ኢንጂነር ስመኘው በቀለን ሞት አስመልክቶ ሊሰጥ የነበረው መግለጫ ለ3ኛ ጊዜ ተራዘመ
ኢንጂነር ስመኘው በቀለን ሞት አስመልክቶ ሊሰጥ የነበረው መግለጫ ለ3ኛ ጊዜ ተራዘመ by: Zehabesha (ዘ-ሐበሻ) የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3 አዲስ አበባ A 29722 በሆነው ቶዬታ ላንድ ክሩዘር መኪና ውስጥ በአዲስ አበባ አብዮት አደባባይ አካባቢ መኪናቸው ውስጥ ሞተው የተገኙት የኢንጂነር ስመኘው ሕልፈት አሁንም በአነጋጋሪነቱ በቀጠለበት ወቅት ስለ ሞታቸው ምክንያት ፌዴራል ፖሊስ እና ጠቅላይ አቃቤር ህግ ይሰጡታል የተባለው መግለጫ […]
Read More →ጅምሩ ጥሩ ነው – ግን እነ በረከትና ካሣ ብቻ አይደሉም!
ጅምሩ ጥሩ ነው – ግን እነ በረከትና ካሣ ብቻ አይደሉም! ነፃነት ዘለቀ (netsanetz28@gmail.com) ብዙ ከዘገዬ በኋላም ቢሆን ብአዴን ነፍስ እያወቀ መምጣቱን በግልጥ እያየን ነው፡፡ ከዘላለም ባርነት የአንድ ቀን ነፃነት እንደሚሻልም እየተገነዘበ እንደሆነ በአንዳንድ ያልተለመዱ መልካም ተግባራቱ እየገለጸ ነው፡፡ ለምሣሌ በድኩማኖቹ ወያኔዎች የማንአለብኝነት ግልጽ ጣልቃ ገብነት ምክንያት በመካከሉ ተሰግስገው በነበሩ የሕወሓት ተወካዮች በነበረከት ስምዖንና ካሣ ታደሰ […]
Read More →የሃዘን መግለጫ
ባሳለፍነው ሳምንት ሰኞ ጀምረን እስከ ዛሬ ድረስ የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ምንም አይነት ወቅታዊ ዜናዎችን ለመስራት አልቻልንም ነበር ምክንያቱም የማለዳ ታይምስ የመረጃ ማእከል የዜናዎቻችን አማካሪ የሆነችው (በዶክትሬት ድግሪ እጮ በመሆን በሆላንድ ደልፊን የእርሻ ምርምርን )ለማጠናቀቅ አንድ አመት የቀራት ወጣት ራሄል እሸቱ ሃይሌ እለፈተ ህይወት የተነሳ መረጃ ማእከላችን ምንም አይነት ዜናዎችን ሊያስተላልፍ ባለመቻሉ ፣ይቅርታ እየጠየቅን በአማካሪያችን […]
Read More →ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያን ቀን በሚኖሶታ በደመቀ ሁኔታ ተከበረ
በትላንትናው እለት በሚኖሶታ ግዛት ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የኢትዮጵያን ቀን ከተለያዩ ስቴቶች እና ከካናዳ የመጡ ኢትዮጵያኖች በክብር እና በድምቀት ተከብሯል ። ከካናዳ ዊኒፒንግ፣ ችካጎ ፣ ሳውዝ ዳኮታ ፣ ዊስካንሰን ፣አይዋ እና ኖርዝ ዳኮታ የመጡ ኢትዮጵያውያኖች ከሚኖሶታ ነዋሪዎች ጋር በመሆን በጋራ በድምቀት አክብረዋል። በዚህ የመጀመሪያው የኢትዮጵያውያኖች በአንድነት የመደመር እና በአዲስ አመት አዲስ ቀንን በማስመልከት የኢትዮጵያኖች ቀን ተሰይሞ […]
Read More →