በሕገወጦች ላይ መንግሥት ጠንካራ አቋም እንዳለው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሬስ ሴክረተሪ አስታወቁ
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሬስ ሴክረተሪ ቢልለኔ ሥዩም ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ ብሩክ አብዱ በአገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የሚስተዋሉ ሕገወጥ እንቅስቃሴዎች እንደሚስተዋሉና መንግሥትም የሕግ የበላይነትን ለማስጠበቅ በቁርጠኝነት እንደሚሠራ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሬስ ሴክረተሪ ወ/ሮ ቢልለኔ ሥዩም ተናገሩ፡፡ ወ/ሮ ቢልለኔ አክለውም በሕገወጦች ላይ መንግሥት ጠንካራ አቋም አለው ብለዋል፡፡ የፕሬስ ሴክሬታሪዋ ይኼንን ያሉት ዓርብ ኅዳር 21 ቀን 2011 ዓ.ም. ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት […]
Read More →በቡራዩና አካባቢው ሰው በመግደልና ንብረት በማውደም 38 ግለሰቦች በሽብርተኝነት ተጠረጠሩ
ታምሩ ጽጌ ከመስከረም 2 እስከ 7 ቀን 2011 ዓ.ም. ድረስ በቡራዩ ከተማና አካባቢው በተፈጸመ ግድያ፣ የንብረት ቃጠሎና ዘረፋ ጋር በተያያዘ ታስረው ከነበሩት በርካታ ተጠርጣሪዎች ውስጥ፣ የ38 ግለሰቦች ድርጊት የሽብር ወንጀል ድርጊት ነው በመባሉ የ28 ቀናት የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ፡፡ የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ዓርብ ኅዳር 21 ቀን 2011 ዓ.ም. በፀረ ሽብር ሕጉ […]
Read More →የመከላከያ ሠራዊት ግጭት የተቀሰቀሰባቸው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አካባቢዎች ተሰማራ
የኦዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባን ሊቀመንበሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) እና ምክትላቸው አቶ ለማ መገርሳ መርተዋል ዮሐንስ አንበርብር ለውጡን ለማደናቀፍና ኦሮሚያን የጦርነት ዓውድማ የማድረግ ዕቅድ መኖሩን ኦዴፓ ገለጸ ውጫዊ ምክንያት ከመፈለግ ይልቅ የኦሮሞ ሕዝብን ደኅንነት ክልሉ እንዲያስከበር ኦነግ አሳሰበ ሰሞኑን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተውን ውጥረትና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ […]
Read More →በከፍተኛ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት የሜቴክ ከፍተኛ ኃላፊዎች ተሳትፈውበታል የተባለው ድርጊት ተለይቶ ቀረበ
ታምሩ ጽጌ ‹‹በቀጥታ የሚመለከተንና የሚያስጠረጥረን ማስረጃ አልቀረበብንም›› ተጠርጣሪዎች ‹‹ለመጠርጠር የሚያስችሉ መረጃዎች እንዳሉ ችሎቱ ተመልክቷል›› ፍርድ ቤት ላለፉት 24 ቀናት ታስረው የሚገኙትና በከፍተኛ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ከፍተኛ ኃላፊዎች፣ ተሳትፈውበታል የተባለው የሙስና ወንጀል ድርጊት ተለይቶ ቀረበ፡፡ በብርጋዴር ጄኔራል ጠና ቁሩንዲ የምርመራ መዝገብ የተካተቱት 26 ግለሰቦች፣ የተጠረጠሩበትን የሙስና ወንጀል የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ […]
Read More →