www.maledatimes.com 2018 - MALEDA TIMES - Page 10
Loading...
You are here:  Home  >  2018  -  Page 10
Latest

ለባለሀብቶች ተሰጥተው የነበሩ 400 ቦታዎች ታጥረው መቆየታቸው ታወቀ የሼክ መሀመድ ሁሴን አልአህሙዲ 13 ቦታዎችን ይዟል። መነጠቅ ይገባቸዋል!

By   /  September 24, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለባለሀብቶች ተሰጥተው የነበሩ 400 ቦታዎች ታጥረው መቆየታቸው ታወቀ የሼክ መሀመድ ሁሴን አልአህሙዲ 13 ቦታዎችን ይዟል። መነጠቅ ይገባቸዋል!

በአዲስ አበባ ለዓመታት ታጥረው የተቀመጡ 400 ቦታዎች ተለዩ ሼክ መሀመድ ሁሴን ከሃያ አመታት በላይ 13 ቦታዎችን አሳጥረው ያለምንም ለውጥ የግል ንብረታቸው አድርገው ቆይተዋል! ሊነጠቁ እና ላልተጠቀሙበት እንዲሁም ሌሎች እንዳይጠቀሙበት ላስተጓጎሉበት የካሳ ክፍያ እንዲሁም የመሬት ታክስ ቀረጥ መከፈል ይገባቸዋል መሬቱም በአፋጣኝ ለሌሎች ባለሀብቶች በአስቸኳይ መሰጠት አለበት። ውድነህ ዘነበ ለካቢኔው የውሳኔ ሐሳብ ሊቀርብ ነው የአዲስ አበባ ከተማ […]

Read More →
Latest

ግንቦት ሰባት አባሎቹ በዶ/ር አብይ አስተዳደር መታሰራቸውን አመነ ለታሰሩትም መግለጫ አወጣ!

By   /  September 23, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግንቦት ሰባት አባሎቹ በዶ/ር አብይ አስተዳደር መታሰራቸውን አመነ ለታሰሩትም መግለጫ አወጣ!

በአለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ ዙሪያ ፣ በቡራዩና ሌሎች አካባቢዎች ነዋሪ በሆኑ በኢትዮጵያ ዜጎች ላይ የተፈጸሙትን አረመኔዊ ግድያዎችና ወንጀሎች ፣ ተያይዞም ከአካባቢው የበርካታ ዜጎቻችን መፈናቀል ተከተሎ በርካታ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ታስርዋል። ከተሰሩትም ውስጥ የንቅናቄያችን የአዲስ አበባ የአቀባበል ኮሚቴ አባል የሆነው ብርሃኑ ተክለ ያሬድና ሌሎች የንቅናቄው አባላት መታሰራቸው ይታወቃል። ቅን አሳቢና በአሁን ወቅት በስጋት ላይ የምትገኙ […]

Read More →
Latest

የቡራዩ ከተማ ፖሊስ በተለያዩ ቀበሌዎች የጸጥታ አካላት ደንብ ልብስ፣ የጦር መሳሪያ፣ ገንዘብ እና ሌሎች ቁሳቁሶችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል።

By   /  September 20, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቡራዩ ከተማ ፖሊስ በተለያዩ ቀበሌዎች የጸጥታ አካላት ደንብ ልብስ፣ የጦር መሳሪያ፣ ገንዘብ እና ሌሎች ቁሳቁሶችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል።

 ከአ.አ ኮልፌ ሳይቀር ለዚህ ተልዕኮ ቡራዩ ያቀኑ ተጠርጣሪዎችም ነበሩ ።☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️የቡራዩ ከተማ ፖሊስ በተለያዩ ቀበሌዎች የጸጥታ አካላት ደንብ ልብስ፣ የጦር መሳሪያ፣ ገንዘብ እና ሌሎች ቁሳቁሶችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል።Maleda Times media group በግለሰቦች መኖሪያ ቤትና በተሸከርካሪዎች ላይ በተደረገ ፍተሻ የአዲስ አበባ ፖሊስና የአገር መከላከያ ሰራዊት ደንብ ልብስ፣ 3 ክላሽንኮቭ ጠመንጃ፣ 5 ሽጉጥ፣ የተለያዩ ህገወጥ ማህተሞች፣ 45 ሺህ […]

Read More →
Latest

9 የጋሞ አካባቢ ወረዳዎች በአዲስ አበባ አካባቢ እና በኦሮሚያ ልዩ ዞን ለተፈናቀሉ የጋሞ ተወላጆች የ5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ

By   /  September 20, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on 9 የጋሞ አካባቢ ወረዳዎች በአዲስ አበባ አካባቢ እና በኦሮሚያ ልዩ ዞን ለተፈናቀሉ የጋሞ ተወላጆች የ5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ

በዛሬው ዕለት ከጋሞ ጎፋ ዞን አስተዳደር ማዕከል ፣ ከ9 ወረዳዎች እና አርባምንጭ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ስራ ኃላፊዎች ፣ የሕዝብ ተወካዮች ፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ወጣቶች በመገኘት የተፈናቀሉ ወገኖችን ጄነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ፣ መድኃኔአለም መሰናዶ ት/ቤት ፣ አስኮ ቃሌ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ፣ አስኮ ፊ/ ሀብተጊዮርጊስ መጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ፣ አስኮ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት […]

Read More →
Latest

ኦህዴድ በጅማ እያካሄደ ባለው 9ኛው ድርጅታዊ ጉባኤ 14 ነባር አመራሮችን በክብር አሰናበተ

By   /  September 20, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኦህዴድ በጅማ እያካሄደ ባለው 9ኛው ድርጅታዊ ጉባኤ 14 ነባር አመራሮችን በክብር አሰናበተ

ኦህዴድ በጅማ እያካሄደ ባለው 9ኛው ድርጅታዊ ጉባኤ 14 ነባር አመራሮችን በክብር አሰናበተ አብዛኞቹ በአምባሳደርነት ጭምር አገልግለዋል። በተለይም አማሰደር ጊፍቲ በአለም ደቻሳ በኤምባሲ ከለላ ለማድረግ ባደረገችው ጥረት ኤምባሲው ምንም ምሌ ሽ ባለመስጠቱ እና በኤምባ  ሲው በር በመገደሏ አምባ ሳደሩ በልጅቷ ሞት ተጠያቂ እንደሆኑ ይገለፃል በዚህም መሰረት፦አቶ አባዱላ ገመዳአቶ ጌታቸው በዳኔአምባሳደር ኩማ ደመቅሳአምባሳደር ግርማ ብሩአምባሳደር ድሪባ ኩማአቶ እሸቱ […]

Read More →
Latest

🚫አስቸኳይ የድረሱልን ጥሪ ከድሬዳዋ🚫አሰሙ!

By   /  September 20, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on 🚫አስቸኳይ የድረሱልን ጥሪ ከድሬዳዋ🚫አሰሙ!

የባለፈው ይብቃን እያሉ ነው  🚫አስቸኳይ የድረሱልን ጥሪ ከድሬዳዋ🚫

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሰባት አመታት ውስጥ ከሃያ ሚሊዮን ወደ ስድሳ ሚሊዮን የገቢ ምንጩን አሳደገ።

By   /  September 20, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሰባት አመታት ውስጥ ከሃያ ሚሊዮን ወደ ስድሳ ሚሊዮን የገቢ ምንጩን አሳደገ።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አድማሱን በማስፋት በመላው አለም የሚያደርገውን የበረራ ጉዞ መጨመሩን የአየር መንገዱ ምክትል ፕረዚዳንት ወይዘሮ ራሄል አስታውቃለች ።ከዚህም በተጨማሪ አየር መንገዱ በ2010 እና 2011 እኤአ መሰረት የአየር መንገዱ ገቢ ከሃያ ሚሊዮን የማይበልጥ ሲሆን በሁለት ሺህ አስራስምንት ግን ከስድሳ ነጥብ አምስት ሚሊዮን በላይ በአመት እንደሚያገኝ ተጠቁሞአል። አየር መንገዱ በአፍሪካ የሚገኙ ግዙፍ የተባሉ አየር መንገዶችን በሼር […]

Read More →
Latest

ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች እርዳታ አደረገ

By   /  September 20, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች እርዳታ አደረገ

በአሳለፍነው ሳምንት በኦሮሞ ወጣቶች ወይንም ቄሮ በደረሰ ግፋዊ ድብደበ ፣ግድያ እና ዘረፋ አማካይነት በመጠለያነት በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ ተደረገ። የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ተጠልለው የሚገኙ ሲሆን ግማሾቹም በከተማዋ ባዶስፍራ ላይ ወድቀው የሚገኙ ሲሆን ፣በከተማው አስተዳደር እርዳተ ለማድረግ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ከከተማው ወጣቶች ጋር ስብሰባ ካደረገ በኃላ ውሳኔ ባሳለፈው መሰረት […]

Read More →
Latest

የኦሮሞ አክቲቪስት ፀጋዬ አራርሳ የዶክትሬት ድግሪ እንደሌለው የሜልበርን ዩንቨርሲቲ አስታወቀ።

By   /  September 20, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኦሮሞ አክቲቪስት ፀጋዬ አራርሳ የዶክትሬት ድግሪ እንደሌለው የሜልበርን ዩንቨርሲቲ አስታወቀ።

የኦሮሞ አክቲቪስት የሆነው እና የአማረውን ህዝብ ክፉኛ የጥላቻ መንፈስ በመዝራት ዘር ከዘር እንዲጫረስ ፣እንዲጠላላ እና ሰላም እንዳይኖረው የሚሰብከው አቶ ፀጋዬ አራርሳ ምንም አይነት የዶክትሬት ድግሪም ሆነ በሜልበርን ዩኒቨርሲቲ እንደማይሰራ የሚጠቁም መረጃ ከሜልበርን አውስትራሊያ መውጣቱ የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ደርሶታል። እንደ ደበድዳቤው ገለፃ መሰረት የሜልበርን ዩኒቨርሲቲን ለማግኘት ስለበቃችሁ እናመሰግናለን ። ጉዳዩን በሜልበርን አመራር እና አስተደደራዊ መዋቅር […]

Read More →
Latest

የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሀመድ እንዲፈቱ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በቶሮንቶ ካናዳ ተካሄዷል

By   /  September 19, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሀመድ እንዲፈቱ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በቶሮንቶ ካናዳ ተካሄዷል

የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሀመድ እንዲፈቱ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በቶሮንቶ ካናዳ ተካሄዷል። ሰልፉን ያስተባበረው በሰሜን አሜሪካ የህወሃት ደጋፊዎች ህብረት ሲሆን፤ ሰልፈኞቹም የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይን አመራር ሲያውግዙ ታይተዋል። በሶማሌ ክልል በህወሀት እና ሶማሌ መስተዳድር በተደረገ ትብብር በዙ ኢትዮጵያኖች የተገደሉ ሲሆን ከመኖሪያ ቦታቸው የተፈናቀሉ ፣ቤታቸው የተቃጠለ ንብረታቸው የተዘረፈ ብዛቱ የትየለሌ ሲሆን አብያተ ክርስትያናት መቃጠላቸው ብዙሀኑንም አስቆጥቶአል! […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar