www.maledatimes.com 2018 - MALEDA TIMES - Page 11
Loading...
You are here:  Home  >  2018  -  Page 11
Latest

የአሜሪካ ኤምባሲ በአዲስ አበባ ቪዛ መስጠት አቆመ….መረጃ ትንታኔውን ይዘናል!

By   /  September 18, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአሜሪካ ኤምባሲ በአዲስ አበባ ቪዛ መስጠት አቆመ….መረጃ ትንታኔውን ይዘናል!

የአሜሪካ ኤምባሲ በአዲስ አበባ ውስጥ ሰፋፊ የሠላማዊ ሰልፎች ተካሂዷል እየተካሄደም ይገኛል በዚህም መሰረት  ሁሉም የቪዛ ቀጠሮዎች እና የአሜሪካን ዜጎች አገልግሎት ቀጠሮዎች  ተሰርዘዋል። የአሜሪካ ዜጎች በአዲስ ኤምባሲ ቢሮ በኩል አዲስ ቀጠሮ መያዝ አለባቸው ሲል አሳውቆአል። የስደተኛ ቪዛ አመልካቾች በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመገናኘት የሚያስችላቸውን ቀነ ቀጠሮ ይሰጣቸዋል በማለት የገለጸ ሲሆን ፤ ለአዲስ አመልካቾች የቪዛ አመልካቾች አዲስ ቀጠሮ […]

Read More →
Latest

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከቡራዩ ከተማ ተፈናቅለው በመድሃኒዓለም ትምህርት ቤት የሚገኙ ዜጎችን ጎበኙ።

By   /  September 18, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከቡራዩ ከተማ ተፈናቅለው በመድሃኒዓለም ትምህርት ቤት የሚገኙ ዜጎችን ጎበኙ።

በጉብኝቱ ወቅትም ተፈናቃዮቹ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ስሜታቸወን ያጋሩ ሲሆን፥ የተፈፀመባቸውንም ድርጊት አስረድትዋል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉብኝታቸው በደረሰው ነገር እጅግ ማዘናቸውን ገልፀዋል።እንዲህ ዓይነት ድርጊት ቀጣይነት የለውም ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ በዚህ ድርጊት ፈፃሚዎች ተጠያቂ እንዲሆኑ መንግስት ጠንካራ እርምጃ ይወስዳል ብለዋል።ተፈናቃዮቹ ወደ ቀያቸው በፍጥነት ተመልሰው እንዲቋቋሙ እንደሚደረግም ቃል ገብተዋል። እኛም ሰይፍ አለን፤ ሰይፍ አላጣንም። ደም ማፍሰሱ ተሳክቶላችሁ ይሆናል፤ ኢትዮጵያን መበተን መቼም […]

Read More →
Latest

የትግራይ ክልል መስተዳድር በዶክተር አብይ አስተዳደር ላይ መግለጫ አወጣ

By   /  September 18, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የትግራይ ክልል መስተዳድር በዶክተር አብይ አስተዳደር ላይ መግለጫ አወጣ

ከትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ—————————————————–ካለፉት ሶስት ዓመታት ጀምሮ በተለያዩ የሃገራችን ኣከባቢዎች በተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ ሳቢያ የዜጎች ሰላምና ደህንነት ኣደጋ ውስጥ እንደገባና በርከት ባሉ ኣከባቢዎች ሰዎች ለስራ በወጡበት በሰላም መመለስ እያቃጣቸው እንደነበረ ይታወቃል፡፡ ዜጎች በተለያዩ የኣገራቸው ኣከባቢዎች በነፃነት የመንቀሳቀስ፣ የመኖር፣ሃብት የማፍራትና የማካበት ሕገ መንግስታዊ መብታቸውና ነፃነታቸው ከመገደቡ ባሻገር በኣገሪትዋ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ እድገት ላይ ከባድ […]

Read More →
Latest

የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ጎንደር ላይ የጠራው ስብሰባ ተካሄደ

By   /  September 18, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ጎንደር ላይ የጠራው ስብሰባ ተካሄደ

“በአራቱም ማዕዘን መሬት ተቆርሷል፣ ማንነት ተቀምተናል። የሚቀድመውም አስቀደምን ብለን እንጅ ብዙ ጥያቄ አለን። “ በስብሰባው ላይ የታደሙ ሀገር ተረካቢ ወጣቶች ከአነሷቸው ጭብጥ ሃሳቦች የተቀነጫጨበ ማለዳ ታይምስ  ” የመጀመርያ ጥያቄ መሆን ያለበት ለአማራነታችን ነው። ማንም ሲመጣ ወጥተን አሸርጋጅ እየሆንን ነው፣ ወደሞቀበት እየሄድን ነው። መጀመርያ አማራነታችን ማስቀደም አለብን” “ትግርኛ ቋንቋ ትናገራላችሁ ይሉናል። አዎ እንናገራለን። ትግርኛ ብቻ ሳይሆን […]

Read More →
Latest

Oboo Lema Megeresa Press Conference

By   /  September 17, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on Oboo Lema Megeresa Press Conference

Read More →
Latest

Ethiopian government must protect citizens from ethnically targeted attacks

By   /  September 17, 2018  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on Ethiopian government must protect citizens from ethnically targeted attacks

Press Statement 17 September 2018 The Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) condemns the violent and brutal attacks against innocent residents of Addis Ababa and the neighboring town of Burayu. On September 15, 2018, ethnic Oromo and Addis Ababa youths were involved in violent clashes over the choice of flags in different parts of […]

Read More →
Latest

ፖሊስ ከቄሮ ጋር በመተባበር ነበር ህዝብን ከቤታቸው እያፈናቀለ ሲገድል የነበረው! ቪዲዮ ይዘናል)

By   /  September 17, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፖሊስ ከቄሮ ጋር በመተባበር ነበር ህዝብን ከቤታቸው እያፈናቀለ ሲገድል የነበረው! ቪዲዮ ይዘናል)

Read More →
Latest

Today the Ethiopian Community Assosation of Chicago Auxilary board celebrates the 5th annual Ethio feast day of the new year. September 11 marks the new year of 2011

By   /  September 17, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on Today the Ethiopian Community Assosation of Chicago Auxilary board celebrates the 5th annual Ethio feast day of the new year. September 11 marks the new year of 2011

Read More →
Latest

የአዲስ አበባ ስደተኞች መጠለያ (ትምህርት ቤት)

By   /  September 16, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዲስ አበባ ስደተኞች መጠለያ (ትምህርት ቤት)

Read More →
Latest

ግልፅ ደብዳቤ ለኦሮምያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ #ለማ_መገርሳ

By   /  September 16, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግልፅ ደብዳቤ ለኦሮምያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ #ለማ_መገርሳ

ጉዳዩ፡- ከተጠቂዎች ጎን እንዲቆሙ ስለመጠየቅ <<የተጎጀዎችን በደል፤ የደረሰባቸውን ነውረኛ ግፍ በአካል ተገኝተው እንዲመለከቱ እና ከተበዳዮች ጎን እንዲቆሙ በአክብሮት እጠይቆታለው፡፡>> ይህንን ግልፅ ደብዳቤ የምፅፈው በእርሶ ላይ ካለኝ ከፍተኛ እምነት እና ለእውነት እንደሚቆሙ ስለማምንቦት ነው፡፡ ክቡርነቶ እንደሚያውቁት ከትላንት ጀምሮ በቡራዩ ፤በአስኮ ፤በአሸዋ ሜዳ እና በአዲስ አበባ አጎራባች በሆኑ ኦሮምያ ከተሞች ላይ ዜጎች በማንነታቸው ፡ ኦሮምኛ ባለመናገራቸው ምክንያት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar