የኦሮሞ ማህበረሰብ በነፍሰጡር ሴት ላይ አስገድዶ መድፈር በማድረግ ለህልፈተ ህይወት ዳረጉ ባለቤቷንም በገጀራ አንገቱን ቀሉት!
በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ በተደረገ ብጥብጥ የኦሮሞ ማህበረሰብ በቡራዩ እና አካባቢዋ በሚኖሩ ማህበረሰብ ላይ አስገድዶ መድፈር ማበራከታቸውን ተጠቆመ ። በተለይም አንድን ባለትዳር የ፰ ወር እርጉዝ የነበረች ሲሆን ባለቤቷን በገጀራ አንገቱን ከቆረጡ በኋላ ፣ነፍሰጡራን ሴት ለአራት አስገድዶ በመድፈር ፣ እራሷን እንድትስት ሲያደርጉ በአካባቢው የሚገኙ ማህበረሰቦች ተሯሩጠው ወደ ሆስፒታል ቢወስዷትም ከእነ ህጻኑ ማለፏን ምንጮቻችን ዘግበዋል። ኦነግ በአስራ […]
Read More →ከቡራዩ ዞን ከአሸዋ ሜዳ፣ ቤሮ… አካባቢ ከኦሮሞዎች ግፍ እና ጥቃት ሸሽተው ኮልፌ አጠና ተራ እስላም መቃብር አጠገብ ፊሊጶስ ት/ቤት የተጠለሉ ዜጎች። እርዳታ ትብብር ይሻሉ።
መግደል መሸነፍ ነው በሚለው አነጋገራቸው ህዝብን ሲሰብኩ የነበሩት ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ፣በአሁኑ ወቅት በእራሳቸው የዘር ገንድ ባላቸው ዜጎች (ኦሮሞዎች ዝርፊያ፣ግድያ፣አስገደዶ ሴቶችን መድፈር፣ መደብደብ፣ እና ሌሎችንም ጥቃቶች በአዲስ አበባ መዲና እና በመውጫ በሮች ላ መፈፀማቸውን እያዩ ዝምታቸውን መርጠዋል ። ለጠቅላይ ሚንስትርነት ከታጩም ጊዜ ሆነ ከተመረጡም በኃላ በነበራቸው የአነጋገር ዘይቤ እና ስነ ምግባር ብዙዎችን በሀሳባቸው የማረኩ […]
Read More →Ethiopian killed by OLF members. Several’s women’s are raped
Abiy administration chosen a silence . ዶርዜ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር፣ ይችን አገር በሃገር ልብስ ምርቱ እያስዋበ ያለ ምርጥ እጅ ያለው ጥበበኛና ሰርቶ አዳሪ ምስኪን ህዝብ ነው። የዶርዜ ህዝብ በጣም ትሁትና ፍርሃ እግዚአብሄር የሚገዛው ህዝብ ነው። ዶርዜ ከሚለብሳቸው ልብሶች አረንጓዴ ቢጫና ቀዩ የሰንደቅ አላማች ማስታወሻ አይጠፋምና ለዚህም ይሆናል የዳውድ ኢብሳ ፈረሶች ኢላማ የሆነው። በጣም ያሳፍራል። ቄሮ በአለማችን […]
Read More →የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ የስልጠና ሰነዶችን ሊያሻሽል ነው. (የስልጠና ሰነዶች በኢትዮጵያ ያለውን ለውጥ የማይመጥኑ መሆኑ ነው)
Maleda Times Media Group የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ የስልጠና ሰነዶችን ሊያሻሽል ነውአዲስ አበባ ነሀሴ 30/2010 የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ የስልጠና ሰነዶች በኢትዮጵያ ያለውን ለውጥ የማይመጥኑ በመሆናቸው ማሻሻያ ሊደረግባቸው እንደሆነ አካዳሚው አስታወቀ።አካዳሚው ከትግራይ፣ ከአማራ፣ ከኦሮሚያና ከደቡብ ክልል የአመራር አካዳሚ ኃላፊዎች በተገኙበት የ2011 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት አድርጓል።የአካዳሚው ፕሬዚዳንት አቶ ዓለምነው መኮንን እንደገለጹት፤ አካዳሚው ለከፍተኛ፣ መካከለኛና […]
Read More →ከአዲስ አበባ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን በመጡ ወጣቶችና ፒያሳ አካባቢ ባሉ ወጣቶች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት አካባቢው ተረብሾ ውሏል
@ሪፖርተር ከአዲስ አበባ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን በመጡ ወጣቶችና ፒያሳ አካባቢ ባሉ ወጣቶች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት አካባቢው ተረብሾ ውሏል፡፡ በተለያዩ አውቶብሶች ፒያሳ መሀል ላይ የተበተኑ ከኦሮሚያ ክልል የመጡ ወጣቶች ገጀራና ሚስማር የተመታበት እንጨት ይዘው እንቅስቃሴ ማድረጋቸውን፣ የፒያሳ አካባቢ የማኅበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ፖሊስ ጣቢያን ለመዝረፍ እንቅስቃሴ መደረጉንና ፖሊሶችም በጥይት መበተናቸውን፣ ፖሊስ ለሪፖርተር ገልጿል፡፡ የፒያሳ ማኅበረሰብ […]
Read More →More People Internally Displaced in Ethiopia than Syria in 2018 [Report]
Maleda Times ETHIOPIA More people have been internally displaced in East Africa this year than in any region, new figures from the Internal Displacement Monitoring Center show.REFUGEESWORLD By Bryan Bowman Last updated Sep 12, 2018 128 More people have been internally displaced in East Africa this year than in any region, new figures from the Internal Displacement Monitoring Center show. […]
Read More →አዲስ አበባ በስርአት አልበኞች እና በዘረኞች አትፈርስም!
ዛሬ ከኦሮሚያ ክልል የመጡት የኦነግ አቀንቃኝ ወጣቶች ከአስኮ በመጀመር የኦነግን ባንዲራ በመስቀል እስከ ፓስተር የመንገዱን አካፋይ ከርቭ ስቶን በኦነግ ባንዲራ ሲቀቡ እና የተሰቀለውን የኢትዮጵያ ባንዲራ እያወረዱ የኦነግን ሲሰቅሉ እንዴት ታደርጋላችሁ ያለው ወጣት እርስ በርሱ ተጋጭቷል መኪኖች ተሰብረዋል ወጣቶች ተጎድተዋል!ፖሊስ የኦነግ ወጣቶችን እንደ እንቁላል ተንከባክቦ ወደ መጡበት ክልል ሲሸኝ ለምን የኢትዮጵያ ባንዲራ ወረደ ከተማችንን በኦነግ ቀለም […]
Read More →በአዲስ አመት ዋዜማ በደረሰ የመኪና አደጋ የሦስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ6 ሰዎች ላይ ከባድ እና ቀላል ጉዳት ደረሰ።
የአዲስ አበባ ፖሊስ⬇️ በአዲስ ዓመት ዋዜማ በአዲስ አበባ ከተማ በደረሰ የትራፊክ #አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በ6 ሰዎች ላይ ደግሞ #ከባድ እና #ቀላል የመቁሰል አደጋ መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ኢንስፔክተር ማርቆስ ታደሰ በተለይ ለኢቲቪ በስልክ እንደገለፁት አደጋዎቹ የደረሱት በአቃቂ፣ ቦሌ እና የካ ክፍለ ከተሞች ነው፡፡ አደጋዎቹ የደረሱት እግረኞች መንገድ […]
Read More →ኢትዮ-ቴሌኮም ልዩ የዲያስፖራ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
ኢትዮ-ቴሌኮም ልዩ የዲያስፖራ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። Maleda Times media group ኢትዮ-ቴሌኮም ሀገር ቤት ለገቡና በመግባት ላይ ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ልዩ የዲያስፖራ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ ልዩ የዲያስፖራ አገልግሎቱ የድምጽ፣ የዳታና የአጭር መልዕክት ያጣመረ ፓኬጅ መሆኑን ኢትዮ-ቴሌኮም ለኢቢሲ በላከው መግለጫ አስታውቋል፡፡
Read More →ጠንቋይ ታምራት ገለታ በምህረት ተፈቱ
Maleda Times ”ባለአውሊያ” እና ”ባለከራማ” ነኝ በማለት ከአሥር ዓመት በላይ በጥንቆላ ሥራ ላይ ተሰማርቶ የነበረው አቶ ታምራት ገለታ ነሐሴ 6 ቀን 2001 ዓ.ም የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ኛ ወንጀል ችሎት ”ጥፋተኛ” ብሎ ንብረቶቹም ተወርሰው ለመንግሥት ገቢ እንዲሆኑ መወሰኑ የሚታወስ ነው” በአንድ ወቅት እጅግ አነጋጋሪ የነበሩት ከጥንቆላ ማጭበርበር ጋር በተያያዘ ለእስር የተዳረጉት አቶ ታምራት ገለታ ባሳለፍነው […]
Read More →