www.maledatimes.com 2018 - MALEDA TIMES - Page 13
Loading...
You are here:  Home  >  2018  -  Page 13
Latest

ሴፕተምበር 11 በአሜሪካ ሰማይ!!!

By   /  September 11, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሴፕተምበር 11 በአሜሪካ ሰማይ!!!

ሴፕተምበር 11 በአሜሪካ ሰማይ!! (BEDER MOHAMMEDNUR BEDER) የዛሬው ቀን ለታላቋ አሜሪካ ታላቅነቷን የተፈታተነ ቀን ነበረ። ሴፕተምበር 11/2001 የዛሬ አስራ ሰባት አመት ገደማ ወደ ሗላ ስንመለስ ከቀኑ 10:28 ሰአት ገደማ በአሜሪካ ምድር ተገንብተው ለሰማይ የቀረቡ መንትያ ህንፃዎቿ ንጋቱ ላይ ድብርት እና ዱካክ ተደራርቦ ያለ ወትሮው አፍዟቸዋል። የቀን ውሏቸው ጥሩ እንዳልሆነ በሚያሳብቅ ስሜት በውስጥ ያለው ድባብም ከወትሮው […]

Read More →
Latest

በኢትዮጵያ የአዲስ አመት በደመቀ ሁኔታ ተከበረ

By   /  September 11, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኢትዮጵያ የአዲስ አመት በደመቀ ሁኔታ ተከበረ

እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገራችሁ እያልን የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል በመላው አለም ለምትገኙት ኢትዮጵያውያን ወገኖች ምኞታችንን እንገልፃለን በዛሬው እለት እየተከበረ ያለው እንደ ግሪጎርያን አቆጣጠር የሁለትሺ አስረ አንድ አመተ ምህረት መስከረምን አንድ ብሎ በእለተ ማክሰኞ መጀመሩ ይታወቃል ። እለቱም  1/1/11 የመደመር የአንድነት የፍቅር ዘመን በመሆን በአንድነት ያብሳን የሚል ሰላማዊ ምሳሌ ይዞ መጥቷል ።በሀገሪቱም […]

Read More →
Latest

በአዲስ አበባ ቅቤን ከቫዝሊን ጋር እና ማርን ከመኪና ዘይት ጋር ቀላቅሎ ሲሸጥ የተገኘው ወጣት በቁጥጥር ስር ዋለ።

By   /  September 11, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአዲስ አበባ ቅቤን ከቫዝሊን ጋር እና ማርን ከመኪና ዘይት ጋር ቀላቅሎ ሲሸጥ የተገኘው ወጣት በቁጥጥር ስር ዋለ።

በአዲስ አበባ ከተማ አንድ ወጣት ቅቤን ከቫዝሊን ቅባትና ከሌሎች በዓድ ፈሳሾች ጋር፣ ማርን ደግሞ ከመኪና ዘይት፣ ከገላ ሳሙናና ከሌሎች በዓድ ፈሳሾች ጋር ቀላቅሎ በማዘጋጀት ለገበያ ሊያወጣ ሲል በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ። ለፖሊስ በደረሰው ጥቆማ መሰረት በአካባቢው የሚወጣው ጠረን ህብረተሰቡን ኑሮውን ከማወኩም በላይ የእለት ከእለት ህይወቱን መምራት ባለመቻሉ ምክንያት ከአካባቢው የሚወጣውን ጠረን ምን እንደሆነ እንከታተሉላቸው በማመልከታቸው […]

Read More →
Latest

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ እና ፕረዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ አዲስ አመትን በቡሬ ግንባር ከሰራዊቱ ጋር አሳለፉ!

By   /  September 11, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚንስትር አብይ እና ፕረዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ አዲስ አመትን በቡሬ ግንባር ከሰራዊቱ ጋር አሳለፉ!

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ እና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሁለቱ አገሮች መካከል የተፈጠረውን እርቅ ተከትሎ በኢትዮጵያና በኤርትራ ድንበር መካከል ተገኝተው የቡሬ ግንባር ይባል በነበረው ቦታ በጋራ ሆነው ከሁለቱ አገራት የሀገር መከላከያ ሰራዊቶች ጋር የአዲስ አመትን እያሳፉ ይገኛሉ:: የቡሬ ግንባር እስከ ባሬንቱ ብዙ ሽህ ሰራዊት ህይወቱን የሰዋበት እና ከማናቸውም ጦርነቶች በላይ እጅግ የከፋ ጦርነት የተካሄደበት ስፍራ እንደነበር […]

Read More →
Latest

Ethiopian and Italian planes ‘nearly crash’ (VIDEO)

By   /  September 10, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopian and Italian planes ‘nearly crash’ (VIDEO)

Ethiopian and Italian passengers planes nearly crashed in Kenyan airspace on 29 August, Kenyan media reports. The collision was averted when the pilot of one of the planes made a sudden climb to avoid the oncoming flight, the reports say. A news site has tweeted a video of the near-collision between the two boeings: How […]

Read More →
Latest

ባለቤቴ የእራሱን ህይወት አያጠፋም የኢንጂንየር ስመኘው በቀለ ባለቤት (ካናዳ)

By   /  September 7, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ባለቤቴ የእራሱን ህይወት አያጠፋም የኢንጂንየር ስመኘው በቀለ ባለቤት (ካናዳ)

ይልቅ ወሬ ልንገርህ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ራሳቸውን ማጥፋታቸውን ፌደራል ፖሊስ ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ የኢንጂነር ስመኘው በቀለ ባለቤት ወ/ሮ እሙን ማዘንጊያሽ ከሁለት ሳምንታት በፊት ‹ይድረስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ› ትላለች ከካናዳ ቶሮንቶ (በተለይ ለቁም ነገር መጽሔት) ‹ባለቤቴ የራሱን ሕይወት ያጠፋል ለማለት እቸገራለሁ› የተከበራችሁ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ፤ ወ/ሮ እሙን ማዘንጊያ እባላለሁ፡፡ የአቶ ስመኘው በቀለ ባለቤትና የልጆቹ፤ የበእምነት ስመኝው፤ አሜን ስመኘውና […]

Read More →
Latest

ኢንጂነር ስመኘው በቀለን ሞት አስመልክቶ ሊሰጥ የነበረው መግለጫ ለ3ኛ ጊዜ ተራዘመ

By   /  September 6, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢንጂነር ስመኘው በቀለን ሞት አስመልክቶ ሊሰጥ የነበረው መግለጫ ለ3ኛ ጊዜ ተራዘመ

ኢንጂነር ስመኘው በቀለን ሞት አስመልክቶ ሊሰጥ የነበረው መግለጫ ለ3ኛ ጊዜ ተራዘመ by: Zehabesha (ዘ-ሐበሻ) የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3 አዲስ አበባ A 29722 በሆነው ቶዬታ ላንድ ክሩዘር መኪና ውስጥ በአዲስ አበባ አብዮት አደባባይ አካባቢ መኪናቸው ውስጥ ሞተው የተገኙት የኢንጂነር ስመኘው ሕልፈት አሁንም በአነጋጋሪነቱ በቀጠለበት ወቅት ስለ ሞታቸው ምክንያት ፌዴራል ፖሊስ እና ጠቅላይ አቃቤር ህግ ይሰጡታል የተባለው መግለጫ […]

Read More →
Latest

ጅምሩ ጥሩ ነው – ግን እነ በረከትና ካሣ ብቻ አይደሉም!

By   /  September 3, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጅምሩ ጥሩ ነው – ግን እነ በረከትና ካሣ ብቻ አይደሉም!

ጅምሩ ጥሩ ነው – ግን እነ በረከትና ካሣ ብቻ አይደሉም! ነፃነት ዘለቀ (netsanetz28@gmail.com) ብዙ ከዘገዬ በኋላም ቢሆን ብአዴን ነፍስ እያወቀ መምጣቱን በግልጥ እያየን ነው፡፡ ከዘላለም ባርነት የአንድ ቀን ነፃነት እንደሚሻልም እየተገነዘበ እንደሆነ በአንዳንድ ያልተለመዱ መልካም ተግባራቱ እየገለጸ ነው፡፡ ለምሣሌ በድኩማኖቹ ወያኔዎች የማንአለብኝነት ግልጽ ጣልቃ ገብነት ምክንያት በመካከሉ ተሰግስገው በነበሩ የሕወሓት ተወካዮች በነበረከት ስምዖንና ካሣ ታደሰ […]

Read More →
Latest

የሃዘን መግለጫ

By   /  September 3, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሃዘን መግለጫ

ባሳለፍነው ሳምንት ሰኞ ጀምረን እስከ ዛሬ ድረስ የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል  ምንም አይነት ወቅታዊ ዜናዎችን ለመስራት አልቻልንም ነበር ምክንያቱም የማለዳ ታይምስ የመረጃ ማእከል የዜናዎቻችን አማካሪ የሆነችው (በዶክትሬት ድግሪ እጮ  በመሆን በሆላንድ ደልፊን የእርሻ ምርምርን )ለማጠናቀቅ አንድ አመት የቀራት ወጣት ራሄል እሸቱ ሃይሌ እለፈተ ህይወት የተነሳ መረጃ ማእከላችን ምንም አይነት ዜናዎችን ሊያስተላልፍ ባለመቻሉ ፣ይቅርታ እየጠየቅን በአማካሪያችን […]

Read More →
Latest

ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያን ቀን በሚኖሶታ በደመቀ ሁኔታ ተከበረ

By   /  September 3, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያን ቀን በሚኖሶታ በደመቀ ሁኔታ ተከበረ

በትላንትናው እለት በሚኖሶታ ግዛት ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የኢትዮጵያን ቀን ከተለያዩ ስቴቶች እና ከካናዳ የመጡ ኢትዮጵያኖች በክብር እና በድምቀት ተከብሯል ። ከካናዳ ዊኒፒንግ፣ ችካጎ ፣ ሳውዝ ዳኮታ ፣ ዊስካንሰን ፣አይዋ እና ኖርዝ ዳኮታ የመጡ ኢትዮጵያውያኖች ከሚኖሶታ ነዋሪዎች ጋር በመሆን በጋራ በድምቀት አክብረዋል። በዚህ የመጀመሪያው የኢትዮጵያውያኖች በአንድነት የመደመር እና በአዲስ አመት አዲስ ቀንን በማስመልከት የኢትዮጵያኖች ቀን ተሰይሞ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar