www.maledatimes.com 2018 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2018  -  Page 2
Latest

ጌታቸው አሰፋ ማን ነው ጥፋቱስ ምንድን ነው ?

By   /  December 27, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጌታቸው አሰፋ ማን ነው ጥፋቱስ ምንድን ነው ?

Read More →
Latest

በጉጂ እና ገላና ዞን የኦነግ ታጣቂዎች በህዝብ ላይ ጥቃት አደረሱ በአባያተ ክርስትያናት ላይም የእሳት ውድመት ጥቃት ፈጸሙ ።

By   /  December 24, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጉጂ እና ገላና ዞን የኦነግ ታጣቂዎች በህዝብ ላይ ጥቃት አደረሱ በአባያተ ክርስትያናት ላይም የእሳት ውድመት ጥቃት ፈጸሙ ።

በደቡብ ክልል የአማሮ ወረዳ ነዋሪዎች ባለፉት 4 ቀናት ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ በሚነሱ የኦነግ ታጣቂዎች ጥቃት እየተፈጸመባቸው መሆኑን ተናገሩ። በክልሉ የተለያዩ ቦታዎች ተዘዋውሮ ያናገራቸው የማለዳ ታይምስ ሪፖርተር እንደገለጠው በአልታወቁ ግለሰቦች በአሳቻ ሰአት እየመጡ ሰዎችን እንደሚገድሉ ፣ንብረቶቻቸውን እንደሚወርሱ እና ቀሪውን በእሳት እንደሚያጋዩት ጠቁⶁል ። በዚህም ሁኔታ መንግስትን የድረሱልኝ ጥያቄ ማቅረባቸውን እና እስከአሁንም ምላሹ […]

Read More →
Latest

በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር በአዲስ ተተካ የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር የነበሩት አቶ ፍጹም አረጋ ተሾመዋል

By   /  December 24, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር በአዲስ ተተካ የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር የነበሩት አቶ ፍጹም አረጋ ተሾመዋል

የፌደራል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነርና የጠቅላይ ሚንስትር ፅ/ቤ ሃላፊ በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ ፍፁም አረጋ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው ተሹመዋል። በማንቼስተር ዩኒቨርሲቲ በዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ የማስተርስ ድግሪ ምሩቁ ፍፁም ቀደም ብለውም የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኤጄንሲና የአዲስ አበባ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ዋና ስራ አስኪያጅ በመሆንም አገልግለዋል። አቶ ፍጹም በአዲሱ ሥልጣናቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጽሕፈት […]

Read More →
Latest

መርማሪ ፖሊስ በሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ የተገኙ አዳዲስ ተሳትፎዎችን ይፋ አደረገ

By   /  December 24, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on መርማሪ ፖሊስ በሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ የተገኙ አዳዲስ ተሳትፎዎችን ይፋ አደረገ

መርማሪ ፖሊስ በሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ የተገኙ አዳዲስ ተሳትፎዎችን ይፋ አደረገ በዛሬው የችሎት ውሎ መርማሪ ፖሊስ በቀድሞው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ በምርመራ ወቅት ያገኛቸውን አዲስ የወንጀል ተሳትፎዎችን ለችሎቱ በማመልከቻው አስገብቶ ችሎቱም ለተጠርጣሪውና ለችሎቱ ታዳሚዎች በንባብ አሰምቷል። ከተጠቀሰባቸው አዳዲስ የወንጀል ግኝቶች መካከልም የሚከተሉት ይገኙበታል። የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን […]

Read More →
Latest

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የሪፐብሊኩን የጥበቃ ኃይል አባላት ጎበኙ! አዲስ አበባ

By   /  December 23, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የሪፐብሊኩን የጥበቃ ኃይል አባላት ጎበኙ! አዲስ አበባ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ዛሬ የሪፐብሊኩን የጥበቃ ኃይል አባላት ጎበኙ። የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ማናቸውም ጥቃቶችን ለማስቆምና ለመመከት ያለውን ዝግጁነትና ሙሉ አቅሙን ለማሳየት በዛሬው ዕለት ትርዒት አቅርቧል። የሪፐብሊክ የጥበቃ ኃይል አባላት የመንግስት ባለስልጣኖችና ቤተሰቦቻቸውን የጥቃት ዓላማን አንግበው ከሚንቀሳቀሱ ኃይሎች ከሚሰነዘር ጠለፋና እንግልት ለመከላከልና ለማዳን መዘጋጀታቸውን የሚያሳይ ትርዒት አቅርበዋል፡፡ ኃይሉ የአገሪቱን ሕገ-መንግሥትና ህገ-መንግስታዊ ስርዓት ከማንኛውም ጥቃት […]

Read More →
Latest

ከ300 በላይ ሕገወጥ የቴሌኮም አገልግሎት ሰጪዎች ኢትዮ ቴሌኮምን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ እያሳጡት ነው

By   /  December 23, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከ300 በላይ ሕገወጥ የቴሌኮም አገልግሎት ሰጪዎች ኢትዮ ቴሌኮምን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ እያሳጡት ነው

ጠንካራ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ካልተቋቋመ ፕራይቬታይዜሽን አደጋ ሊያስከትል እንደሚችል ተገለጸ ከ300 በላይ የሚሆኑ ሕገወጥ የቴሌኮም አገልግሎት ሰጪዎች በተለያዩ ክልሎች በመንቀሳቀስ፣ ኢትዮ ቴሌኮምን ከፍተኛ መጠን ያለው የውጭ ምንዛሪ እያሳጡት እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ሐሙስ ታኅሳስ 11 ቀን 2011 ዓ.ም. በጽሕፈት ቤታቸው መግለጫ የሰጡት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ፣ በአዲስ አበባና በተለያዩ ክልሎች በማጭበርበር ድርጊት የተሰማሩ ግለሰቦች […]

Read More →
Latest

በሙስና ወንጀል ተጠርጥራ የታሰረችው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሠራተኛ ወ/ሮ ፍፁም የሺጥላ በ50 ሺሕ ብር ዋስ እንድትፈታ ተፈቀደ

By   /  December 23, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሙስና ወንጀል ተጠርጥራ የታሰረችው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሠራተኛ ወ/ሮ ፍፁም የሺጥላ በ50 ሺሕ ብር ዋስ እንድትፈታ ተፈቀደ

23 December 2018ታምሩ ጽጌ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) የተለያዩ መዝናኛ ዝግጅቶች አስተዋዋቂ የነበረችው ወ/ሮ ፍፁም የሺጥላ፣ ከሜቴክ ጋር በተያያዘ ተጠርጥራ ከታሰረችበት የሙስና ወንጀል በ50 ሺሕ ብር ዋስ ከእስር እንድትፈታ ፍርድ ቤት ፈቀደ፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቡድን ከአንድ ወር በፊት ከሜቴክ ከፍተኛ ኃላፊዎች ጋር በመመሳጠር፣ የኮርፖሬሽኑ ሠራተኛ ሳትሆን እንደሆነች በማስመሰልና የድጋፍ ደብዳቤ በማጻፍ ወደ አሜሪካ […]

Read More →
Latest

ፌዴራል ፖሊስ ስለታገዱት የሪል ስቴት ኩባንያዎች መረጃዎች እንዲላኩለት ጠየቀ

By   /  December 23, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፌዴራል ፖሊስ ስለታገዱት የሪል ስቴት ኩባንያዎች መረጃዎች እንዲላኩለት ጠየቀ

የታገዱ የሪል ስቴት ኩባንያዎች የሚካሄድባቸው ምርመራ በፍጥነት እንዲጠናቀቅ ጠየቁ በ28 የሪል ስቴት ኩባንያዎች ላይ ታኅሳስ 8 ቀን 2011 ዓ.ም. ከወጣው ዕግድ በኋላ፣ ፌዴራል ፖሊስ በኩባንያዎቹ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ክፍላተ ከተሞችን መረጃዎች ጠየቀ፡፡ ፌዴራል ፖሊስ ለአሥሩም ክፍላተ ከተሞች የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽሕፈት ቤቶች፣ እንዲሁም ለይዞታ አስተዳደር የሽግግር ጊዜ አገልግሎት ዴስክ በጻፈው ደብዳቤ ተቋማቱ ኩባንያዎቹን በተመለከተ […]

Read More →
Latest

በደቡብ ሱዳን ግዳጅ ላይ የነበሩ የመከላከያ መኮንን በሜቴክ ጉዳይ ተጠርጥረው ታሰሩ

By   /  December 23, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on በደቡብ ሱዳን ግዳጅ ላይ የነበሩ የመከላከያ መኮንን በሜቴክ ጉዳይ ተጠርጥረው ታሰሩ

በቀድሞዎቹ የደኅንነትና የሜቴክ ከፍተኛ ኃላፊዎች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ በ በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችንና ሌሎች ንብረቶችን ሰብስቦ መልሶ መጠቀም መምርያ ኃላፊ ለግዳጅ በደቡብ ሱዳን አብዬ ግዛት እያሉ በአለቃቸው መጠርጠራቸው ተነግሯቸው ወደ ኢትዮጵያ ሲመለሱ፣ ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተይዘው ከታሰሩ በኋላ ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ ተጠርጣሪው ኮሎኔል ካሳ ሮባ የተጠረጠሩበትን ጉዳይ […]

Read More →
Latest

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመልሶ ማልማት ምክንያት ነባር ነዋሪዎች አይፈናቀሉም አለ

By   /  December 23, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመልሶ ማልማት ምክንያት ነባር ነዋሪዎች አይፈናቀሉም አለ

ነዋሪዎች በነበሩበት ቦታ የተሻለ ኑሮ እንዲያገኙ የሚያመቻች ጥናት እየተካሄደ ነው ማ ነዋሪዎች በነበሩበት ቦታ የተሻለ ኑሮ እንዲያገኙ የሚያመቻች ጥናት እየተካሄደ ነው በምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) የሚመራው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ ከዚህ በኋላ በሚያስተዳድረው ክልል ውስጥ በመልሶ ማልማት ፕሮግራም የሚፈናቀል አንድም ሰው እንደማይኖር አቋም ያዘ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከያዘው አቋም በመነሳት የመሬት ልማትና ማኔጅመንት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar