www.maledatimes.com 2018 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2018  -  Page 3
Latest

ኦዴፓ በኦሮሚያ በሚንቀሳቀሱ የጥፋት ኃይሎች ላይ ማንኛውም ዓይነት ዕርምጃ ይወሰዳል አለ::

By   /  December 23, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኦዴፓ በኦሮሚያ በሚንቀሳቀሱ የጥፋት ኃይሎች ላይ ማንኛውም ዓይነት ዕርምጃ ይወሰዳል አለ::

የኦነግ ሠራዊት ራሱን እንዲከላከል መታዘዙን ሊቀመንበሩ አስታወቁ ፖ ኦዴፓ በኦሮሚያ በሚንቀሳቀሱ የጥፋት ኃይሎች ላይ ማንኛውም ዓይነት ዕርምጃ ይወሰዳል አለዮ የኦነግ ሠራዊት ራሱን እንዲከላከል መታዘዙን ሊቀመንበሩ አስታወቁ በኦሮሚያ በሚንቀሳቀሱ የጥፋት ኃይሎች ላይ ማንኛውም ዓይነት ዕርምጃ እንዲወሰድ መወሰኑን፣ ክልሉን የሚያስተዳድረው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) አስታወቀ። የኦዴፓ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አስቸኳይ ስብሰባውን ሐሙስ ታኅሳስ 11 […]

Read More →
Latest

የአርቲስቱ ጠላቱ ቲያትር ቤቱ ጌታቸዉ ታረቀኝ

By   /  December 18, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአርቲስቱ ጠላቱ ቲያትር ቤቱ ጌታቸዉ ታረቀኝ

  የአርቲስቱ ጠሊቱ ቲያትር ቤቱ የ1966ቱ አብዮት የፇጠረዉ የባሕሌ ምኒስቴርም ሆነ አሁን ያሇዉ የቲያትር ቤቶች አዯረጃጀት፤ ሇአርቲስቱም ሆነ ሇጥበቡ ማዯግ ያበረከቱት አስዋፅኦ ብዙም የሚባሌሇት አይመስሇኝም ቲያትር ቤቱ በአርቲስቱ የጥበብ ሥራ፤ ኪራይ ተቀባይ ከመሆን ያሇፇ፤ የዉስጥ አሰራሩን አንኳ ብዙም መቀየር ያሌቻሇ ዯካማ ተቋም በመሆኑ፤ የመዴረክ መብራት፤ አርቲስቶች የሚቀባቡት /ሜክ አፕ/ ማቅረብ የማይችሌ፤ መብራት አምፑሌ ወይ መቆጣጣሪያዉ […]

Read More →
Latest

መቶ አለቃ ግርማ ወልደጊዮርጊስ አረፉ

By   /  December 15, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on መቶ አለቃ ግርማ ወልደጊዮርጊስ አረፉ

ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ታህሳስ 19 ቀን በ1917 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ተወለዱ፤ በልጅነታቸውም የቤተክህነት ትምህርት ከተማሩ በኋላ፣ በ1926 ዓ.ም. በተፈሪ መኮንን ትምሕርት ቤት ገብተው እስከ ጣልያን ወረራ ድረስ ዘመናዊ ትምህርት ተከታትለዋል፡፡ መቶ አለቃ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ከመስከረም 28 ቀን 1994 ዓ/ ም ጀምሮ ለሁለት ዙር እስከ መስከረም 27 ቀን 2006 ዓ/ም የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሆነው ያገለገሉ […]

Read More →
Latest

ሰመሃል መለስ ዜናዊ ታስራ ተፈታች

By   /  December 14, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰመሃል መለስ ዜናዊ ታስራ ተፈታች

Read More →
Latest

ሻለቃ መስፍን ስዩም በቁጥጥር ስር ውለዋል

By   /  December 14, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሻለቃ መስፍን ስዩም በቁጥጥር ስር ውለዋል

ሻለቃ መስፍን ስዩም በቁጥጥር ስር ውለዋል የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ህብረት ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ የቀድሞ ምክትል ስራ አስኪያጅ ሻለቃ መስፍን ስዩም በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ። ሻለቃ መስፍንን ፖሊስ ዛሬ ፍርድ ቤት ይዟቸው ቀርቦ የነበረ ቢሆንም ተጠርጣሪው የተያዙበትን ምክንያት እንደማያውቁ ለፍርድ ቤቱ በመግለጻቸው የተጠረጠሩበትን ወንጀል በመርማሪ ፖሊስ ተነግሯቸው ለሰኞ ታህሳስ 8 ቀን 2011 […]

Read More →
Latest

የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕረዚዳንት መቶ አለቃ ግርማ ወልደጊዮርጊስ ሆስፒታል ገቡ

By   /  December 14, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕረዚዳንት መቶ አለቃ ግርማ ወልደጊዮርጊስ ሆስፒታል ገቡ

T የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ በጠና ታመው ሆስፒታል ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በጦር ሀይሎች ሆስፒታል ህክምና ሲደረግላቸው ቢቆይም እስከዛሬ ብዙም ለውጥ አላሳዩም፡፡ አቶ ግርማ ለ12 ዓመተታት ያህል ሀገራችንን በፕሬዚዳንትነት ያገለገሉ ብቸኛው መሪ ሲሆኑ ከሁለት ሳምንት በኋላ ታህሳስ 19 በመኖሪያ ቤታቸው 95ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን በደማቅ ስነ ስርዓት ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ስለመሆኑ ተሰምቷል፡፡ የህወሃት መንግስት ለመⶆለቃ ግርማ […]

Read More →
Latest

የህዳሴው ግድብ 750 ሜጋ ዋት የቅድመ ማመንጨት ሥራ ከሁለት ዓመት በኋላ ይጀምራል ተባለ

By   /  December 14, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የህዳሴው ግድብ 750 ሜጋ ዋት የቅድመ ማመንጨት ሥራ ከሁለት ዓመት በኋላ ይጀምራል ተባለ

የግድቡ ሥራ በአራት ዓመታት ይጠናቀቃል ተብሏል ፖለቲካ የህዳሴው ግድብ 750 ሜጋ ዋት የቅድመ ማመንጨት ሥራ ከሁለት ዓመት በኋላ ይጀምራል ተባለ 13 December 2018ብርሃኑ ፈቃደ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሥራ ማስተካከያዎች ተደርገውበት ከሁለት ዓመታት በኋላ 750 ሜጋ ዋት የቅድመ ኃይል ማመንጨት ሥራ እንደሚጀምር የግድቡ ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ ገለጹ። የጥራትና የጊዜ መጓተት ችግሮች በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) […]

Read More →
Latest

አራዳ የተሰኘው ዜማ ለፍቃዱ ተክለማርያም ላደረገው መልካምነት መገለጫ ነው !

By   /  December 14, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on አራዳ የተሰኘው ዜማ ለፍቃዱ ተክለማርያም ላደረገው መልካምነት መገለጫ ነው !

የገንዘቡ ውዝግብ አርቲስቶችን በሙሉ ከልብ አሳዝⶈል ፣ ይህ የእኛነታችን መገለጫችን አይደለም!! አራዳ የተሰኘው አዲስ ነጠላ የሙዚቃ ዜማ በቅርቡ መለቀቁ ይታወቃል ግጥም እና ዜማ ደራሲው ድምጻዊው አብዱ ኪያር ሲሆን የዚህን ሙዚቃ የተጫወተው ደግሞ ወጣቱ ድምጻዊ ፍቃዱ ግርማ ነው ። አራዳ የተሰኘው ይሄው አዲሱ ዜማ በዩቱብ ላይከተለቀቀ ቀን ጀምሮ ከአርባ አምስት ሺህ አድማጮጭ በላይ ተመልካች ሲኖረው የሙዚቃ […]

Read More →
Latest

ከነትጥቃቸው ቤተ መንግሥት ከገቡ ኮማንዶዎች 66ቱ በወታደራዊ ፍርድ ቤት ተፈረደባቸው

By   /  December 14, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከነትጥቃቸው ቤተ መንግሥት ከገቡ ኮማንዶዎች 66ቱ በወታደራዊ ፍርድ ቤት ተፈረደባቸው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድን (ዶ/ር) ለማግኘትና ጥያቄዎችን ለመጠየቅ በሚል ምክንያት ከነትጥቃቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ገብተው ከነበሩ 216 የመከላከያ ሠራዊት መካከል 66ቱ በወታደራዊ ፍርድ ቤት ፍርድ እንደተሰጣቸው ተገለጸ፡፡ ሐሙስ ታኅሳስ 4 ቀን 2011 ዓ.ም. የመከላከያ ሠራዊት ሪፎርምና አገራዊ ሰላምና ፀጥታን በማስመልከት መግለጫ የሰጡ የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ መኮንኖች እንደገለጹት፣ የሠራዊቱ አባላት ሆነው ቤተ መንግሥት ከነትጥቃቸው መግባታቸው በሠራዊቱ […]

Read More →
Latest

የሰበአዊ መብት ጥሰት በኢትዮጵያ ፣ እና የህወሃት መንግስት አድራጎት !

By   /  December 11, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰበአዊ መብት ጥሰት በኢትዮጵያ ፣ እና የህወሃት መንግስት አድራጎት !

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar