የዓለም ገነት ቆርቆሮ ፋብሪካና የቀድሞ የሪቬራ ሆቴል ባለቤት ታስረው 14 የምርመራ ቀናት ተጠየቀባቸው
25 November 2018 ታምሩ ጽጌ ‹‹ከምንም ዓይነት ወንጀል ጋር ንክኪ ስለሌለኝ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሾመውኝ ነበር›› የቀድሞ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ከብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ጋር ሕገወጥ የሽያጭ ውል በመግባትና ግብይት በመፈጸም ያላግባብ ጥቅም በማግኘት የተጠረጠሩት የዓለም ገነት ቆርቆሮ ፋብሪካና የቀድሞ የሪቬራ ሆቴል ባለቤት፣ ፍርድ ቤት ቀርበው 14 ቀናት ለተጨማሪ ምርመራ ተጠየቀባቸው፡፡ ተጠርጣሪው […]
Read More →አልኮል መጠጥና ጠጭዎች የሚገናኙበት ሰዓት ሕግ ወጣለት
የሚንስትሮች ምክር ቤት ትላንት ዓርብ ቀን ያጸደቀው እና ህግ ሆኖ እንዲወጣ ለፓርላማ በላከው አዋጅ ከ10 በመቶ በታች የአልኮል ይዘት ያላቸው መጠጦች (እነ ቢራ) ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽቱ 3:00 ሰዓት በማንኛውም የብሮዶካስት ሚዲያ (ቲቪ & ራዲዮ ) እንዳይተዋወቁ ሊደነግግ ነው። በመሆኑም ከ10 በታች የአልኮል ይዘት ያላቸው መጠጦችን የሚያመርቱ የአልኮል ምርቶቻቸውን ከምሽቱ 3:00 ሰዓት እስከ […]
Read More →በመላው አውሮፓ የኢትዮጵያዊያኖች እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ህብረት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
እኛ በአውሮፓ የምንገኝ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በቅርቡ እ.አ.አ በ31ኦክቶበር 2018 ዓ.ም. በፍራንክፈርት የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በውጭ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻቸው ጋር የተገናኙበት ስብሰባ ላይ የተፈጸመውን አጠያያቂ ድርጊት በጀርመን እንዲሁም በአውሮፓ የምንገኝ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ያንገላታ ያሳዘነ እና ያስቆጣ ተግባር ነው። ይህ የለውጥ ሂደት በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ህይወታቸውን እና ንብረታቸውን ያጡበትን አካላቸው […]
Read More →የአንጋፋው ጋዜጠኛ እና ደራሲ አጥናፍ ሰገድ ይልማ 6ተኛ የሆነው እና “የፓለቲካ አሽሙር” የተሰኘው መፅሐፍ ይመረቃል።
የአንጋፋው ጋዜጠኛ እና ደራሲ አጥናፍ ሰገድ ይልማ 6ተኛ የሆነው እና “የፓለቲካ አሽሙር” የተሰኘው መፅሐፍ ቅዳሜ ህዳር 15ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ በ8ሰዓት ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከፍ ብሎ በሚገኘው በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መፃሕፍት እና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ(ወመዘክር) አዳራሽ ይመረቃል። አጥናፍ ሰገድ ይልማ ከ 1952 -1972 ድረስ ባሉት ዓመታት በማስታወቂያ ሚኒስቴር ውስጥ ከ ጀማሪ ዘጋቢነት እስከ ዋና አዘጋጅነትየሠሩ ሲሆን […]
Read More →የራይድ የትራንስፖርት ቴክኖሎጂ ሊቆም ነው!
የራይድ የትራንስፖርት ቴክኖሎጂ ሊቆም ነው! azeb worku እኔ የራይድ አገልግሎት ተጠቃሚ ነኝ የቴክኖሎጂ ሓሳቡ ለሐገሬ ያበረከተውን አስተዋፅእ በማየት የራይድ አገልግሎት ሠጪዎችን እና የራይድ ፈጣሪዎችን አግኝቼ ምንድነው? ለምንድነው የተከለከላችሁት ? ብዬ ስጠይቅ ያገኘሁት ምላሽ: ድርጅቱ ያለው ፍቃድ የቴክኖሎጂ ነው ስለዚህ ዘርፍ ቀይሮ በትራንስፖርት ፍቃድ ይሠማራ በሚል ነው አሉኝ ። ድርጅቱ በዚህ ዘርፍ ለመሠማራት ቢያንስ 30 መኪና ማስገባት […]
Read More →ቴድሮስ ተሾመ ከጠቅላይ ሚንስትሩ በአለ ሲመት ጋር በተያያዘ ተከሰሰ
ቴድሮስ ተሾመ ከጠቅላይ ሚንስትሩ በአለ ሲመት ጋር በተያያዘ ተከሰሰ የሴባስቶፖል ሲኒማ ባለቤት ቴዎድሮስ ተሾመ ሚያዚያ 27 ቀን በአዲስ አበባ ሚሊኒዬም አዳራሽ በተዘጋጀው የውይይትና የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በአለ ሲመት ልዩ መርሐግብር ኪነጥበባዊ ዝግጅትን እንዲያቀርብ በድርጅቱ ቴድሮስ ፊልም ስራዎች አማካኝነት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ጋር ሚያዚያ 4 ቀን የገባው የ231 ሺህ ብር ውል በውሉ መሰረት ክፍያ ባለመፈፀሙ […]
Read More →ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ።
⬆️⬆️ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ። ምክትል ከንቲባው በአየር መንገዱ የምስለ በረራ እና ሌሎች አገልግሎት መስጫዎች ተዘዋውረው ጉብኝት አድርገዋል። የአየር መንገዱ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አባዱላ ገመዳም ከምክትል ከንቲባው ጋር በመሆን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸው ወቅትም የአየር መንገዱ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ገለጻና […]
Read More →መንገዶች ባለስልጣን የቀድሞ ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበረ ግለሰብ በተከሰሰበት የሙስና ወንጀል በአምስት ዓመት ከስድስት ወር እስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ ውሳኔ ሰጠ።
ቤንሻንጉል ጉምዝ‼️ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የክልሉ የገጠር መንገዶች ባለስልጣን የቀድሞ ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበረ ግለሰብ በተከሰሰበት የሙስና ወንጀል በአምስት ዓመት ከስድስት ወር እስራትና በገንዘብ #እንዲቀጣ ውሳኔ ሰጠ።p ፍርድ ቤቱ ዛሬ ባዋለው ችሎት የቅጣት ውሳኔውን ያሳለፈው የባለስልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ በነበረው አቶ መልካሙ ታደሰ ላይ ነው። ግለሰቡ ለመንገድ ሥራ የሚውሉ መሳሪያዎች ግዢ ለመፈፀም […]
Read More →⬆️⬆️ምክር ቤቱ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾመ።
‼️‼️‼️ሰበር ዜና‼️‼️‼️ ⬆️⬆️ምክር ቤቱ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾመwww የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾመ።ምክር ቤቱ በዛሬው እለት ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ስብሰባው ነው የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እጩ ሰብሳቢ ለመምረጥ የቀረበ የውሳኔ ሃሳብን መርምሮ ያፀደቀው።ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድም ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳን ለብሔራዊ ምርጫ […]
Read More →The melody makers Dalol Bands
Thirty Years ago Ethiopian Reggae was injected into Jamaica’s homegrown music with Bob & Rita Marley’s children’s group, Ziggy Marley & The Melody Makers . Here are the Two Crucial albums that help propel them to a much wider audience than they had previously appealed to with the help of Dallol Ethiopian Afro-Reggae band. Reggae […]
Read More →