www.maledatimes.com 2018 - MALEDA TIMES - Page 6
Loading...
You are here:  Home  >  2018  -  Page 6
Latest

ፓርላማው ነገ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢን ሹመት ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል (በጺዮን ግርማ)

By   /  November 21, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፓርላማው ነገ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢን ሹመት ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል (በጺዮን ግርማ)

• የቀድሞ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ሰብሳቢ ይሆናሉ ተብሏል • የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ጉዳይ ውሳኔ ላይ አልተደረሰም በነገው ዕለት አራተኛ ዓመት የሥራ ዘመን ሰባተኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል ተብሎ የሚጠበቀው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢነት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ዕጩ ሆነው የሚቀርቡትን የቀድሞዋ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪና የሕግ ባለሞያ ወ/ት ብርቱካን […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር በዘር ጥላቻ ላይ ያመረኮዘ ጥቃት እየሰነዘረ ነው ሲሉ ደብረ ጺዮን ተናገሩ

By   /  November 20, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር በዘር ጥላቻ ላይ ያመረኮዘ ጥቃት እየሰነዘረ ነው ሲሉ ደብረ ጺዮን ተናገሩ

ህዝቡ ደግሞ ተገቢውን ቅጣት ነው በህወሃት መንግስት ላይ እየተፈጸመ ያለው ቀጣይነት ሊኖረው ይገባል ሲሉ ገለጹ   በኢትዮጵያ ገዥው ፓርቲ በትግራይ ህዝብ ላይ የተቃዋሚ ስርአትን እያስፈጸመ ነው በዘር ጥላቻ የታወረ መንግስት ነው ሲሉ የትግራይ ሊቀመንበር አቶ ደብረጺዮን በቅርቡ ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣኖችን በቁጥጥር ስር ለማዋል እና የዘር መስመርን በሙስና ወንጀል ወደ እስር ቤትን ዘርን ያመላከተ ጥቃት ተግባራዊ […]

Read More →
Latest

ግብፅና ኢትዮጵያ በናይል የግጭት ክርክር ላይ ለመወያየት ተስማሙ

By   /  November 18, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ግብፅና ኢትዮጵያ በናይል የግጭት ክርክር ላይ ለመወያየት ተስማሙ

ግብፅና ኢትዮጵያ በናይል የግጭት ክርክር ላይ ለመወያየት ተስማሙ

Read More →
Latest

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአፍሪካ እና የአፍሪካ ቀንድ ለሚኖረው ለአዲሱ ሰላማዊ ዘመን የኬንያን አስፈላጊነት አጽንኦት ገለጹ።

By   /  November 18, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአፍሪካ እና የአፍሪካ ቀንድ ለሚኖረው ለአዲሱ ሰላማዊ ዘመን የኬንያን አስፈላጊነት አጽንኦት ገለጹ።

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአፍሪካ እና የአፍሪካ ቀንድ ለሚኖረው ለአዲሱ ሰላማዊ ዘመን የኬንያትን አስፈላጊነት አጽንኦት ሰጥቷል. አፍወቂ በአገሪቱ የአገሪቱ ዋና ዳይሬክተር የአገሪቱ ብሔራዊ ምርምር ዳይሬክተር የሚመራውን የኬኒያን ልዑካን ባቀረቡበት ወቅት የኤርትራ መረጃ ሚኒስትር አስታወቁ። በአፍሪካ ቀንድና በኬንያ ሰላማዊ የሆነ አዲስ ዘመን በእውነቱ ለአከባቢው አስፈላጊውን ሚና እንደሚጫወት ይታመናል ሲሉ ገልጸዋል. ለአቶ ኡሁሩ ኬንያታ ከዩኒቨርሲቲው የተላከ መልእክት […]

Read More →
Latest

የሃገር ንብረትን በመዝረፍ የግል ንብረት ያደረጉ ዜጎች ባንኮቻቸው እንዲታይ ውሳኔ ተላለፈ ፣ስም ዝርዝራቸውን ይዘናል።

By   /  November 15, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የሃገር ንብረትን በመዝረፍ የግል ንብረት ያደረጉ ዜጎች ባንኮቻቸው እንዲታይ ውሳኔ ተላለፈ ፣ስም ዝርዝራቸውን ይዘናል።

ባንካቸው ያለ ሂሳብ ቼክ ይደረግ የተባሉ ሰዎች!! 1) ጌታቸው አሰፋ አበራ 2) ልዕልቲ ጌታቸው አበራ(ልጅ) 3) ዶ/ር ሀሽም ቶፊቅ መሃመድ 4) ያሬድ ዘሪሁን ሽጉጤ 5) ወይንሸት ዘሪሁን ሽጉጤ (እህት) 6) ቤተልሔም ዘሪሁን ሽጉጤ (እህት) 7) ትግስት ዘሪሁን ሽጉጤ (እህት) 8/ ዳንኤል ዘሪሁን ሽጉጤ (ወንድም) 9) አዳነች ተሰማ ቶላ (ሚስት) 10) ሀዊ ተሰማ ቶላ (ሚስት) 11) […]

Read More →
Latest

ካንሰርን በጋራ እንከላከል የጠቅላይ ሚንስትር አብይ ወቅታዊ መልእክት

By   /  November 15, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ካንሰርን በጋራ እንከላከል የጠቅላይ ሚንስትር አብይ ወቅታዊ መልእክት

በመላው አለም ከፍተኛ የሆኑ ማህበረሰቦች በተለያዩ የካንሰር በሽታዎች በመጠቃት ላይ ይገኛሉ ። በተለይም በሴቶች ላይ የተንሰራፋው ይሄው የካንሰር በሽታ ብዙሃኑን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሞት እንደ ዳረገ ይታወቃል። በአሁን ሰአት በአለማችን ውስጥ ከ1.7 ሚሊዮን ህዝብ በላይ በሞት ይወሰዳል ይህም ከፍተኛውን የሞት አደጋ ከሚከናወንበት ውስጥ አንዱ የካንሰር በሽታ ነው ። ለዚህም ይመስላል ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በከፍተኛው […]

Read More →
Latest

Tigray deserves praise for arrest of ex-army chief – Ethiopian activist

By   /  November 14, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on Tigray deserves praise for arrest of ex-army chief – Ethiopian activist

Abdur Rahman Alfa Shaban   11 hours ago ETHIOPIA Ethiopia’s northern Tigray regional state deserves praise for the role they played in the arrest of a former army chief currently in Addis Ababa to face corruption charges. This is the view of an Ethiopian activist, Jawar Mohammed. The army chief in question is Brigadier General Kinfe […]

Read More →
Latest

✍🏽 በ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ የተደረገ ምርመራ እና መግለጫ

By   /  November 14, 2018  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ✍🏽 በ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ የተደረገ ምርመራ እና መግለጫ

✍🏽 በ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ የተደረገ ምርመራ እና መግለጫ – ANA (All Nippon Airways) የተባለዉ የጃፓን አየር መንገድ ከቦይንግ ያዘዛቸዉ 5 B787 ድሪም ላይነር ደረጃቸዉን ያልጠበቁ በመሆኑ እና ዲዛይናቸዉ ችግር ስላለበት እንዲሁም ጭነት ሳይጭኑ በራሱ ከባድ በመሆናቸዉ ከቦይንግ ጋር የነበረዉን ዉል ያፈርሳል፡፡ ቦይንግ ገዢ እንደምንም ሲያፈላልግ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፈቃደኛ በመሆን ይወስዳቸዋል፡፡አየር መንገዱ 5ቱን […]

Read More →
Latest

የጠቅላይ አቃቤ ህግ አጠቃላይ መግለጫ እና የፍትህ ውሳኔ የተላለፈባቸው ሰዎች ጉዳይ

By   /  November 12, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጠቅላይ አቃቤ ህግ አጠቃላይ መግለጫ እና የፍትህ ውሳኔ የተላለፈባቸው ሰዎች ጉዳይ

ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በአሁኑ ሰዓት መግለጫ እየሰጠ ሲሆን፤ በእስካሁኑ መግለጫም ተከታዮቹ ነጥቦች ተነስተዋል- ጠቅላይ ዐቃቤ ህጉ ከሰብአዊ መብት ጋር በተያያዘ ላላፉት አመታት በርካታ ጥሰቶች ተፈጽሟል ብሏል፤ በዚህም መሰረት ከዚህ በታች ያሉት ወንጀሎች መፈጸማቸው በምርመራ ተለይቷል ነው ያለው፤ • በህግ የማይታወቁ ስውር እስር ቤቶች ነበሩ፤ በአዲስ አበባ ሰባት ቦታዎች በሌሎችም እንዲሁ ተገኝተዋል፤ • በሽብር ተጠርጥረው የሚያዙ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያውያኖች ሰላማዊ ሰልፍ በሚንሶታ አደረጉ !

By   /  November 11, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ኢትዮጵያውያኖች ሰላማዊ ሰልፍ በሚንሶታ አደረጉ !

ቃልአቀባያችን ሄኖክ ሙሉውን ሪፖርት ይዞታል።

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar