የሹመት ሳምንታት በአብይ አህመድ
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ጀምረው ካከናወኗቸው በርካታ የለውጥ ርምጃዎች ሴቶችን ወደ ከፍተኛ የአመራር እርከኖች ማሳደጋቸውና በሃገራችን የፓለቲካዊ የስልጣን ክፍፍል ባልተለመደ መልኩ የከፍተኛ የአመራርና የሀላፊነት ቦታዎች በተለይም ደግሞ ከ20 የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ሹመቶች ለሴቶች ግማሹን መስጠታቸው፣ የርዕሰ ብሔርንና የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትነትን አሁንም ሴቶችን መሰየማቸው አለም አቀፍ አድናቆትን እያስገኘላቸው ነው። ለነዚህ የጠቅላይ ሚስትሩ አብይ […]
Read More →ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ላይ ስለተደረጉ የግድያ ሙከራዎች
ባለፈው አንድ አመት ውስጥ በጀግኖች መሪዎቻችን ላይ የተሞከረው እና የተመከረው የግዲያ ሚስጥር፦ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ላይ የተደረገ ሙከራ፦——————-#1ኛ. ልክ ለኦቦ ለማ መገርሳ ጠባቂዎች ሁለት ሁለትሚሊዮን ብር የነብስ ወከፍ ክፍያ ሰጥቶ ለማስገደልእንደተሞከረው ሁሉ ለዶ/ር አብይ ጠባቂዎችም ሁለት ሁለት ሚሊዬን እንደሚሠጣቸው ቃል ተገብቶላቸው ለመግደል ተስማምተው ነበር።ዳሩ ግን ጠባቂዎቹ በዶ/ር አብይ ፍቅር የተሸነፉ ስለነበር የተነገራቸውን ሚስጥር ነግረውት ከሃገር […]
Read More →The French in Ethiopia: story of the Addis-Djibouti train line
Today in Ethiopia in the history Ever since the French poet Arthur Rimbaud became a trader in the Eastern city of Harar, Ethiopia has captured the imagination of the French people as an exotic land boasting a millenary culture. Towards the end of the 19th century, precisely at the time Rimbaud was in Ethiopia, a […]
Read More →ኦነግን እንደ ስለት ልጅ ማንቀራበጡ ይብቃ!
ኦነግን እንደ ስለት ልጅ ማንቀራበጡ ይብቃ! የኦነግ መሪ የሆኑት አቶ ዳውድ ኢብሳ ከዋልታ ራዲዮ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ ድርጅታቸው ትጥቅ አለመፍታቱን፣ መፍታትም እንደማይፈልግ፣ ፈታ መባልም እንደማይፈልግ እና በዚህ ደረጃ ከመንግስት ጋርም ስምምነት ያደረጉ የሚመስል መግለጫ ሰጥተዋል። ቃል በቃል ለመጥቀስም “ትጥቅ መፍታት የሚባል ነገር በጣም ሴንሲቲቭ ጥያቄ ነው፤ ኦነግ ትጥቅ አልፈታም፣ መፍታትም አይፈልግም፣ ፈታም መባል አንፈልግም … […]
Read More →‹‹”ልጄ ከሞተ ጀምሮ በሀዘንና ትካዜ ውስጥ ነኝ፤'”»የኢንጅነር ስመኘው በቀለ አባት!!
የሽባባው ዘመዶች የት ደረሳችሁ በልጃችሁ ስም መነገድ እና በቃል አለመገኘት ምን ያህል ከባድ ነው? ወንድማችን ሀይለማሪያም ቀሬ ይህን ሼር እንድናረግ በውስጥ መስመር ልኮልናል። በምንችለው እንርዳቸው ። ለኢንጅነር ስመኘው በቀለ አባትና ቤተሰብ በመርዳት እንታደጋቸው ። ‹‹ልጄ ከሞተ ጀምሮ በሀዘንና ትካዜ ውስጥ ነኝ፤የነፃ-ህክምና ድጋፍ ይደረግላቸው የሚል ብጣሽ ወረቀት ይፃፍልኝ::››‹‹በሚዲያ እንደሚረዱኝ የገለጹ አካላት እስካሁን ምንም አላደረጉልኝም፡፡›› የሟች ኢንጅነር ስመኘው […]
Read More →‹‹እኔ አንችን ስወድሽ››
ዶ/ር ዐቢይ ለኢትዮጵያ የጻፈው ‹‹እኔ አንችን ስወድሽ››—›ልክ እንደ ምኒልክ – እንደነ ጣይቱ፤ለአንች ነፃነት – እንደሚቆጡቱ…እንደ አፄ ካሌብ – ባሕር ተሻግሬ፤እንደ አባባ ጃንሆይ – ክፉን ተናግሬ፤እንደ አፄ ዮሐንስ – አንገቴን ሰጥቼ፤ልክ እንደ መይሳው – ራሴን ሰውቼ፤እንደነ ገብርዬ – እንደ ጀግናው በላይ፤ከአንች ክብር በቀር – የራሴን ቤት ላላይ፤በፍጹም መታመን፤በጽናት በመቆም – ከሕዝቦችሽ ጋራ፤ወይ በአንድነት ልንኖር…ወይም ላ‘ንች ክብር – […]
Read More →የኢሃዴግ ሊቀመንበሩ ዶክተር አብይ ሆነ
ድጋሚ መመረጣቸው ህዝቡን ይበልጥ አስደስቶታል ፣ለውጡ ከውስጥ ጭምር የመጣ ነው …የህወሃት ልምላሜ ወደ መድረቁ ደርሷል! በሐዋሳ እየተካሄደ ባለው 11ኛው የኢሕአዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ ዛሬ መስከረም 25 ቀን 2011 ዓ.ም. ከቀትር በኃላ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ሊቀመንበር፣ አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ሊቀመንበር ተደርገው ሲመረጡ፣ አቶ አወቀ ኃይለ ማርያም (ኢንጂነር) የኦዲትና ቁጥጥር ኮሚሽን ሰብሳቢ ተደርገው ተመርጠዋል፡፡ በምርጫው […]
Read More →በቤኒሻንጉል ጉምዝና በደቡብ ክልሎች ጥቃት የተፈጸሙት መንግሥትና የፀጥታ አካላት መከላከል ባለመቻላቸው መሆኑ ተገለጸ
የመንግስት አካላት በህብረተሰቡ ላይ ምንም አይነት የሰበአዊ መብት ከለላ ለማድረግ አለመብቃታቸው ፣በአስተዳደሩ ላይ የእውቀት ማነስ እንዳለም ተጠቁⶁል። ፖለቲካ በቤኒሻንጉል ጉምዝና በደቡብ ክልሎች ጥቃት የተፈጸሙት መንግሥትና የፀጥታ አካላት መከላከል ባለመቻላቸው መሆኑ ተገለጸ ብሩክ አብዱ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሺ ዞንና በደቡብ ክልል ካፋና ሸካ ዞኖች በተከሰቱ ግጭቶች፣ መንግሥትና የፀጥታ አካላት አስቀድመው በአግባቡ […]
Read More →ይመኑኝ ጠቅላይ ሚኒስትር፤ ክልላዊ አስተዳደርን ከብሄር ጋር የደባለቀው ህገመንግስቱ እንጂ ዜጎች አይደሉም፡፡
Reyot – ርዕዮት ይመኑኝ ጠቅላይ ሚኒስትር፤ ክልላዊ አስተዳደርን ከብሄር ጋር የደባለቀው ህገመንግስቱ እንጂ ዜጎች አይደሉም፡፡ ቴዎድሮስ ጸጋዬ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የኢህአዴግን ጉባኤ ሲከፍቱ ያደረጉትን ንግግር ሰማሁ፡፡ በመልካም ቃላትና አረፍተነገሮች በጎ መንፈስ በሀገራችን ለማስፈን ያደረጉትን ሙከራ ተመልክቻለሁ፡፡ እሰየው፡፡ ነገር ግን፣ ክልላዊ አስተዳደርን ከብሄር ጋር አናምታታ ብለው ማለትዎን አየሁና ድምጼን ላሰማ ተነሳሁ፡፡ እውነት እውነት እልዎታለሁ፡፡ ይህንን ክልላዊ […]
Read More →በኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ድሮን ተሰራ ሙከራውም ተከናወነ!
በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ አማካይነት የተጀመረው የድሮን ስራ ብዙ የኮምፒዪተር ፕሮግራመሮች የተሳተፉበት ሲሆን በትላንትናው እለት በተከበሩት ምንስትር ጌታሁን መኩሪያ እና አሚር አማን በተገኙበት በደብረዘይት ሙከራው መፈፀሙ ተገልፇአል ። ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በቴክኖሎጂ አንድ እርምጃ መጓዟን የሚያሳይ መሆኑን ይጠቁማል ። በዚሁ ከቀጠለ ለሚቀጥሉት አስር አመታት ከአፍሪካ ውስጥ ከናይጀሪያ ቀጥሎ ግንባር ቀደም የቴክኖሎጂ ከተማ ልትሆን እንደምትችል ተገምቶአል።
Read More →