የኢትዮጵያ የመንግሥታቱ ማኅበር አባልነት 95ኛ ዓመት
የኢትዮጵያ የመንግሥታቱ ማኅበር አባልነት 95ኛ ዓመት የኢትዮጵያ የመንግሥታቱ ማኅበር አባልነት 95ኛ ዓመት ‹‹እኔ ራስ ተፈሪ፣ አገሬን ከጭለማው ዓለም ወደ ብርሃን ለማሻገር ሰላማዊ በሆነ ሪቮሊሲዮን፣ ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ ስለሆንኩ፣ ኢትዮጵያ የጠየቀችውን የመንግሥታት ማኅበር የአባልነት ጉዳይ ተቀብሎ እንዲፈጽምልኝ እጠይቃለሁ፡፡›› ከዘጠና ስድስት ዓመታት በፊት የኢትዮጵያ መንግሥት አልጋ ወራሽ የነበሩት ራስ ተፈሪ መኰንን (ከቆይታ በኋላ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ) […]
Read More →የእሳት አደጋ በፒያሳ
የእሳት አደጋ በፒያሳ ረቡዕ መስከረም 16 ቀን 2011 ዓ.ም. ከረፋዱ 5፡30 ሰዓት በአራዳ ክፍለ ከተማ ፒያሳ መሐሙድ ሙዚቃ ቤት በስተጀርባ፣ ከመኖሪያ ቤት የተነሳ እሳት ከፍተኛ አደጋ አስከትሏል፡፡ የአካባቢው ወጣቶችና የእሳት አደጋ ሠራተኞች በመተባበር ለ1፡30 ሰዓት ያህል የቆየውን እሳት ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ላይ ለመቆጣጠር ተችሏል፡፡ እሳቱ በመኖሪያ ቤትና በመደብሮች ላይ ጉዳት አድርሷል፡፡ አካባቢው የቤትና የቢሮ ዕቃዎች […]
Read More →ሕወሓት 11 የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን መረጠ
ሕወሓት 11 የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን መረጠ ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) እያካሄደ ባለው 13ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ 11 የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን መረጠ፡፡ የድርጅቱ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት በመሆን የተመረጡት ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር)፣ ወ/ሮ ፈትለ ወርቅ ገብረ እግዚአብሔር፣ አቶ አስመላሽ ወልደ ሥላሴ (አባይ ነብሶ)፣ አቶ ዓለም ገብረ ዋህድ፣ አቶ ጌታቸው አሰፋ፣ አቶ ጌታቸው […]
Read More →ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የኤርትራውያን ስደተኞች ቁጥር ጨምሯል ተባለ
አብዛኞቹ ወደ ኢትዮጵያ እየመጡ ያሉት ኤርትራውያን ኑሮአቸውን በኢትዮጵያ ለማድረግ መሆኑን የጠቆመው የተቋሙ ሪፖርት፤ ቀሪዎቹም በኢትዮጵያ የሚገኙ ዘመዶቻቸውን ለመጠየቅ በማሰብ መምጣታቸውን አመልክቷል፡፡ ለንግድ የሚመላለሱ ኤርትራውያን ነጋዴዎች ቁጥርም ቀላል እንዳልሆነ ሪፖርቱ አስታውቋል፡፡ Written by አለማየሁ አንበሴ ላለፉት 20 ዓመታት በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ዝግ ሆኖ የቆየው ድንበር መስከረም 1 ቀን 2011 ዓ.ም መከፈቱን ተከትሎ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ […]
Read More →የሰኔ 16ቱ የቦንብ ጥቃት ጠ/ሚኒስትሩን ለመግደል ያለመ ነበር ተባለ
– “ጥቃቱን ያቀነባበረችው ግለሰብ ነዋሪነቷ በኬንያ ነው” ዐቃቤ ሕግ – ኦነግ ጉዳዩ አይመለከተኝም ብሏል ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በተጠራው የድጋፍና የምስጋና ህዝባዊ ሰልፍ ላይ የተፈፀመው የቦንብ ጥቃት ጠ/ሚኒስትሩን ለመግደል ያለመ መሆኑን ዐቃቤ ሕግ የገለፀ ሲሆን ጥቃቱን ያቀነባበረችው ግለሰብ ነዋሪነቷ በኬንያ መሆኑን ለፍ/ቤት ተናግሯል፡፡ ትናንት አርብ […]
Read More →የቦምብ ፍንዳታ ተጠርጣሪዎች የሽብርተኝነት ክስ ተመሠረተባቸው
Maleda Times Media Group ታምሩ ጽጌሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም. በመስቀል አደባባይ በተፈጸመው የቦምብ ጥቃት የተጠረጠሩ አምስት ግለሰቦች የሽብርተኝነት ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ወንጀል ችሎት ዓርብ መስከረም 18 ቀን 2011 ዓ.ም. ክሱን ያቀረበው ዓቃቤ ሕግ፣ የቦምብ ጥቃቱ የተፈጸመው ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ለመግደል መሆኑን በክሱ አስታውቋል፡፡ በቦምብ ጥቃቱ ክስ […]
Read More →Mob killings split Ethiopians as political fault lines test Abiy’s big tent
Analysis Fatal attacks in Addis Ababa area represent only the tip of recent violence, as local disputes flare during transition, and an ideological struggle heats up September 26, 2018by Nizar Manek, Ermias Tasfaye Between two popular celebratory rallies by contrasting opposition movements, Ethiopia’s deadly communal violence spread to the heart of the federation, shocking Addis Ababa, and fueling […]
Read More →የመጡበትን ሳያውቁ የሚሄዱበትን ማወቅ አይቻልም!
Must Share! 💚💛❤️ ስለ ጥንቷ አዲስ አበባ ከዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህሬ እንካችሁ! ዝምታ አለማወቅ አይደለም። የመጡበትን ሳያውቁ የሚሄዱበትን ማወቅ አይቻልም! ሙሉነህ ዮሃንስ አዲስ አበባ፣ ከየት ወደየት? – (ዶ/ር ሺመልስ ቦንሣ) “የድሮዋ በረራ (የአሁኗ አዲስ አበባ) የአምሃራ፤ ጉራጌ እና ጋፋት ክርስትና ተከታዮች ይኖሩባት የነበረች ከተማ ነች” በመጀመሪያ የዛሬ አንድ መቶ ሠላሳ አንድ አመት እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1878 […]
Read More →Statement by the Chairperson of the African Union Commission on the attacks against civilians in #Burayu, #Ethiopia
The Chairperson of the Commission is convinced that this criminal attack will only strengthen the resolve of the Ethiopian leadership and people to stand in unity, persevere on the path of reform and ensure the prevalence of the rule of the law. He reiterates the African Union’s support to the efforts of the Ethiopian Government […]
Read More →