ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ላይ የተመሠረተው ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ በዝርዝር በጥቂቱ!
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ክስ ተመሰረተባቸው። በዚህ የክስ መዝገብ የቀድሞ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ኮሎኔል ሙሉ ወልደ ገብርኤልን ጨምሮ 50 ሰዎች ይገኙበታል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ውሃ የሚያርፍበት 123,189 ሄክታር ስፋት የሪዘርቬየር ክሊሪንግና ባዮማስ ዝግጅት ስራ ደኖችን የመመንጠር፣ የማጽዳትና ከአካባቢው (ከግድቡ […]
Read More →የእርሻ ምርታማነትን ማሳደግ የኢትዮጲያን ግብርና ዘርፍ ሙሉ ኢኮኖሚያዊ እሴት ለመጠቀም ወሳኝነት ተገለጸ
የዜና መዋእለ የእርሻ ምርታማነትን ማሳደግ የኢትዮጲያን ግብርና ዘርፍ ሙሉ ኢኮኖሚያዊ እሴት ለመጠቀም ወሳኝ ነው ዘመናዊ የግብርና ኩባንያዎች ምርጥ ዘሮችን ፣ፀረ–ተባይ ኬሚካሎችን እና የተሻሻሉ የግብርና ዲጂታል ቴክኖሎጂ ጆኒኔስበርግ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ታህሳስ 12, 2019/ — የአትዮጵያ ግብርና የሀገሪቱ የኢኮኖሚ መሰረት ሲሆን ከ 70% በላይ የሚሆነዉ የሃገሪቱ የሰው ሃይል የሚተዳደርበት ዘርፍ ነዉ፡፡ ግብርና ከሀገሪቱ ጠቅላላ የሀገር ዉስጥ ምርት አንድ ሶስተኛዉን የሚሸፍን ሲሆን ለሀገሪቱ የዉጭ ምንዛሬ ማስገኛ ትልቁ ዘርፍ ነዉ፡፡ ይሁንና ኃላ ቀር የአስተራረስ ዘዴዎችና የምርታማነት ዝቅተኛ መሆን የሚያሳየው ግብርና በኢትዮጵያ ሊኖረው የሚችለውን ሙሉ አቅም መጠቀም ዉስን አድርጐታል ፡፡ ከዚህ ዘርፍ ሊገኝ የሚችለዉን ምርት ማሳደግ እንደ ጤፍ ያሉ ዋና ዋና የሚባሉትን እህሎችን በአስተማማኝ ሁኔታ በማምረት በተለይም የዉጭ ገበያዉ ላይ ትኩረት በማድረግ ለኢኮኖሚዉ ዕድገት የሚኖረዉን አስተዋጽኦ ለማጎልበት ያግዛል፡፡ ኢትዮጵያ እንደ ቡና፣ የቅባት አህሎች፣ ጥራጥሬና አበባ በብዛት ለዉጭ ገበያ የምታቀርብ ሲሆን ዘመናዊ የአስተራረስ ዘዴዎችን መጠቀምና ምርታማነትን ማሳደግ በ ቀጣይ አጭር አመታት ውስጥ ከዘርፉ ልታገኝ የሚገባዉን የዉጭ ምንዛሬ በእጅጉ ሊያሳድገዉ ይችላል፡ የኢትዮጵያ መንግስት ከ 2007 – 2012 ዓ.ም ባዘጋጀዉ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ ግብርናዉን በገቢ ምንጭነት ትልቁን ሚና እንዲጫወት ማስቀመጡ ለዘርፉ መልካም አጋጣሚን ይፈጥራል፡፡ ገበያ ተኮር የሆነ የተሳካ የእርሻ ስራ የዘርፉን ምርታማነት በሰፊዉ ያሳድጋል፤ በገጠሩ የሀገሪቱ ክፍልም በርካታ የስራ ዕድሎችን ይፈጥራል፡፡ ነገር ግን ብዙ ማነቆዎች ከፊት ተደቅነዋል፡፡ ከአነስተኛ ደረጃ እርሻ ወደ ገበያ–ተኮር ግብርናበአሁኑ ወቅት ያለዉ የኢትዮጵያ ግብርና ዘርፍ በአብዛኛዉ አነስተኛ ይዞታ ባላቸው አርሶ አደሮች የሚከናወንና እርሻዉም በዝቅተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ነዉ፡፡ ምርትና ምርታማነቱም ዝቅተኛ ነዉ፡፡ ይህም የሆነበት ዋናዉ ምክንያት አርሶ አደሮቹ እንደ ምርጥ ዘር እና ፀረ ተባይ ያሉ የግብርና ግብዓቶችን በቀላሉ ማግኘት ስለማይችሉ እና በአነስተኛ ማሳ ላይ የሚያመርቱትም ገበሬዎች ዘመናዊዉን ቴክኖሎጂና የግብርና አያያዝ ዘዴን ስለማይጠቀሙ ነዉ፡፡ ኢትዮጵያ ውስን የእርሻ መሬት ፣ የአየር ሁኔታ መዛባት ፣ የመሬት መራቆት፣ ማሳዎችን ፋታ ሳይሰጡ በተከታታይ ማረስ፣ ባልተመቻቸ መጓጓዣ መጠቀምና አስፈላጊ የሆኑ የዘርፉ ክህሎቶች በበቂ ሁኔታ ባለመኖራቸዉ ዘርፈ-ብዙ ተግዳሮቶችን ተጋፍጣለች፡፡ እነዚህን ተግዳሮቶች ለማሸነፍ የአገሪቱን የግብርና ዘርፍ ይበልጥ ሳይንሳዊ ፣ ይበልጥ የሚቌቌም እና የሚላመድ ይሆናል፡፡በሰፋፊ ማሳዎች ላይ ለሚከናወናዉ ገበያ ተኮር ለሆነው የእርሻ ስራ የግብርና ፖሊሲ መኖሩ ከእያንዳንዱ ሄክታር የሚገኘዉን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ምቹ አጋጣሚን ይፈጥራል፡፡ በመስኖ ፕሮጀክቶች ላይ የሚደረገዉ ኢንቨስትመንትና የትራንስፖርት መሰረተ-ልማት መስፋፋት በረጅም ጊዜ የኢትዮጵያን ግብርና ለማሳዳግ ጉልህ ሚና ይኖራቸዋል፡፡ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ደግሞ አርሶ አደሮች ምርጥ ዘርን እና ፀረ ተባይን እንዲጠቀሙ ማበረታታት፣ ዘመናዊ የግብርና ዘዴዎችን እንዲማሩ ማድረግ ምርታማነት በሰፊዉ እንዲጨምር ሊረዳ ይችላል፡፡በተጨማሪም ዘመናዊ የግብርና ኩባንያዎች ምርጥ ዘሮችን ፣ፀረ-ተባይ ኬሚካሎችን እና የተሻሻሉ የግብርና ዲጂታል ቴክኖሎጂ አሰራሮችን በማቅረብ እነዚህን ጥረቶች ሊያግዙ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ ፀረ-አረምና ፀረ-ተባይን በቀጣይነት ማሻሻል ገበሬዎች ሰብሎቻቸዉን ቀድመዉ በመከላከልና በመንከባከብ ምርታማነታቸዉን እንዲያሳድጉ ያግዛቸዋል፡፡ በመላዉ ዓለም ያለዉ የምግብ ፍላጎት እየጨመረ ከመሄዱ ጋር ተያይዞ አርሶ አደሮች የተሻሉ ዝርያዎችን መጠቀማቸዉ ምርታማነታቸዉን በማሳደግ የወደፊቱን ሁኔታ አስተማማኝ ያደርጋል፡፡ ዘመናዊ በሳይንስ የተደገፈ የእርሻ ስራበመጪዎቹ አመታት ዉስጥ ገበያዉ ፍጥነቱን እየጨመረ ሲሄድ የኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ምርትና ምርታማነታቸዉን ለማሳደግ ዲጂታል ቴክኖሎጂን መጠቀም የሚችሉ ይሆናል፡፡ የኢንተርኔት መረጃ መረቦችን፣ ሰዉ አልባ አዉሮፕላኖችን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ሳይንሳዊ መሳርያዎችን በመጠቀም አርሶ አደሮቹ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አብዛኞቹን አንገብጋቢ ችግሮቻቸውን መፍትሔ እንዲያገኙላቸዉ ይረዳል፡፡ ዝመናዊ በሳይንስ የተደገፈ ግብርና ማለት ተፈጥሮአዊ ሚዛንን ሳያናጉ ወቅታዊ መረጃዎችን በመጠቀም ምርትን ፣ ዉሃ፣ ማዳባሪያ፣ ፀረ ተባይ ኬሚካሎችና አፈር በአግባቡ ተይዘዉ ከፍተኛ ምርት ማስገኘት በሚያስችል መልኩ መጠቀም ማለት ነዉ፡፡በዚህ ሂደት ዉስጥ የሳተላይት ምስሎች፣ ሰዉ አልባ አዉሮፕላኖች፣ ኢንተርኔት፣ መረጃ ሰጭና ተንታኝ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች በመለስተኛ ገበያ ተኮር እርሻ ላይ ለተሰማሩ አርሶአደሮች በቀላሉ የመጠቀም እድል ይኖራቸዋል፡፡ ምንም እንኳን ኢትዮጵያ ባለፉት አስር ዓመታት የአገልግሎት ዘርፉ በፍጥነት እያደገና እየበዛ ኢኮኖሚዋን በተሳካ ሁኔታ ማስፋፋት ብትችልም ግብርናዉን ማሳደግና ማዘመን ቀጣይነት ላለዉ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገት ቁልፍ ሚና ይኖረዋል። አገሪቷ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የግብርና ምርታማነትን በማሳደግ በግብርናዉ ዘርፍ በቀጣዮቹ ዓመታት በዓለም ደረጃ ትልቅ ድርሻ እንዲኖራት የሚያስችላትን እድል ይፈጥራል፡፡
Read More →የአማራ ክልል መስተዳድር አመራሮች በሚንሶታ ልዩ ስብሰባ አድረጉ !
የአማራ ክልል ልማት ማህበር ዋና ስራ አስኪያች የሆኑት አቶ መላኩ ፈንታ እና አቶ ዮሃንስ ቧያሌው በሚንሶታ በሚገኙ የአማራ ማህበር በሚንሶታ እና ሌሎች የኢትዮጵያውያን ማህበር ላይ ያደረጉት ስብሰባ የተሳካ ከመኖኑም ባሻገር በሃገሪቱ ስለ አለው የፖለቲካ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ ሰንዝረዋል፣ስለ ክልል ስለ አሉ የልማታዊ እንቅስቃሴ እና በአማራ ልማት ማህበር ስለሚደረጉ የኢንቨስትመንት አሰራር እና የስራ […]
Read More →Church Unearthed in Ethiopia Rewrites the History of Christianity in Africa
Archaeologists now can more closely date when the religion spread to the Aksumite Empire In the dusty highlands of northern Ethiopia, a team of archaeologists recently uncovered the oldest known Christian church in sub-Saharan Africa, a find that sheds new light on one of the Old World’s most enigmatic kingdoms—and its surprisingly early conversion to […]
Read More →የዶ/ር አብይ አህመድ እና የኦቦ ለማ መገርሳ ነገር…. በጋዜጠኛ ታምሩ ገዳ
ኢትዮጵያ አሁን ለተያያዘችው “የለውጥ/የነውጥ ሂደት” ውስጥ አሻራቸውን ከጣሉ የኢሕአዲግ ቁልፍ ፓለቲከኞች መካከል አንዱ ለመሆናቸው ብዙዎች ይመሰክሩላቸዋል፣ የአርባ ዘጠኝ አመቱ የመከላከያ ሚ/ር ሹሙ ለማ መገርሳን። ታዋቂው ዘ-ኢኮነሚስት መጽሔትን ጨምሮ በበርካታ መገናኛ ብዙሀናት ዘንድ ” ከዘመኑ ተወዳጅ ፓለቲከኞች መካከል አንዱ” ሲሉ ያወደሷቸው የቀድሞው የጨፌ ኦሮሚያ ክልል ገዥ ፓርቲ ፕ/ትነት ስልጣናቸውን ለጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ በመልቀቅ የፓርቲው የምክትልነት ስልጣኑን […]
Read More →Akon has started building Akon City in Senegal with focus on cryptocurrency and renewable energy
It has previously been described as a ‘real life Wakanda’ by Megan C. Hills Lond Source ES Insider The hottest luxury and A List newsContinue Register with your social accountor click here to log inI would like to receive updates on cool openingsand celebrity lifestyle news every week, by email You may not have thought about Akon since his song ‘Lonely’ took over […]
Read More →የለማ ጉዳይ አያሰጋም! ከጋዜጠኛ ካሳሁን ለማ
የለማ መገርሳን “አልደመርም” ባይነት ተከትሎ ሶሻል ሚዲያ በተለያዩ ቡዙ ተቃውሞዎች፣ጥቂት የማይባሉ ብዥታ ውስጥ መግባት፣የለውጡ ተቃዋሚዎች መፈንደቅና ግራ መጋባቶች … ወዘተርፈ ተስተዉሏል ።ይህ ይጠበቅ ነበር። አቶ ለማ መገርሳ ” የቲም ለማ ” ፈጣሪና መሥራችና ባለቤት መሆናቸው ያስታውሷል።ከቲም ለማ መመሥረት እስከመዝለቅ ያለው ሂደትና ውጤቱ ድልበድል እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው።ሆኖም መንገዱ አልጋ በአልጋ እንዳልነበር ማንም አይዘነጋውም ።ትግልና […]
Read More →ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ ከህወሓት አመራሮች ጋር ያደረጉት ውይይት ውጤታማ ሆኖ ይሆን?
ቅዳሜ ኅዳር 7/ 2012 ዓ.ም በተካሄደው የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ግንባሩ ወደ ውህደት እንዲያመራ በአብላጫ ድምጽ ሲወሰን ስድስት የህወሓት ተወካዮች የተቃውሞ ድምጽ ሰጥተው ነበር። በቀጣዩ ቀን ዕሁድም በተካሄደው ስብሰባ ላይ የህወሓት አባላት ያልተሳተፉ ቢሆንም ከኢህአዴግ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ ጋር የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው አባላት ተገናኝተው ሊወያዩ እንደሆነ ቢቢሲ የህወሓት ከፍተኛ አመራር አባል […]
Read More →