Ethiopian to Restructure Entire U.S. Network
Shifting Los Angeles Gateway to Houston – Increasing Frequency to Washington D.C. and Chicago Google +012492581 javascript:; “The U.S. is among our most important markets owing to the presence of a large African community and growing business and tourism ties with Africa.” ALEXANDRIA, VA, January 26, 2019 /24-7PressRelease/ — Ethiopian Airlines, the largest Aviation Group in Africa […]
Read More →በባህሬን ቆንጽላ ጽህፈት ቤት ትሰራ የነበረችው ወይዘሮ እስከዳር ፊልም ሰርታ ያስመረቀችው በአረብ አገራት በሚኖሩ በንጹሃን ሴቶች ገንዘብ ነው ዳኝነት እንሻለን ሲሉ በአረብ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያኖች ገለጡ
በአረብ አገራት የሚኖሩት ኢትዮጵያን ሴቶች ስቃይ እና መከራ በአረብ አገራት ዜጎች ብቻም ሳይሆን በእራሳችንም ዜጎች ከፍተኛ ጥቃት እየደረሰብን ይገኛል ፣ዋነኛውም በኤምባሲ ሰራተኞች ሲሆን በአልተገባ ነገሮች ገንዘቦችን ይወስዱብናል ፣ ምንም አይነት ስራ አይሰሩልንም እኛንም ወክለው ምንም የሚናገሩትም የለም ሆኖም ተቋርቋሪ መስለው ዛሬ በአረብ አገራት በምንገኘው ኢትዮጵያን ሴቶች ስም የተሰራው ፊል በሁላችንም ሳንወድ በግዳጅ በተዘረፍነው ገንዘብ ሲሆን […]
Read More →የደርግ መንግሰት ከፍተኛ ባለስልጣን ኮለኔል ለገሰ አስፋው አረፉ!
Legesse Asfaw Dies Legesse Asfaw Dies A former senior government official under Mengistu Hailemariam (Col.), Legesse Asfaw, has died today while under the medical care of the Korean Hospital, in Addis Abeba. He was admitted to the hospital three days ago, according to people close to his family. Legesse was one of the 120 founders […]
Read More →ሸዋሮቢት ለአደዋ ተጓዦች ደማቅ አቀባበል አደረገች
“በምቾች የሚያንገላቱት ሸዋሮቢቶች” ጉዞ_ዓድዋ_6 ~ለራስ አሉላ ክብር ለ4 ደቂቃ ያልተቋረጠ እልልታና ሆታ ተደርጓል። 123ኛውን የዓድዋ ድል በዓል ለማክበር ዘንድሮ ለ6ኛ ግዜ የሚካሔደው የእግር ጉዞ 48 አባላትን በማሳተፍ 12ኛ ቀኑን እንዲህ ባለው ሁኔታ አሳልፏል *የሸዋሮቢት ከተማ ነዋሪዎች፤ የቀውት ወረዳ ኃላፊዎችና የከተማው አስተዳደር ደማቅ አቀባበል አድርገው ለተጓዦች በድምሩ የ11,000 (አስራ አንድ ሺህ) ብር የስንቅ ድጋፍ አድርገዋል። *የከተማው […]
Read More →የአሜሪካ እርዳታ በግማሽ ቢሊዮን ዶላር ሊቀነስ ነው
2019-01-25Author: ሳምሶን ብርሃኔ አሜሪካ ለሚቀጥሉት 11 ወራት ለኢትዮጵያ የተለያዩ የልማት ፕሮግራሞችን ለማስፈፀም እንዲሁም ለመሠረተ ልማት ዝርጋታ የምትሰጠውን ዕርዳታ በግማሽ ቢሊየን ዶላር (13 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር) በላይ ልትቀነስ እንደምትችል ታወቀ። ይህ የአገሪቷን በጀት አምስት በመቶ የሚሸፍን ሲሆን በአሁኑ ወቅት ካለው አለመረጋጋት ጋር ተዳምሮ አገሪቷን ችግር ላይ እንዳይከታት ተሰግቷል።በቅርቡ ይፋ የሆነው የአሜሪካ ኮንግሬሽናል የውጭ ሥራዎች በጀት […]
Read More →በአዲስ አበባ የተበራከቱት የዕርቃን ዳንስ ቤቶች
2019-01-23Author: ሳምሶን ብርሃኔ የወሲብ ንግድ በቀጥታ በሕግ ባይከለከልም፣ የወሲብ ንግድ ሠራተኞችን በድርጅት ደረጃ ማቅረብ ግን በኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 634 ተከልክሏል። ይሁን እንጂ ቡና ቤቶች በአስተናጋጅነት ሥም፣ የዕርቃን ዳንስ ቤቶች ደግሞ በዳንሰኝነት ሥም የወሲብ ንግድ ሥራ ላይ የተሠማሩ ሴቶችን ቀጥረው ለደንበኞቻቸው የሚያቀርቡበት አሠራር በኢትዮጵያ በተለይም በመዲናዋ አዲስ አበባ የተለመደ ሆኗል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የዕርቃን […]
Read More →የትግራይ ሕዝብ ሆይ፤ ከፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ
የትግራይ ሕዝብ ግዴታ የትግራይ ሕዝብ ሆይ፤ ከፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ታሪክ ጸሐፊዎቻችሁና የፖለቲካ መሪዎቻችሁ ከኦነግ ጋር በመሆን በዘመኑ ፖለቲካ ላይ በሚያወጧቸው መግለጫዎች ላይ ታሪክ ሲያዛቡ፥ ምንጮቹ በሚሉት መሠረት ያንን ለማስተካከል (ለማስተማር) የምጽፈውን ስለሚያነቡ አይወዱኝም ብዬ እገምታለሁ። መገመት ብቻ ሳይሆን፥ እንደማይወዱኝ ነግረውኛል። ዳኛው ነፃ አወጣኝ እንጂ፥ አቶ መለስ ዜናዊ፥ “ዘር አጥፊዎች” ብሎ ከከሰሳቸው ንጽሓን ውስጥ አንዱ አድርጎኝ […]
Read More →የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከስድስት ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ መድኃኒቶችና የሕክምና መሣሪያዎች ግዥ በመፈጸም ላይ ነኝ አለ
የመድኃኒት አቅርቦት ላይ ከፍተኛ ችግር አለ ተብሏል በአገሪቱ የሚስተዋለውን የመድኃኒትና የሕክምና መሣሪያዎች እጥረት በተወሰነ ደረጃ ለመቅረፍ፣ 6.4 ቢሊዮን ብር የሚያወጣ ግዥ በመፈጸም ሒደት ላይ መሆኑን የጤና ሚኒስትሩ አሚር አማን (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርታቸውን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማክሰኞ ጥር 14 ቀን 2011 ዓ.ም. ሲያቀርቡ እንደተናገሩት፣ በአገሪቱ የመድኃኒት አቅርቦትና ሥርጭት፣ እንዲሁም የተራዘመ […]
Read More →ይድረስ ለሰብአ ትግራይ መስፍን ወልደ ማርያም
ታኅሣሥ 2011 በመጀመሪያ ራሴን ላስተዋውቅ፡ የተወለድሁት አዲስ አበባ ስድስት ኪሎ አካባቢ ነው፤ ዘመኑም 1922 ዓ. ም. ነው፤ የአገዛዝ የመንግሥት ለውጥ የተደረገበት ዘመን ነበር፤ አባቴ አቶ ወልደ ማርያም እንዳለ (ከአንኮበር፣ ሸዋ፤) ፣ እናቴ ወይዘሮ ይመኙሻል ዘውዴ (ከየጁ፣ ወሎ፤) ናቸው፤ ሚስቴ የነበረችው በአባትዋ ሸዋ (መርሐቤቴ) በእናትዋ ትግራይ (አድዋ፣ እንትጮ፤) ነች፡፡ በሥራዬ አብዛኛው ዕድሜዬ ያለፈው በአስተማሪነት ነው፤ መጀመሪያ […]
Read More →