ኦዴፓና ኦነግ በመሀላቸው የተፈጠሩትን ችግሮች ለመፍታት ተስማሙ
ኦነግ ሠራዊቱ ትጥቁን ለአባ ገዳዎችና ለአገር ሽማግሌዎች ያስረክባል አለ ስምምነቱን ለማስፈጸም 71 አባላት ያሉት ኮሚቴ ተቋቁሟል በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ለወራት ሲወዛገቡ የቆዩት የክልሉ ገዥ ፓርቲ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦዴፓ) እና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ)፣ የኦሮሞ አባ ገዳዎች ኅብረት ባዘጋጀው የዕርቀ ሰላም ውይይት ላይ ችግሮቻቸውን ለመፍታት ከስምምነት ደረሱ፡፡ ማክሰኞ ጥር 14 ቀን 2011 ዓ.ም. በአዲስ አበባ […]
Read More →አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ ተያዙ
የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የነበሩት አቶ በረከት ስምኦንና የጥረት ኮርፖሬት ዋና አስፈጻሚና የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የነበሩት አቶ ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ)፣ ዛሬ ጥር 15 ቀን 2011 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ ሁለቱ ነባር የኢሕአዴግ አመራሮች በቁጥጥር ሥር የዋሉት፣ በጥረት ኮርፖሬሽን ፈጽመውታል በተባለው የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው እንደሆነ ተሰምቷል፡፡ አቶ በረከትና አቶ ታደሰ የተያዙት አዲስ አበባ […]
Read More →ኮሪያ ሆስፒታል በሕፃን ልጅ ላይ ከባድ የሕክምና ስህተት በመፈጸም የ23.6 ሚሊዮን ብር ክስ ቀረበበት
የሽንት ቧንቧ ችግር (Hypospedia) ሕክምና ለማግኘት ገብቶ ቀዶ ሕክምና ከተደረገለት በኋላ፣ ሕክምና በተደረገበት ጠረጴዛ ላይ እያለ ወደ ሳንባው የተላከ መተንፈሻን ቱቦ በመንቀል ሕፃኑ ሙሉ ለሙሉ ፓራላይዝድ (መንቀሳቀስ እንዳይችል) አድርጓል የተባለው የኮሪያ አጠቃላይ ሆስፒታል፣ የ23.6 ሚሊዮን ብር የፍትሐ ብሔር ክስ ተመሠረተበት፡፡ ጉዳት የደረሰበት ሕፃን እዩኤል ፍሬው የሁለት ዓመት ከአራት ወር ሕፃን መሆኑንና ወደ ሆስፒታሉ ሄዶ የነበረው […]
Read More →ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ወደ አውሮጳ አቅንቷል
የአለም አቀፍ የኢኮኖሚክ ፎረም ለመሳተፍ በዛሬው እለት ወደ አውሮጳ ማቅናታቸው ይታወቃል ፣ክጥቂት ሰአታት በፊት በጣልያን አየር ማረፊያ በሰላም መድረሳቸው ታውቋል።
Read More →የክልሎች አስተያየት አልተጠየቀበትም ተብሎ ተቃውሞ የቀረበበት የስደተኞች ጉዳይ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ ፀደቀ
የክልሎች አስተያየት አልተጠየቀበትም የሚል ተቃውሞ የተሰነዘረበት የስደተኞች ጉዳይ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ ፀደቀ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሐሙስ ጥር 9 ቀን 2010 ዓ.ም. ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ላይ የቀረበው የስደተኞች ጉዳይ አዋጅ ከምክር ቤቱ አባላት ትችቶች የተሰነዘረበት ሲሆን፣ አዋጁን በዝርዝር ተመልክቶ የውሳኔ ሐሳብ እንዲያቀርብ ኃላፊነት የተሰጠው የሕግ፣ ፍትሕና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የክልል መንግሥታትን ማወያየት ሲገባው ይኼንን […]
Read More →ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣንና ስኳር ኮርፖሬሽን በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰው የነበሩ 16 ግለሰቦች ክስ ተቋረጠ
ፖለቲካ የስኳር ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር የነበሩት በሞት ተለዩ በሐምሌ ወር 2009 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ከዋሉ በኋላ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ቀርቦባቸው ላለፉት 17 ወራት በእስር ላይ ሆነው ሲከራከሩ የከረሙት፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣንና የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን የተለያዩ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች የነበሩ 16 ግለሰቦች ክስ ተቋርጦ ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡ ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ የተሰጠላቸው […]
Read More →የከተማዋን መሠረተ ልማት የሚመሩ ተቋማት በቦርድ መተዳደራቸው ቀርቶ በከንቲባ ጽሕፈት ቤት ሥር ሊመሩ ነው
በግንባታ ሥራ የሚሳተፉ ተቋራጮች ምዘና ይካሄድባቸዋል ተብሏል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እስካሁን ሲያጋጥሙ የቆዩትን የመሠረተ ልማት ግንባታዎች መጓተት ለማስቀረት የሚረዳውን አሠራር ይፋ በማድረግ፣ ከዚህ ቀደም በቦርድ ይመሩ የነበሩ የቤቶች ልማት፣ የመንገድና የግንባታ ተቋማትን በከንቲባ ጽሕፈት ቤት ሥር እንዲመሩ መወሰኑን ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) አስታወቁ፡፡ በቤቶች፣ በውኃና በመንገድ ግንባታ መስክ ከተሰማሩ ተቋራጮችና አማካሪዎች ጋር በተካሄዱ […]
Read More →የነዳጅ ኩባንያዎች በዱቤ የወሰዱትን በቢሊዮን የሚቆጠር ዕዳ እየከፈሉ አለመሆኑ ተገለጸ
ነዳጅ ድርጅት ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ጋር እየተነጋገርኩ ነው ብሏል ለዓመታት ነዳጅ በዱቤ እየተረከቡ ሲያከፋፍሉ የቆዩ የነዳጅ ኩባንያዎች በዱቤ የወሰዱትን ነዳጅ ከሸጡ በኋላ ገንዘቡን እየመለሱ ባለመሆኑ፣ በቢሊዮን የሚቆጠር የመንግሥትና የሕዝብ ሀብት ለመሰብሰብ ከፍተኛ ችግር ማጋጠሙ ተመለከተ፡፡ ከኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ድርጅቱ ለግል ነዳጅ አከፋፋይ ኩባያዎች ነዳጅ በዱቤ ሲሸጥ ቆይቷል፡፡ በዚህ መሠረትም በገበያ […]
Read More →በተቀናጀ መንገድ የሚመሩ ፀረ ለውጥ አስተሳሰቦች ለአገራዊ ለውጡ ተግዳሮት እንደሆኑ ኢሕአዴግ አስታወቀ
አሁን በአገሪቱ እየተከናወነ ያለው የለውጥ እንቅስቃሴ ምንም እንኳን ጥልቅ፣ ሰፊና ትልቅ ተስፋን ይዞ የመጣ ቢሆንም በተቃራኒው ሥጋቶች እንዳሉበት ‹‹ሕዝባዊ መሠረት የሌላቸው ፀረ ለውጥ አስተሳሰቦች በተቀናጀ መንገድ እየተመሩ ተግዳሮት ሆነውበታል፤›› ሲል፣ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መገምገሙን የግንባሩ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የግንባሩ ሊቀመንበር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ከተመረጡ ወዲህ ሁለተኛ ስብሰባውን ያደረገው የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ፣ […]
Read More →