በመንግሥት የታቀደው ፕራይቬታዜሽንና የኢኮኖሚ ሪፎርም የሚመራበት ፍኖተ ካርታ ፀድቆ ተግባራዊ መሆን ጀመረ
በመንግሥት የተያዙ ግዙፍ ኩባንያዎችን በሙሉና በከፊል ወደ ግል ይዞታ እንዲዘዋወሩ (ፕራይቬታይዝ) ለማድረግና አጠቃላይ የኢኮኖሚ ሪፎርም ለማከናወን የተያዘው ዕቅድ የሚመራበት ፍኖተ ካርታ፣ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ፀድቆ ተግባራዊ እንቅስቃሴ መጀመሩ ታወቀ። አንድ ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ኃላፊ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ፍኖተ ካርታው ፀድቆ ወደ ሥራ ከተገባ ከሁለት ወራት በላይ አስቆጥሯል። ፍኖተ ካርታው መንግሥት በእጁ የሚገኙ ግዙፍ ኩባንያዎች […]
Read More →ከ790 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚያስወጣ የስድስት የፀሐይ ኃይል ማመንጫዎች ግንባታ ጨረታ ሊወጣ ነው
ለ13 የኃይል ማመንጫዎች ግንባታ ከ5.2 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል በመንግሥትና በግሉ ዘርፍ አጋርነት (መግአ) ቦርድ አማካይነት እየታዩ ከሚገኙ 16 ሜጋ ፕሮጀክቶች ውስጥ ስድስት የፀሐይ ኃይል ማመንጫዎች ግንባታ በ795 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ሊካሄድ፣ የአዋጭነት ጥናቶችና የጨረታ ሥራዎች ዝግጅት መጀመሩን ገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ 250 ሜጋ ዋት የሚያመነጩ የሁለት ፕሮጀክቶች ጨረታ በቅርቡ ይጀመራል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ተሾመ ታፈሰ […]
Read More →በሪል ስቴት ኩባንያዎች ላይ የተጣለው ዕግድ እንዲነሳ መመርያ ተሰጠ
የመሬት ቢሮ ያቆመውን አገልግሎት በድጋሚ መስጠት ጀመረ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር)፣ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ለሪል ስቴት ኩባንያዎች መስጠት አቁሞ የነበረውን አገልግሎት በድጋሚ መስጠት እንዲጀምር መመርያ ሰጡ፡፡ ፍርድ ቤት እንጂ የፌዴራል ፖሊስ የማገድ ሥልጣን ስለሌለው፣ የሪል ስቴት ኩባንያዎች ሥራቸውን እንዲቀጥሉ ምክትል ከንቲባው ጨምረው መመርያ ሰጥተዋል፡፡ በሪል ስቴት ልማት ዘርፍ የተከሰተውን […]
Read More →የገበያ መናጋት የገጠማቸው የሪል ስቴት ኩባንያዎች ስብሰባ በታከለ ኡማ ተጠርተው እንደነበር ተጠቆመ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) የሪል ስቴት ኩባንያዎች ባጋጠሟቸው ወቅታዊ ችግሮች ላይ ለመምከር፣ ለዛሬ ረቡዕ ጥር 8 ቀን 2011 ዓ.ም. ስብሰባ ጠሩ፡፡ በተለያዩ ውስብስብ ችግሮች ውስጥ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ የሪል ስቴት ዘርፍ፣ መሰንበቻውን አዳዲስ ችግሮች ገጥመውታል፡፡ የሪል ስቴት ኩባንያዎች የቤት ሽያጭ ገበያው ብቻ ሳይሆን፣ ተዓማኒነታቸው ጭምር ጥያቄ ውስጥ በመግባቱ፣ ችግሩ […]
Read More →ፖሊስ በእነ አቶ አብዲ መሐመድ ላይ ሲያደርግ የቆየውን ምርመራ ማጠናቀቁን አስታወቀ
ፖሊስ በቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ መሐመድ (አብዲ ኢሌ)፣ ራሕማ መሐመድና ፈርሃን ጣሂር ላይ ሲያደርግ የቆየውን ምርመራ አጠናቅቆ መዝገቡን ለጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ማስተላለፉን ዛሬ ዓርብ ጥር 10 ቀን 2011 ዓ.ም. ለፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡ መዝገቡን እንደተቀበለ ለፍርድ ቤቱ ያስታወቀው ዓቃቤ ሕግ ክስ ለመመሥረት የ15 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ቢጠይቅም፣ የተጠርጣሪዎቹ ጠበቆች ተቃውሞ አሰምተዋል፡፡ ፍርድ ቤቱም የ13 […]
Read More →በመከላከያ ሠራዊት አባላት ላይ በሶማሊያ ጥቃት መፈጸሙን የመካላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
በሶማሊያ የሰላም ማስከበር ተግባር ላይ የነበሩ ወታደሮች ኮንቮይ ላይ የአልሸባብ ታጣቂዎች ጥቃት መፈጸማቸውን የአገር መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአገር መከላከያ ሚኒስቴር ለጋዜጠኞች በላከው መግለጫ መሰረት እንዳመለከተው፣ ‹‹በሠራዊቱ ላይ ጥቃት የደረሰው ኮንቮዩ ከቡራሃካባ ወደ ባይዶአ በመጓዝ ላይ እያለ ሲሆን፣ ሠራዊታችን ጥቃቱን በጽናት በመመከት ኮንቮዩን ባይዶአ ይዞ ገብቷል፤›› ብሏል፡፡ ሠራዊቱ ካሁን ቀደም በርካታ የአልሸባብ ጥቃቶችን በመመከት አልሸባብን ያዳከመው […]
Read More →አዲስ አበባን እየፈተኑ ያሉ ወንጀሎች በስንታየሁ አባተ
ቦታው ፒያሳ ሠዓሊ ግብረክርስቶስ ሰለሞን በላቸው የጥበባት ሱቅ አጠገብ ነው። አንዲት ትነሽ በላሜራ የተሰራችና ቢጫ በጥቁር የተቀባች ክፍል ትታያለች። ወደ ውስጥ ሲገቡም ክፍሏ ኹለት በኹለት ካሬ እንኳን እንደማትሞላ ይረዳሉ። በአንጻሩ ጠባብ የሚለው ቃል የማይገልጻት ክፍል አንድ ወንበርና አሮጌ ጠረጴዛ እንድትይዝ ተፈርዶባታል። ይህ አልበቃ ብሎም ለ12 ሰዎች በቢሮነት እንድታገለግል ኃላፊነት የተጣለባት ክፍል እንድትሆን ተገድዳለች። ዕለቱ ረቡዕ […]
Read More →ከቀጣዩ ምርጫ በፊት፥ 5ቱ ዋና ዋና ሥራዎች ታምራት አስታጥቄ
የማንኛውም መንግሥት ቅቡልነት ማረጋገጫው በዴሞክራሲያዊ ምርጫ አብላጫ ድምፅ ማግኘት ነው። ምርጫ ማካሔድ አንዱ የዴሞክራሲ መገለጫ መንገድ እንጂ ብቸኛው እንዳልሆነ ከግንዛቤ እንዲገባ ያስፈልጋል። ሕዝባዊ ተቃውሞዎች፣ በገዢው ግንባር ውስጥ የፖለቲካ ትግል በመፍጠራቸው፣ እንዲሁም ሌሎች ድምር ገፊ ምክንያቶች በመጋቢት ወር 2010 በኃይለማርያም ደሳለኝ ጠቅላይ ሚኒስትርነት የሚመራውን መንግሥት ከሥልጣን እንዲወርድ እና በምትኩም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሚመራ አዲስ […]
Read More →ጌታቸው አሰፋን የመያዝ ፍላጎቱም፣ ተነሳሽነቱም ድፍረቱም የላችሁም!
የዛሬው ኢህአዴግ ሹማምንቶች ሆይ፡- ድራማችሁ ይብቃ! መርጦ እያሰሩና ፈርቶ እየተው፣ የሕግ የበላይነትን ማስከበር የለም! “ተታኩሱን አንይዝም፤ ክልሉም ጌታቸው አሰፋን አስልፎ ለመስጠት አልተባበረም” የሚል አንድምታ ያለው ምላሽን ጠቅላይ ዐቃቤ አቶ ብርሃኑ ለፓርላማ መናገራቸውን ሰምተናል። …ያው በእነጌታቸው አሰፋ ላይ አቅመ-ቢስ መሆናቸውን በገደምዳሜ ማመናቸው ነው። አንድ ተጠርጣሪ በጸጥታ ሃይሎች ሊያዝ ሲታሰብ፣ ምን አይነት አካሃድ እንደሚደረግ የሚታወቅ ነው፤ ኖረውበታልና […]
Read More →