www.maledatimes.com January, 2019 - MALEDA TIMES - Page 5
Loading...
You are here:  Home  >  2019  >  January  -  Page 5
Latest

የአርቲስቱ ለምንና እንዴት ነፃ ይሆናል? (ጌታቸዉ ታረቀኝ)

By   /  January 18, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአርቲስቱ ለምንና እንዴት ነፃ ይሆናል? (ጌታቸዉ ታረቀኝ)

ከዚህ ቀደም ሲል “የአርቲስቱ ጠላቱ ቲያትር ቤቱ” የሚል ትንሽ ፅሁፍ የላኩላቸዉ ሰዎች፤  “አርቲስቱ ነፃ የሚወጣዉ ሲታመምና ሲቀበር መዋጮ እንዳይለመንለት ከሆነ፤ ዝም ብሎ የተሻለ የደመወዝ ምደባ ተጠይቆለት አሁን ባለበት ስርአት መቀጠል ቢችልስ” የሚልና “ይሄማ ቤቱን ሽጠዉ ይካፈሉት፤ መሬቱንም እየተቀበሉ ይቸብችቡት እንደማለት የሚቆጠር ፅንፈኛ ነገር ነዉ” የሚል ሃሳብ አድምጬ፤ ችግሩ ከኤኮኖሚዉ ጋር ብቻ እንዳይያያዝ እና የአርቲስቱ ከተፅዕኖ […]

Read More →
Latest

ዶ/ር ደብረ ጽዮን የትግራይ ሕዝብ አይረበሽ አሉ

By   /  January 18, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዶ/ር ደብረ ጽዮን የትግራይ ሕዝብ አይረበሽ አሉ

የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገ/ሚካኤል ጥር 1 በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የትግራይ ሕዝብ ሕጋዊ በሆነው የመከላከያ ሰራዊት ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ ሳይረበሽ በልማቱ ላይ እንዲያተኩር አሳሰቡ:: የክልሉ ሕዝብ የመከላከያ ሰራዊት ከቦታ ወደ ቦታ መንቀሳቀስ ሕጋዊና ኃላፊነቱን ለመወጣት የሚያስችል ነው ብለዋል:: ስለሆነም ይህንን በመረዳት ያለ ምንም መረበሽ የልማት ሥራውን እንዲቀጥልና የሕገ መንግሥት ይከበርልን ጥያቄ […]

Read More →
Latest

ለአዲስ አበባ የውሃ ችግር መፍትሄ ተገኘ

By   /  January 18, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለአዲስ አበባ የውሃ ችግር መፍትሄ ተገኘ

የአዲስ አበባ የውሃ ችግር የከተማዋን ነዋሪ ለብዙ እንግልት የዳረገ እንደሆነ ይታወቃል:: በመሆኑም መንግሥት ባወጣው መግለጫ በከተማ ያለው የውሃ ሥርጭት በፈረቃ የሚዳረስና ፍላጎቱና አቅርቦቱ ተመጣጣኝ ባለመሆኑ መ/ቤቱ በሚቀጥሉት 3 ዓመታት የሚጠናቀቁ 3 የውሃ ፕሮጀክቶች ነድፎ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ገልጿል:: ይህንንም እውን ለማድረግ በአያት አካባቢ የሚለማና በቀን 68 ሺ ሜትር ኪዩብ የማምረት አቅም ያለው ፕሮጀክት በሚቀጥለው ዓመት ተጠናቆ […]

Read More →
Latest

ብዛት ያለው ሕገወጥ መሣሪያ ተያዘ

By   /  January 18, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ብዛት ያለው ሕገወጥ መሣሪያ ተያዘ

በቅርቡ በበርካታ የኢትዮጵያ ክልሎች ብዙ የፀጥታ መደፍረሶች ይስተዋላሉ:: ከነዚህ ክልሎች ውስጥ አንዱ በነበረው የቤንሻንጉል ጉምዝና በኦሮሚያ አጎራባች አካባቢዎች ተከስቶ የነበረ መሆኑ ይታወሳል:: በመሆኑም የእነዚህን አካባቢዎች ሰላም ለመመለስ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት በታጠቁ ኃይሎች ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ መደፍረስ የተጠረጠሩ 171 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አስረድተዋል:: የታጠቀው ኃይል ለግድያና ሌሎች ጥፋቶች ሲጠቀምባቸው የነበሩ 49 ክላሽንኮቭ ጠበመንጃዎችና 1ሺህ 31 […]

Read More →
Latest

በመከላከያ ሰራዊት የሚመራ ተጨማሪ ኮማንድ ፖስት ሊቋቋመ ነው

By   /  January 18, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በመከላከያ ሰራዊት የሚመራ ተጨማሪ ኮማንድ ፖስት ሊቋቋመ ነው

በሀገራችን ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተከሰቱ ላሉት ዘርፈ ብዙ ችግሮች መፍትሄ ይሆናል ብሎ መንግሥት ያቀፈ በመከላከያ ሰራዊት የሚመራ ኮማንድ ፖስት ሊያቋቁም መሆኑን አስታወቀ:: የሀገር መከላከያ ሚንስትሯ ኢንጅነር አይሻ መሐመድ ለፓርላማው እንደገለፁት በክልሎች ጥያቄ ፀጥታ ወደ ደፈረሰባቸው አካባቢዎች የገባው የመከላከያ ሰራዊት የሕዝቡን ደህንነት ለማስጠበቅ በሙሉ ኃይሉ እየሠራና ሀገራዊ ግዴታውን እየተወጣ መሆኑን ገልጸው፣ ኅብረተሰቡም ከመንግሥት ጎን በመቆም […]

Read More →
Latest

Armed bank robbery suspect shot, killed by Montgomery County police in Silver Spring identified

By   /  January 17, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on Armed bank robbery suspect shot, killed by Montgomery County police in Silver Spring identified

http://www.fox5dc.com/news/local-news/armed-bank-robbery-suspect-shot-killed-by-montgomery-county-police-in-silver-spring-identified SILVER SPRING, Md. (FOX 5 DC) – Authorities have identified a man who was shot and killed by a Montgomery County police officer after they said he attempted to rob a Silver Spring bank Wednesday morning. DOWNLOAD: The FOX 5 News app for all your local news coverage Tegegne then showed the employee a handgun […]

Read More →
Latest

የዓድዋ ተጓዦች የዐይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል ገቡ

By   /  January 16, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዓድዋ ተጓዦች የዐይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል ገቡ

የስድስተኛው ዓመት ጉዞ ዓድዋ ተጓዦች የዐይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል ገቡ፡፡ የኢትዮጵያ ዐይን ባንክ፣ ሰዎች በሕይወት ካላፉ በኋላ የዐይን ብሌናቸውን እንዲለግሱ በማድረግ በሕይወት ያሉ ሰዎች ብርሃናቸው እንዲመለስላቸው በሚል የተመሰረተ ነው፡፡ ከመስራቾቹም በቅርቡ ሕይወታቸው ያለፈው የቀድሞው ፕሬዘዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ እሳቸውም በሕይወት እያሉ በገቡት ቃል መሠረት ከኅልፈታቸው በኋላ የዐይን ብሌናቸውን ለግሰዋል፡፡የዘንድሮው የጉዞ ዓድዋ ተሳታፊዎችም ይህንኑ በጎ […]

Read More →
Latest

የአማራ ክልል ተፈናቃዮችን ለማቋቋም 221 ሚሊየን ብር እንደሚያስፈልገው ገለጸ

By   /  January 16, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአማራ ክልል ተፈናቃዮችን ለማቋቋም 221 ሚሊየን ብር እንደሚያስፈልገው ገለጸ

የአማራ ክልል የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኤጀንሲ እና የምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ቢሮ በክልሉ የሚገኙ ተፋናቃዮችን መልሶ ለማቋቋም 221 ሚሊየን ብር (8 ሚሊየን ዶላር) እንደሚያስፈልገው ገለጸ።በክልሉ የሚገኙ ተፈናቃዮች እንዴት መረዳት እንዳለባቸው አቅጣጫና ዕቅድ ያስቀመጠው ቢሮው፤ ለተጎጂዎች የምግብ፣ የጤና እና የትምህርት አገልግሎት ለማቅረብ አፋጣኝ ዕርዳታ ያስፈልገኛል ብሏል።ተጎጂዎቹ በጎንደር፣ ጎጃም፣ ወሎ፣ ሰሜን ሸዋ እና ዋግኽምራ ዞኖች የሚገኙ ሲሆን በአገሪቷ […]

Read More →
Latest

ተፈናቃዮች በብጥብጥ ምክንያት እርዳታ ሊደርሳቸው አልቻለም

By   /  January 16, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ተፈናቃዮች በብጥብጥ ምክንያት እርዳታ ሊደርሳቸው አልቻለም

የአለም ምግብ ፕሮግራም አዳማ ከሚገኘው መጋዘኑ ሱማሌ ክልል ዳዋ ዞን፣ ለሚገኙ ተረጂዎች መድረስ የነበረበት 436 ቶን የምግብ ውጤቶች በአካባቢው አለመረጋጋት ምክንያት ማድረስ አለመቻሉን ገለጸ።የምግብ ውጤቶቹን የያዙት 10 ተሸከርካሪዎች ከአዳማ በመነሳት በነገሌ ወረዳ በኩል ቢንቀንሳቀሱም በዳዋ ዞን አጎራባች አካባቢዎች ባለው ብጥብጥ የተነሳ ወደ ተረጂዎች መድረስ አልቻሉም።በዚህም ተሽከርካሪዎቹ የያዙትን ምግብ ሌሎች በሱማሌ ክልል ወደሚገኙ ተፈናቃዮች ወስዶ ለማራገፍ […]

Read More →
Latest

የምዕራብ ጎንደሩን ግጭት የሚያጣራ ቡድን በአስቸኳይ እንደሚላክ ተገለጸ

By   /  January 16, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የምዕራብ ጎንደሩን ግጭት የሚያጣራ ቡድን በአስቸኳይ እንደሚላክ ተገለጸ

በምዕራብ ጎንደር ኮኪትና ገንዳውኃ አካባቢዎች በአገር መከላከያ ሠራዊትና በአካባቢው ሕዝብ መካከል በተፈጠረው ግጭት የንጹሐን ሕይወት ማለፉን የገለጹት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው በድርጊቱ ማን ምን እንደፈጸመ የሚያጣራ ቡድን በአስቸኳይ እንደሚላክ አስታወቁ፡፡ቡድኑ ከፌደራሉ መንግሥት የሚወከሉ አባላትን እንደሚያካትት የገለጹት ገዱ ባሳለፍነው ሐሙስ አመሻሽ በሰጡት መግለጫ ‹‹በውይይትና በትዕግስት ችግሩን ለመፍታት ጥረት አለመደረጉ በእጅጉ አሳዝኖናል›› ብለዋል፡፡ሱር ኮንስትራክሽን የተባለ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar