www.maledatimes.com January, 2019 - MALEDA TIMES - Page 6
Loading...
You are here:  Home  >  2019  >  January  -  Page 6
Latest

የፌደራል ፍርድቤቱ የእነ ሜጄር ጀነራል ክንፈ ዳኘውን የክስ መዝገብ በዝርዝር ገለጠ ።

By   /  January 16, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፌደራል ፍርድቤቱ የእነ ሜጄር ጀነራል ክንፈ ዳኘውን የክስ መዝገብ በዝርዝር ገለጠ ።

ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ ክስ የተመሰረተባቸው 11 ተጠርጣሪዎች እነማን ናቸው? 1ኛ.ሜ/ጄኔራል ክንፈ ዳኘው፣ 2ኛ.ኮ/ል በርሀ ወልደሚካኤል ገብሩ (ያልተያዘ)፣ 3ኛ.ኮ/ል ሙሉ ወ/ገብርኤል ፣ 4ኛ.ብ/ጄኔራል ብርሀ በየነ ፣ 5ኛ. ሌ/ኮሎኔል ስለሺ ቤዛ ሱላ (ያልተያዘ)፣ 6ኛ.ወ/ሮ ሲሳይ ገ/መስቀል ሐረጎት (ያልተያዘች)፣ 7ኛ.ዓለም ፍፁም ገብረሥላሴ ፣ 8ኛ. ሌ/ኮለኔል አስምረት ኪዳነ አብረሃ፣ 9ኛ.ሌ/ኮሎኔል ግርማ መንዘርጊያ ዳምጤ፣ 10ኛ.ሻ/ል አግዘዉ አልታዬ አብሬ […]

Read More →
Latest

በኬንያ ሆቴል ላይ በደረሰ የተኩስ ጥቃት አስራ አንድ ሰዎች ማለፋቸው ተገለጸ

By   /  January 15, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኬንያ ሆቴል ላይ በደረሰ የተኩስ ጥቃት አስራ አንድ ሰዎች ማለፋቸው ተገለጸ

በናይሮቢ ኬንያ በአንድ መሳሪያ ይዘው በገቡ አሸባሪዎች ጥቃት መፈጸሙን ተገልጿል። እንደ ሃገሪቱ የመንግስት የደህንነት ጥበቃ፡ሚንስትር፡አገላለጽ መሰረት በዋና ከተማዋ ናይሮቢ ሆቴል ላይ በተፈጸመ በዚሁ ጥቃት ላይ አስራ አንድ ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን ጠቁመዋል። በአሁን ሰአት መረጃዎችን በማሰባሰብ እና ማን ይህንን ጥቃት አደረገው ወይንም ፈጸመው የሚለውን ምርምር እያካሄድን ስለሆነ ይህንን ሁኔታዎች አጣርተን ለህዝባችን የምናሳውቅ መሆኑን ይታወቅልን ሲሉ ተናግረዋል […]

Read More →
Latest

ኬንያ የአሸባሪ ጥቃት ደረሰባት ከዌስት ጌት ቀጥሎ ሁለተኛው የከፋ ሽብር እንደሆነ ተገልጧል

By   /  January 15, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኬንያ የአሸባሪ ጥቃት ደረሰባት ከዌስት ጌት ቀጥሎ ሁለተኛው የከፋ ሽብር እንደሆነ ተገልጧል

14 Riverside Drive attack: What we know so far  Betty Njeru  Posted On: 15th Jan 2019 17:57:05 GMT +0300 3.45 PM: Suspected terrorists arrive at dusitD2 Hotel in Westlands, Nairobi. They were in a car of registration KCN 340E.Attackers then force entry into the hotel premises.3.50PM: An explosion and heavy gunfire fill the air. SEE ALSO :Eight […]

Read More →
Latest

የጥበብ ላይ ቁማርተኞች | ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ

By   /  January 15, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጥበብ ላይ ቁማርተኞች | ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ

አንጋፋዋ አርቲስት አለምጸሃይ ወደጆ ወደ ሃገር ቤት ስትገባ፣ አንዲት የጥበብ ፈርጥ ሮጣ እንደ እባብ ተጠመጠመችባት። ከሌሎቹ የኪነ-ጥበብ ሰዎች በተለየ ተፍለቅልቃ ነበር። አለምን አቅፋ እንደያዘቻት፣ በግራ ጆሮዋ ውልብ ያለው ቃል ግን ደስታዋን በመቅጽበት ነጠቀው። “አቆሸሸቻት” የሚል ቃል ነበር ከሕዝቡ አቅጣጫ እንደ እጅ ቦንብ የተወረወረው። ቃሉ የዚህች እህት ልብ ለሁለት ሲከፍለው ከፊትዋ ላይ ይነበባል። በሃሳብ መንገድዋ ተጭና […]

Read More →
Latest

Ethiopia protesters block main highway to the sea

By   /  January 14, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopia protesters block main highway to the sea

MON JAN 14, 2019 / 12:12 PM EST Aaron Maasho FILE PHOTO: Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed speaks during a media conference at the Elysee Palace in Paris, France, October 29, 2018. Michel Euler/Pool viaREUTERS/FILE PHOTO ADDIS ABABA (Reuters) – Protesters in Ethiopia’s northeastern Afar region have blocked the landlocked country’s main route to the sea […]

Read More →
Latest

Indonesian jets force Ethiopian cargo plane to land over airspace breach

By   /  January 14, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on Indonesian jets force Ethiopian cargo plane to land over airspace breach

JAKARTA (REUTERS) – Two Indonesian F-16 fighter jets forced an Ethiopian Airlines cargo plane to land on Monday (Jan 14) at an airport on Batam island after it had flown into Indonesian airspace without permission, an air force spokesman said. Air force spokesman First Marshal Novyan Samyoga said in a statement the Boeing Co 777 […]

Read More →
Latest

የመይሳው ካሳ የልደት በአል በጎንደር በድምቀት ተከበረ

By   /  January 14, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመይሳው ካሳ የልደት በአል በጎንደር በድምቀት ተከበረ

መይሳው ካሳ! ዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ የተወለዱት በጥር 1811 ዓ.ም ነበር። ጎንደር ከተማ የመይሳውን የ200ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን በልዩ ልዩ ክንውኖች እያከበረች ነው፡፡ ግርማዊ አፄ ቴዎድሮስ ጥር 7 ቀን 1811 ዓ.ም ሻርጌ በተባለ ቦታ ቋራ ውስጥ፣ ከጎንደር ከተማ በስተ ምዕራብ ተወለዱ። በትውልድ ስማቸው ካሳ ሃይሉ ሲባሉ፣ በፈረስ ስማቸው አባ ታጠቅ፣ በወታደራዊ ስማቸው መይሳው ካሳ ወይም አንድ […]

Read More →
Latest

የዋልድባ ገዳም ጉዳይ ከምን ደረሰ አባ ገብረእየሱስ ይናገራሉ

By   /  January 13, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዋልድባ ገዳም ጉዳይ ከምን ደረሰ አባ ገብረእየሱስ ይናገራሉ

Read More →
Latest

በትናንትናው ዕለት በምዕራብ ኦሮሚያ በ6 ከተሞች 11 ባንኮች “የኦነግ” በታጣቂዎች ነን በሚሉ ተዘርፈዋል።

By   /  January 13, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በትናንትናው ዕለት በምዕራብ ኦሮሚያ በ6 ከተሞች 11 ባንኮች “የኦነግ” በታጣቂዎች ነን በሚሉ ተዘርፈዋል።

 በትናንትናው ዕለት በምዕራብ ኦሮሚያ በ6 ከተሞች 11 ባንኮች “የኦነግ” በታጣቂዎች ነን በሚሉ ተዘርፈዋል። ከተዘረፉት መካከል:✔ በቀቤ ከተማ – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፤ ✔ በመቻራ ከተማ – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ✔ በጋባ ሮቢ ከተማ – የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ✔ በጉሊሶ ከተማ – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ፣ አዋሽ ባንክ እና የኦሮሚያ ብድርና ቁጠባ ፤ ✔ በኢናንጎ ከተማ – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የኦሮሚያ ህብረት […]

Read More →
Latest

ኢዜአ አገራዊ መግባባትንና የአገር ገጽታን ለመገንባት የሚሠራ ሚዲያ ሆኖ እንዲቋቋም ረቂቅ ሕግ ቀረበ

By   /  January 13, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢዜአ አገራዊ መግባባትንና የአገር ገጽታን ለመገንባት የሚሠራ ሚዲያ ሆኖ እንዲቋቋም ረቂቅ ሕግ ቀረበ

ላለፉት 75 ዓመታት የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን በመሆን በማገልገል ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) የአገሪቱን የልማት፣ የዴሞክራሲና የሕዝቦችን በመፈቃቀድ ላይ የተመሠረተ ግንኙነትና አንድነት፣ እንዲሁም የአገሪቱን ገጽታ ለመገንባት የሚሠራ ሆኖ በድጋሚ እንዲቋቋም ረቂቅ ሕግ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡ ረቂቅ ሕጉ ሐሙስ ጥር 2 ቀን 2011 ዓ.ም. ለምክር ቤቱ የቀረበ ሲሆን፣ አገራዊ የዜና ተቋም ሆኖ ብሔራዊ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar