www.maledatimes.com January, 2019 - MALEDA TIMES - Page 8
Loading...
You are here:  Home  >  2019  >  January  -  Page 8
Latest

በእነ ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው የክስ መዝገብ ስር የሜቴክ ከፍተኛ ኃላፊዎች በመንግሥት ላይ ከ319 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ ተጠርጥረው ክስ ተመሠረተባቸው

By   /  January 11, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በእነ ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው የክስ መዝገብ ስር የሜቴክ ከፍተኛ ኃላፊዎች በመንግሥት ላይ ከ319 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ ተጠርጥረው ክስ ተመሠረተባቸው

የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ከፍተኛ ኃላፊዎች በመንግሥት ላይ  319,475,287 ብር ጉዳት በማድረስ ተጠርጥረው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ በክሱ የተካተቱት የሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው፣ የሜቴክ የቀድሞ ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የግብይትና ሽያጭ ኃላፊ ብርጋዴር ጄኔራል ጠና ቁርንዲ፣ የአዳማ እርሻ መሣሪያዎች ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የቀድሞ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኮሎኔል […]

Read More →
Latest

ሰበር ዜና አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ

By   /  January 11, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰበር ዜና አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ

የአክሰስ ሪል ስቴትና የዘመን ባንክ መሥራች አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አሥረኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ጥር 3 ቀን 2011 ዓ.ም. ቀረቡ፡፡ አቶ ኤርሚያስ ፍርድ ቤት የቀረቡት ለብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በሸጡት የቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል ጋር በተገናኘ መሆኑ ታውቋል፡፡

Read More →
Latest

ETHIOPIA HAS PAID A NEW YORK AGENT TO SEND BY AIR FREIGHT SOME AMERICAN SPARE PARTS FOR ITS WARPLANES

By   /  January 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ETHIOPIA HAS PAID A NEW YORK AGENT TO SEND BY AIR FREIGHT SOME AMERICAN SPARE PARTS FOR ITS WARPLANES

WikiLeaks ShopDonateSubmit Leaks News About Partners Press releaseAbout PlusD Browse by creation date 19661972197319741975197619771978197919851986198719881989199019911992199319941995199619971998199920002001200220032004200520062007200820092010 Browse by Classification UNCLASSIFIEDCONFIDENTIALLIMITED OFFICIAL USESECRETUNCLASSIFIED//FOR OFFICIAL USE ONLYCONFIDENTIAL//NOFORNSECRET//NOFORN Browse by Handling Restriction EXDIS – Exclusive Distribution OnlyONLY – Eyes OnlyLIMDIS – Limited Distribution OnlyNODIS – No Distribution (other than to persons indicated)STADIS – State Distribution OnlyCHEROKEE – Limited to senior […]

Read More →
Latest

የናይጀሪያውያን በኢትዮጵያ እጽ የማዘዋወር ህገ ወጥ ስራ መስፋፋቱ ተገለጠ

By   /  January 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የናይጀሪያውያን በኢትዮጵያ እጽ የማዘዋወር ህገ ወጥ ስራ መስፋፋቱ ተገለጠ

ባለፉት ስድስት ወራት በሕገወጥ መንገድ አደገኛ እጽን ሲያዘዋውሩ ከተገኙ 56 የተለያዩ አገራት ዜጎች 19ኙ ናይጀሪያዊያን መሆናቸውን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ።በአደገኛ እጽ ዝውውር ባለፉት ስድስት ወራት የ15 አገራት ዜግነት ያላቸው 56 አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ስር ያዋለው ኮሚሽኑ 19 ናይጄሪያውያን ሲሆኑ ዐሥሩ ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን አሳውቋል። እንደኮሚሽኑ መግለጫ ከአዘዋዋሪዎቹ 95 ኪሎ ግራም ካናቢስ እና 141 ኪሎ ግራም በላይ ኮኬን ተይዟል።በተያያዘ […]

Read More →
Latest

ዐቃቤ ሕግ በእነሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ በሶስት መዝገቦች ክስ መሰረተ

By   /  January 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዐቃቤ ሕግ በእነሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ በሶስት መዝገቦች ክስ መሰረተ

ዐቃቤ ሕግ በሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው፣ በኮሎኔል ደሴ ዘለቀ፣ በቸርነት ዳና እና ረመዳን ሙሳ ላይ በአጠቃላይ በሦስት መዝገቦች ክስ መመሥረቱ ታወቀ። ክሶቹም፡- 1) አባይ ወንዝና አቢዮት የተባሉ ሁለት መርከቦች ያለ አግባብ ለግዥ፣ ለጥገና፣ ለአስተዳደራዊ ወጪና ለሽያጭ በሚል 545 ሚሊየን 483 ሺህ 103 ብር ያለ አግባብ እንዲወጣ በማድረግና አገር ላይ ጉዳት በማድረስ ወንጀል ነው። 2) ከሪቬራ […]

Read More →
Latest

209 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመሰረተ

By   /  January 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on 209 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመሰረተ

በቡራዩ፣ አዲስ አበባና ሐዋሳ በነበሩ ግጭቶች ተሳትፈዋል በተባሉ 209 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ መመስረቱን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ገለጸ።በመስከረም የመጀመሪያ ቀናት በቡራዩና በአዲስ አበባ ከተማ ተከሰቶ በነበረው ሁከትና ብጥብጥ ተሳትፈዋል በተባሉ 109 ሰዎች ላይ ክስ ተመስርቷል። ከተከሳሾቹም 81ዱ በማረሚያ ቤት ሲገኙ፣ 28ቱን ለመያዝ እያደንኳቸው ነው ብሏል።በቡራዩው ግጭት የ37 ሰዎች ሕይወት ሲጠፋ፣ በ315 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት […]

Read More →
Latest

የኦፌኮ አመራር ከአብይ አስተዳደር እንዲስማሙ ተጠየቀ!

By   /  January 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኦፌኮ አመራር ከአብይ አስተዳደር እንዲስማሙ ተጠየቀ!

‹‹ኦሮሚያ አሁን ያለበት ሁኔታ ኦፌኮን ያሳስባል›› በሚል ርዕስ ታኅሣሥ 23 መግለጫን ያወጣውየኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ) በኦዴፓና በኦነግ መካከል ያለው ውጥረት ሕዝብን ዋጋ እያስከፈለ መሆኑን አመልከቷል።በሁለቱ ወገኖች አለመግባባት ኦሮሚያ ክልል ላይ የተለያዩ ችግሮች እየደረሱ የሰው ሕይወትም እየጠፋ ነው ያለው መግለጫው በቅርቡ በምዕራብ ጉጂ ዞን ፊንጫኣ አከባቢ የመንግሥት ኃይሎች እንደሚሆኑ በሚታመኑ አካላት በተተኮሰ ከባድ መሳሪያ የ13 ሰዎች […]

Read More →
Latest

4 አየር መንገዶች የኢትዮጵያን የበላይነት ለመቀናቀን ጥምረት ሊፈጥሩ ነው

By   /  January 8, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on 4 አየር መንገዶች የኢትዮጵያን የበላይነት ለመቀናቀን ጥምረት ሊፈጥሩ ነው

አራት የአፍሪቃ መንገዶች በመጪዎቹ 2 ወራት ውስጥ በአፍሪቃ የመጀመሪያ የሆነውን የሲቭል አቭየሽን ጥምረት ለመመስረት ማቀዳቸው ታውቋል፡፡ አራቱ አየር መንገዶች የሞሪሸስ፣ የደቡብ አፍሪቃ፣ የሩዋንዳ እና የኬንያ ሲሆኑ ዓላማቸው አንድ መሆኑ ተገልጿል፡፡ አየር መንገዶቹ አዳዲስ አሰራሮችን በመከተል በአህጉሪቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ብቸኛ የበላይነት መመከትና ኩባንያዎቻቸውን ማበልፀግ ጭምር መሆኑ ታውቋል፡፡ የኬንያ መገናኛ ብዙኃን ታህሳስ 15 ቀን 2011 ዓ.ም […]

Read More →
Latest

የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ተቋቋመ

By   /  January 8, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ተቋቋመ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት 4ኛ አመት የስራ ዘመን 14 መደበኛ ስብሰባው የእርቀ ሰላም ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጣውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ:: ምክር ቤቱ የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና የህግ የእርቀ ሰላም ኮሚቴ ለማቋቋም ያቀረበውን ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ በ1 ድምፅ ታቅቦ በ1 ተቃውሞ በአብላጫ ድምጽ አፅድቆታል:: በሀገሪቱ ለበርካታ አመታት በተለያዩ ማህበረሰባዊና ፖለቲካዊ […]

Read More →
Latest

በአፋር ክልል በተቀሰቀሰ ግጭጥ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ

By   /  January 8, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአፋር ክልል በተቀሰቀሰ ግጭጥ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ

በአፋር ብሔራዊ ክልል እንድፎ በተባለ ልዩ ቀበሌ ውስጥ በተቀሰቀሰ ግጭት አራት ሰዎች መገደላቸውን 13 ሰዎች መቁሰላቸው ታወቀ:: ታህሳስ 15 ቀን 2011 ዓ.ም ሌሊት በተቀሰቀሰውና እስከ ማክሰኞ ረፋድ በዘለቀው ግጭት ሳቢያ ወደ ትግራይና አዲስ አበባ የሚጓዙ ተሽከርካሪዎች መንገድ ተዘግቶባቸው እንቅስቃሴያቸው ተቋርጦ መቆየቱ ተሰምቷል:: ግጭቱ በቀበሌው ውስጥ ከሳምንት በፊት የሕዝብ የተቃውሞ ሠልፍ ከተካሄደ በኋላ እየተባባሰ እንደመጣ መረዳት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar