ፕሬዚዳንት ትራምፕ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሊያውጁ ይችላሉ። አድማስ ሬዲዮ እንደዘገበው
ማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል የአሜሪካ መንግስት መሪዎቹ ባለመስማማታቸው ምክንያት በከፊል ከተዘጋ አንድ ወር ሊሆነው ነው። በወቅቱ መዘጋቱ የሚያመጣው የጎላ ችግር እንደማይኖር ሲገለጽ የነበረ ሲሆን፣ አሁን ቀኑ በተራዘመ ቁጥር፣ በከፊል የመዘጋቱ እና ከ400ሺ ያላነሱ የፌዴራል መንግስት ሰራተኞች ከሥራና ከደሞዝ ውጭ መሆናቸው የጎላ ችግር እያመጣ ይገኛል።ፕሬዚዳንት ትራምፕ ፣ ከድንበር አጥር መስሪያ 5 ቢሊዮን ዶላር ካልተሰጠኝ፣ ይለቀቅ በተባለው […]
Read More →እንደ ስደተኛ እየኖሩ እንደዜጋ መሞት እስከመቼ? ሰሎሞን ሹምዬ መኮንን ቁም ነገር መጽሔት (27 ታህሳስ 2011)
እንደ ስደተኛ እየኖሩ እንደዜጋ መሞት እስከመቼ? ሰሎሞን ሹምዬ መኮንን ቁም ነገር መጽሔት (27 ታህሳስ 2011) “እትብቴ የተቀበረበት” ይላል ያገሬ ሰው ከመሬት ጋር የለውን ቁርኝነት ሲገልፅ:: እትብት የተቀበረበት መሬት እንግዲህ ሰው የኔ ነው ብሎ የሚገልፀው ነው:: – ቀዬ ነው፤ አገር ነው፤ ማንነት ነው፤ የህልውና መሰረት ነው:: አንዳንዴ የእትብት መቀበር ብቻ በራሱ ለነዚ ሁሉ መገለጫዎች ዋስትና እንዳልሆነ […]
Read More →የጤና ሚንስትር የስድስት ወር የስራ አፈፃፀም ዘዴውን ዛሬ ይፋ አደረገ!
እንደ ጤና ሚንስትሩ ዶክተር አሚር አማን ገለፃ ከሆነ በዛሬው እለት የጤና ሚኒስቴር የ6ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ ዛሬ ተጀምሯል ሲሉ ገልፀዋል :: ግምገማው ትኩረት ያደረገው የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የ100ቀን እቅድ፥ የትኩረት አቅጣጫዎች (flagship initiatives) እና የ6 ወር ዋና ዋና ተግባራት ላይ ነው:: የኢትዮጵያ የመድሀኒት እና ጤና ጥበቃ መስሪያቤት አሰራር ኀሰላ ቀር ከመሆኑም ባሻገር በአፍሪካ በህክምና እጦት […]
Read More →የኢትዮጵያን ሴቶች የባርነት ሽያጭ እንደገና በስምምነት መግባት ላይ ተደርሷል
የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሪያድ – ሳዑዲ ዓረቢያ ነብዩ ሲራክ የኢትዮ-ሳዑዲ የሠራተኛ ልውውጥ ስምምነት የመነሻ ደመወዝ መጠን ወለል 1000 ሣ.ሪ እንዲሆን መግባባት ተደርሷል።=========የኢ.ፌዲሪ የሠራተኛ እና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከሳዑዲ አረቢያ አቻቸው አሕመድ ቢን ሱለይማን አል-ራጂ ጋር በሪያድ እ.ኤ.አ በ2017 በሁለቱ አገራት መካከል የተፈረመውን የሠራተኛ ልውውጥ ስምምነት ተግባራዊ በሚሆንበት ዙሪያ ላይ ውይይት ያደረጉ ሲሆን፣ በጉዳዩም […]
Read More →የአርቲስቱ ጠላቱ ቲያትር ቤቱ በጌታቸው ታረቀኝ
የአርቲስቱ ጠላቱ ቲያትር ቤቱ የ1966ቱ አብዮት የፈጠረዉ የባሕል ምኒስቴርም ሆነ አሁን ያለዉ የቲያትር ቤቶች አደረጃጀት፤ ለአርቲስቱም ሆነ ለጥበቡ ማደግ ያበረከቱት አስዋፅኦ ብዙም የሚባልለት አይመስለኝም፡፡ ቲያትር ቤቱ በአርቲስቱ የጥበብ ሥራ፤ ኪራይ ተቀባይ ከመሆን ያለፈ፤ የዉስጥ አሰራሩን አንኳ ብዙም መቀየር ያልቻለ ደካማ ተቋም በመሆኑ፤ የመድረክ መብራት፤ አርቲስቶች የሚቀባቡት /ሜክ አፕ/ ማቅረብ የማይችል፤ መብራት አምፑል ወይ መቆጣጣሪያዉ ጠፍቶ […]
Read More →ሜቴክ የሰወረው ሌላ ስምንት ቢሊየን ብር አልተገኘም
ሜቴክ ለህዳሴው ግድብና ሌሎች ግንባታዎች 8 ቢሊየን ብር ለንግድ ባንክ ሳይከፍል በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ተያዥነት ሰውሮታል። ገንዘቡ የት ገባ? የሚለውን የሚመልስ አልተገኘም። በጉዳዩ ላይ ያለንን መረጃ አሰናድተናል ዋዜማ ራዲዮ- ብዙው ነገር የተፈጸመው በ2008 ዓ.ም ነው።የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የህዳሴውን ግድብ ፕሮጀክትና ሌሎች የግንባታ ውል የወሰደባቸው ፕሮጀክቶች የክፍያ አካል የሆነውን ስምንት ቢሊየን ብር ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ […]
Read More →በጉለሌና በቦሌ የግዴታ ጋብቻ በብዛት ይፈጸማል ሲሉ የኢንሽየቲቭ አፍሪካ ዳይሬክተር አቶ ክቡር ገና ገለጹ
በአዲስ አበባ ከሚገኙ ክፍለ ከተሞች ውስጥ ጉለሌና ቦሌ የግዴታ ጋብቻ በብዛት እንደሚፈፀምባቸው ተገለጸ፡፡ ባለፈው ሐሙስ በኢንሽየቲቭ አፍሪካ አዘጋጅነት፣ “ለውጥን በመለወጥ መተግበር” በሚል መሪ ሃሳብ በሞዛይክ ሆቴል ለአንድ ቀን በተካሄደ ስብስባ ላይ 20 የሁለተኛ ደረጃና የልዩ ፍላጐት ትምህርት ቤቶች መምህራን፣ ርዕሰ መምህራንና ሴት ተማሪዎች ተሳትፈዋል፡፡ የኢንሽየቲቭ አፍሪካ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ክቡር ገና በስብሰባው ላይ እንደገለጹት፤ድርጅታቸው ከኢትዮጵያ […]
Read More →በጌዲኦ፣ አዋሣ እና በጉጂ አካባቢ ግጭቶች 207 ሰዎች ተገድለዋል
በኦሮሚያ ክልል በጉጂ ዞን የተለያየ አካባቢ እንዲሁም በደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞንና በሃዋሳ በሲዳማና በወላይታ ብሔረሰብ መካከል ተፈጥረው የነበሩ ግጭቶችን በተመለከተ ምርመራ አከናውኖ ሪፖርት ያጠናቀረው የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ)፤ በእነዚህ ግጭቶች በጠቅላላው 207 ሰዎች መገደላቸውንና አንድ ሚሊዮን ያህል ዜጎች መፈናቀላቸውን አረጋግጫለሁ ብሏል፡፡ በጌዲኦ ዞን ከሚያዚያ 25 ቀን 2010 እስከ ሚያዚያ 28 ቀን 2010 ዓ.ም በብሔር ተኮር ግጭት […]
Read More →ፍትህን ያጡ ፍርደኞች ስለ ፍትህ ይጮሃሉ በዘለአለም ገብሬ እንደታ
ለአለፉት ፳፯ አመታት በህወሃት መንግስት ብዙ የህግ ጥሰት እንደተደረገ እናስታውሳለን ፣ ብዙዎቻችን ባልሰራነው እና ባላጠፋነው ጥፋት ወንጀለኞች ተብለን ተከሰናል ፣ እንኳን እኛ ልንፈጽመው እና ሰው ሌሎች ቸካኝ ሰዎች ሲፈጽሙት የሚዘገንኑን ወንጀሎች ሲፈጸሙ እንዴት እንደሚያመን ልብ ይሏል። ለምሳሌ ሃገራችንን የምንወድ ዜጎች ሁሉ ሃገራችንን ለማንም አሳልፈን መስጠት እንደማንችል ከአያት ቅድመ አያቶቻችን ተምረናል ወርሰናል ፣ ሆኖም ግን ወያኔ […]
Read More →ለህዳሴ ግድቡ ግንባታ 98.7 ቢሊዮን ብር ወጪ መደረጉ ተገለጸ
ለኃይድሮሊክ ስትራክቸር ሥራው የ126 ሚሊዮን ዶላር ስምምነት ተፈረመ የዛሬ ሰባት ዓመት ገደማ ግንባታው የተጀመረው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የፕሮጀክትና የፋይናንስ አስተዳደር፣ እንዲሁም ወለድና የእርጅና ወጪ ጨምሮ በአጠቃላይ 98.7 ቢሊዮን ብር ወጪ መደረጉን የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) ተናገሩ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህዳሴ ግድቡ ግንባታና አጠቃላይ ሁኔታዎችን የተመለከተ ሪፖርት እንዲቀርብለት ባዘዘው መሠረት፣ ሚኒስትሩና […]
Read More →