በኢትዮጵያ እየተካሄደ ላለው የፖለቲካና የኢኮኖሚ ለውጥ አሜሪካ ድጋፍ በማድረግ ላይ እንደሆነች አስታወቀች
በኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ላለው የፖለቲካና የኢኮኖሚ ለውጥ አስፈላጊውን ድጋፍ በማድረግ ላይ መሆኗን አሜሪካ አስታወቀች፡፡ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር እንደተናገሩት፣ በኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ያለው ለውጥ ረዥም በሆነው የኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ነው፡፡ አምባሳደር ራይነር ይህን የተናገሩት የአሜሪካ ኤምባሲ፣ አይሬክስና የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ በጋራ በአዳማ ከተማ ለአንድ ሳምንት ያዘጋጁት የጋዜጠኞች ሥልጠና ማብቂያ ላይ በክብር እንድግድነት ተገኝተው […]
Read More →አቶ ኢሳያስ ዳኘው ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ በሰባት አባላት በፀደቀ ውሳኔ ሊጠየቁ እንደማይገባ ተናገሩ
በተፈቀደው የ50 ሺሕ ብር ዋስትና ላይ ይግባኝ ተጠየቀ የሜቴክ ዋና ዳይሬክተር የነበሩት የሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ወንድም አቶ ኢሳያስ ዳኘው፣ ኢዲኤም ለተባለ የአሜሪካ አማካሪ ድርጅት ከተፈጸመ ክፍያ ጋር በተያያዘ በሙስና መጠርጠራቸውን ተቃወሙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጨምሮ በሰባት አባላት በፀደቀ ውሳኔና በተፈጸመ ክፍያ እሳቸው ሊጠየቁ እንደማይገባም ገልጸዋል፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቀደም ብሎ በፌዴራል […]
Read More →ሕገ መንግሥቱን እንደጣሰ እየታወቀ ሲሠራበት የነበረ ደንብ ለሕገ መንግሥት ትርጉም ወደ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ተላከ
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሠራተኞችን በሕግ የመዳኘት ሕገ መንግሥታዊ መብታቸውን ገፎ የነበረና ባለሥልጣኑ ከአሥር ዓመታት በላይ ሲጠቀምበትና ሲያስፈራራበት የነበረው ደንብ ቁጥር 155/2000፣ ሕገ መንግሥቱን ተቃርኖ እንዳገኘው የሕገ መንግሥት አጣሪ ጉባዔ አስታወቀ፡፡ የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 37(1)፣ ‹‹ማንኛውም ሰው በፍርድ ሊወሰን የሚገባውን ጉዳይ ለፍርድ ቤት ወይም በሕግ የዳኝነት ሥልጣን ለተሰጠው አካል የማቅረብና ውሳኔ ወይም ፍርድ የማግኘት […]
Read More →ከኢትዮጵያ በዘጠኝ ዓመታት 20 ቢሊዮን ዶላር እንደሸሸ ሪፖርት ተደረገ
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ሥር የሚገኘው የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ይፋ ያደረገው የአፍሪካ የጤና ክብካቤና የኢኮኖሚ ዕድገት ሪፖርት፣ ኢትዮጵያ ባለፉት ዘጠኝ ዓመታት ውስጥ 20 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ወደ ውጭ በሕገወጥ መንገድ እንደሸሸባት አስታውቆ፣ ይህ ገንዘብ ለጤናው ዘርፍ የምታውለውን 87 በመቶ በጀት እንደሚሸፍን አመለከተ፡፡ ማክሰኞ የካቲት 5 ቀን 2011 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ይፋ የተደረገው የአፍሪካ ኢኮኖሚክ […]
Read More →“ባለቤት ያቃለለውን አሞሌ ባለ ዕዳ አይቀበለውም” በዳንኤል ክብረት
“ትንቢተ ዳንኤል” እና የንጉሠ ነገሥቱ ሐውልት ሙኃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት የዛሬ ሰባት ዓመት ገደማ (የካቲት 2004 ዓ.ም) “ባለቤት ያቃለለውን አሞሌ ባለ ዕዳ አይቀበለውም” በሚል ርእስ ግሩም የሆነ ጽሑፍ አስነብቦን ነበር፡፡ ለጽሑፉ ምክንያት የሆነው በአፍሪካ ኅብረት ጽ/ቤት ለክዋሜ ንክሩማህ የቆመው መታሰቢያ ሐውልት ለንጉሠ ነገሥት ኃይለ ሥላሴ ያለመቆሙ ጉዳይ ነበር፡፡ ዘንድሮ ጊዜው ሲደርስና የመታሰቢያ ሐውልት ሲቆምላቸው የተስፋው […]
Read More →የምርጫ ቦርድን ከመንግሥት ተፅዕኖ የሚያላቅቅና ገለልተኝነቱን ያስጠብቃል የተባለ ረቂቅ ሕግ ቀረበ
የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገለልተኛና ከመንግሥት ተፅዕኖ ተላቆ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ሆኖ በድጋሚ እንዲቋቋም ያስችላል የተባለ ረቂቅ ሕግ፣ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ። ምክር ቤቱ ጥር 29 ቀን 2011 ዓ.ም. ባካሄደው ልዩ ስብሰባ ረቂቅ ሕጉን የተመለከተ ሲሆን፣ በዝርዝር እንዲታይም ለሕግ ፍትሕና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መርቶታል። ረቂቅ ሕጉ በቀረበበት ወቅት በማብራሪያ አስተያየታቸውን የሰጡት በምክር ቤቱ የመንግሥት ረዳት […]
Read More →ፓርላማው በአስተዳደሩ የተነጠቀውን መሬት ለማስመለስ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ድጋፍ አገኘ
በአቅራቢያው ተጨማሪ ቢሮ በ15 ሚሊዮን ብር ተከራየ በቅርቡ ለዓመታት ታጥረው የቆዩ መሬቶችን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወሰደው ዕርምጃ ሲያስመልስ አብሮ የተነጠቀው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የተወሰደበትን መሬት ለማስመለስ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ድጋፍ ማግኘቱ ታወቀ፡፡ ሪፖርተር ከታማኝ ምንጮች ማወቅ እንደቻለው ጥር 24 ቀን 2011 ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ሪፖርት ካቀረቡ […]
Read More →በእስረኞች ላይ ሽንት በመሽናትና ጥፍር በመንቀል የተጠረጠረችው መርማሪ 11 ክሶች ተመሠረቱባት
በሽብር ወንጀል ተፈርጀው ታስረው በነበሩ የኦነግና አርበኞች ግንቦት ሰባት አባላት ላይ ሽንት በመሽናት፣ ጥፍር በመንቀልና በሌሎችም ዘግናኝ የተባሉ የወንጀል ድርጊቶች ተጠርጥራ የታሰረችው፣ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ የቀድሞ አባል ዋና ሳጅን እቴነሽ አረፉዓይኔ 11 ክሶች ተመሠረቱባት፡፡ ተከሳሿ በተለምዶ ማዕከላዊ ይባል የነበረውና በቅርቡ በተዘጋው የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ የምርመራ ቡድን መሪና መርማሪ ሆና ስትሠራ፣ ካልተያዙ ግብረ […]
Read More →