www.maledatimes.com February, 2019 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2019  >  February  -  Page 3
Latest

በአገሪቱ ‹‹የጨለማ ኢኮኖሚ›› እንቅስቃሴ መንሰራፋቱን የገቢዎች ሚኒስትሯ አመለከቱ

By   /  February 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአገሪቱ ‹‹የጨለማ ኢኮኖሚ›› እንቅስቃሴ መንሰራፋቱን የገቢዎች ሚኒስትሯ አመለከቱ

በፖለቲካ አለመረጋጋቱን ሳቢያ ግብር የማይከፍሉ በርካታ ግብር ከፋዮች መኖራቸው ተገልጿል ለረዥም ዓመታት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እንዳይገቡ የሕግ ማሻሻያ ሊደረግ ነው ሕግና ሥርዓትን ተከትሎ ከሚደረገው ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ በተቃራኒው ሰፊ የሆነ ‹‹የጨለማ ኢኮኖሚ›› እንቅስቃሴ መኖሩንና ሁሉም የመንግሥት መዋቅር ተናቦና ተቀናጅቶ መዋቅሩን ካላፈራረሰው፣ በአገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ጉዳት ከማድረስ አልፎ ፖለቲካዊ አንድምታ ሊኖረው እንደሚችል የገቢዎች ሚኒስትሯ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ […]

Read More →
Latest

የየካ ክፍለ ከተማ ገቢዎች ጽሕፈት ቤት የ18 ሚሊዮን ብር የሕንፃ ኪራይ ጥያቄ አስነሳ

By   /  February 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የየካ ክፍለ ከተማ ገቢዎች ጽሕፈት ቤት የ18 ሚሊዮን ብር የሕንፃ ኪራይ ጥያቄ አስነሳ

በየካ ክፍለ ከተማ ሥር የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት፣ ቀድሞ በዓመት አምስት ሚሊዮን ብር እየከፈለበት ካለው ሕንፃ በመልቀቅ በዓመት 18 ሚሊዮን ብር ወደሚከፈልበት ሕንፃ ለመዘዋወር የኪራይ ውል መፈጸሙ ጥያቄ ተነሳበት፡፡ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የቢሮው ሠራተኞች ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ 22 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ፊት ለፊት የሚገኘው የየካ ክፍለ ከተማ […]

Read More →
Latest

‹‹ሼክ አል አሙዲ ለኢትዮጵያ ልማትና ዕድገት አለኝታ ስለነበሩ እንዲፈቱ ጥረት አድርጌያለሁ››

By   /  February 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ‹‹ሼክ አል አሙዲ ለኢትዮጵያ ልማትና ዕድገት አለኝታ ስለነበሩ እንዲፈቱ ጥረት አድርጌያለሁ››

ቴድሮስ አድሃኖም (ዶ/ር)፣ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር የሳዑዲ ዓረቢያ መንግሥት ባደረገው የፀረ ሙስና ዘመቻ ከአንድ ዓመት በላይ ታስረው የቆዩት ሼክ መሐመድ ሁሴን ዓሊ አል አሙዲ፣ ከእስር እንዲፈቱ የዓለም ጤና ድርጀት ዳይሬክተር ቴድሮስ አድሃኖም (ዶ/ር) ሚና እንደነበራቸው ገለጹ፡፡ ‹‹ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ ሥልጣን ከያዙ ከሳምንት በኋላ እዚህ መጥቼ ተገናኝተን ነበር፡፡ በወቅቱ የሼክ አል አሙዲን ጉዳይ […]

Read More →
Latest

የቴሌኮሙኑኬሽን መስሪያቤት በግል ሴክተር ባለሃብቶች የሚያዝበት ረቂቅ አዋጅ ቀረበ!

By   /  February 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቴሌኮሙኑኬሽን መስሪያቤት በግል ሴክተር ባለሃብቶች የሚያዝበት ረቂቅ አዋጅ ቀረበ!

የቴሌኮም አገልግሎት ረቂቅ አዋጅ በሚል ስያሜ የተዘጋጀው ሰነድ ኢትዮጵያን በቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ለፈለገ የሀገር ውስጥም ሆነ የውጭ ባለ ሀብት ክፍት የማድረግን የመንግስትን ፍላጎት ይፋ አድርጓል። ረቂቅ አዋጁ የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባለፈው አመት በቴሌኮም ዘርፉ እንዲተገበር ከወሰነው ሰፋ ባለሁኔታ ዘርፉን ለገበያ ክፍት የሚያደርግ ነው። ቀድሞ ተነግሮ የነበረው መንግስት የኢትዮ ቴሌኮምን አብላጫ ድርሻ ይዞ ቀሪውን ለሀገር […]

Read More →
Latest

አቶ በረከት ስምዖን የሕግ ባለሙያ ለማቆም መቸገራቸውን ለፍርድ ቤት ተናገሩ

By   /  February 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ በረከት ስምዖን የሕግ ባለሙያ ለማቆም መቸገራቸውን ለፍርድ ቤት ተናገሩ

ፖለቲካ ተጨማሪ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ተፈቀደባቸው በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ወደ አማራ ክልል ተወስደው በእስር ላይ የሚገኙት አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ፣ በሕግ ባለሙያ ታግዘው ለመከራከር አለመቻላቸውን ለፍርድ ቤት ተናገሩ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ዓርብ የካቲት 1 ቀን 2011 ዓ.ም. በባህር ዳርና አካባቢው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሁለተኛ ወንጀል ችሎት ለሁለተኛ ጊዜ ቀርበው እንዳስረዱት፣ አሁን ካለው ወቅታዊ […]

Read More →
Latest

የቀዳማዊ ሃይለስላሴ ሃውልት ተመረቀ

By   /  February 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቀዳማዊ ሃይለስላሴ ሃውልት ተመረቀ

 በሰሞኑ ከፍተኛ የሆነ ውጥረትን እና ምስላቸውን አይመስልም ተብሎ ተቃውሞ የቀረበበት የቀዳማዊ ሃይለ ስላሴ የመታሰቢያ ሃውልት በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ መቆሙን እና የምርቃት ስነ ስርአቱ በዛሬው እለት በቅጥር ግቢው መከናወኑን ተገልጧል ። ቀዳማዊ ሃይለ ስላሴ ከኢትዮጵያ አልፈው ለአፍሪካ ያደረጉት አስተዋጾ የበረታ ከመሆኑም በላይ ለመላው አፍሪካ ኩራት መሆናቸው ይታወሳል ። ሆኖም ላለፉት ሃያሰባት አመታት በትግራይ ወይንም ህወሃት አገዛዝ […]

Read More →
Latest

በምዕራብና ማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች ከጥር 24 ጀምሮ በተቀሰቀሰ ግጭት የህይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት እየደረሰ ነው

By   /  February 8, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በምዕራብና ማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች ከጥር 24 ጀምሮ በተቀሰቀሰ ግጭት የህይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት እየደረሰ ነው

በምዕራብና ማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች ከጥር 24 ጀምሮ በተቀሰቀሰ ግጭት ለበርካታ ሰዎች ሞትና ለንብረት ውድመት ምክንያት መሆኑን የአማራ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ፡፡ በተለይ የ24ኛ ክፍለ ጦር በ33ኛ ክፍለ ጦር በሚተካበት ወቅት በአካባቢው የተሰማሩ ፅንፈኛ ኃይሎች አጋጣሚውን በመጠቀም ባስነሱት ግጭት ከበርካታ ሰዎች ሞት በተጨማሪ ቤቶችም ተቃጥለዋል ብሏል ክልሉ፡፡በዚም የተነሳ ቀላል የማይባል ቁጥር ያለው የአካባው ነዋሪ ከቀየው መፈናቀሉን የአማራ […]

Read More →
Latest

የቀዳማዊ ሃይለስላሴ ሃውልት በአፍሪካ ህብረት ተተከለ

By   /  February 7, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቀዳማዊ ሃይለስላሴ ሃውልት በአፍሪካ ህብረት ተተከለ

የቀዳማዊ ሃይለስላሴ ሃውልት በአፍሪካ ዩኒየን መተከሉን ምንጮቻችን ጠቆሙ ። የአፍሪካ አባት ከሚባሉት ውስጥ መስራቾቹ የግንባር ቀደምትነትን ሚና ከተጫወቱት ውስጥ መካከል ቀዳማዊ ሃይለ ስላሴ፣የጋናው ክዋሜ ንክሩማህ ፣ የኬንያ ጆሞ ኬንያታ ፣የግብጹ ጀማል አብዱል ናስር እና ሌሎችም ታላላቅ የአፍሪካ ህብረት መስራቾች በሙሉ ትልቅ አሉታዊ ተጽእኖ ለአፍሪካ ማሳደራቸው ይታወሳል ፡፤ በተለይም በአፍሪካ የነጻነትን ነጸብራቅ ለመፈንጠቅ ትልቅ ተጋድሎ ያደረጉት […]

Read More →
Latest

የአምባላጌውጀግናየጦርአበጋዙፊታውራሪ_ገበየሁ (አባ ጎራ)!!!

By   /  February 7, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአምባላጌውጀግናየጦርአበጋዙፊታውራሪ_ገበየሁ (አባ ጎራ)!!!

ዝክረ_አድዋ ይህንንታሪክሳታነቡብታልፉትከስርየምታዩትየፊታውራሪገበየሁአፅምይወቅሳጭኋልይሄለኛ የተከፈለዋጋነው። የአምባላጌውጀግናየጦርአበጋዙፊታውራሪ_ገበየሁ (አባ ጎራ)!!! የአምባላጌው ጀግና የጦር አበጋዙ ፊታውራሪ ገበየሁ (አባ ጎራ) የንጉሰ ነገስቱ የመሀል ጦር አዛዥ ፊታውራሪ ገበየሁ ከጣልያኖች ጋር በተደረገው በሁሉም ጦርነት የተመሰከረላቸው ጀግና ነበሩ፡፡ የአምባላጌውን ምሽግ በመስበር በጣሊያን ላይ የመጀመሪያውን የድል ደውል ያሰሙት እና ዋናው የድሉ ባለቤት እሳቸው ነበሩ፡፡በዚህም ምክንያት በወቅቱ የፈረንሳይ ጋዜጦች “የአምባላጌው የኢትዮጵያ ጀግና” በማለት እንዳወደሷቸው ተክለፃዲቅ መኩሪያ […]

Read More →
Latest

የጤፍ ዘር የባለቤትነት ጥያቄ በሄግ ፍርድቤት ታየ

By   /  February 6, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጤፍ ዘር የባለቤትነት ጥያቄ በሄግ ፍርድቤት ታየ

በኢትዮጵያ ለእረጅም ዘመናት ለምግብነት የሚጠቀሙበት የእል ዘር ጤፍ በሆላንዳውያን ባለሃብቶች የባለቤትነት የስም ውርስ ተወርሶ የእኛ ነው በማለት ላለፉት አስራ ስምንት አመታት በጤፍ ዘር ላይ መጠነ ሰፊ እና ከፍተኛ የሆነ የጤፍ ዝርያን በባለቤትነት ሲቆጣጠሩ ቆይተው ብዙ ቢሊዮን ዶላርስ ገንዘብ ያመረቱት እነዚሁ ሆላንዳውያን የባለቤትነቱን ይገባኛል ጥያቄ ኢትዮጵያ ቀድማ ብታቀርብም ሰሚ አልባ በሆነ መንግስት ምንም አይነት ምላሽ ሳያገኝ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar