የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ዝቅተኛ ገቢ አስመዘገበ
በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የፋብሪካ ምርቶችን ወደ ውጭ በመላክ 50 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ለማግኘት ታቅዶ 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ዶላር ብቻ መገኘቱ ታወቀ። የፌደራል ኦዲተር መስሪያ ቤት ከ2007 እስከ 2010 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የኢንዱሰትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን የክዋኔ ሪፖርት ባቀረበበት ወቅት እንደገለፀው በ2009 በጀት ዓመት በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የውጭ ንግድ ገቢ አፈፃፀም 2 ነጥብ 91 በመቶ መሆኑን […]
Read More →የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ በ10 በመቶ ቀነሰ
የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ከባለፈው ተመሳሳይ ዓመት ጋር ሲነፃፀር በ10 በመቶ ቅናሽ ማሳየቱ ተገለፀ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የ2011 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት አፈፃፀሙን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበበት ወቅት እንዳስታወቀዉ በተያዘው በጀት ዓመት የወጪ ንግድ መቀዛቀዙን ጠቁሟል። ምንጮች እንደሚያመለክቱት ባለፈው በጀት ዓመት ከነበረው 2 ነጥብ 8 ቢሊዮን ዶላር በዚህ ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ላይ 10 በመቶ ቀንሶ […]
Read More →Ethiopia doesn’t have Africa’s biggest airport yet—but it will
By Abdi Latif Dahir sourcehttps://qz.com In its pursuit to become Africa’s gateway into the world, Ethiopia this week achieved a new milestone. The Horn of Africa nation finally opened a new passenger terminal that is set to triple the size of the Bole international airport in Addis Ababa. Built to the tune of $363 million, the newly-expanded terminal will […]
Read More →“የተያዝኩበትን ምክንያት አላወኩም“ ያሉት የደህንነት አባል ይግባኝ እንዲጠይቁ ተፈቀደላቸው
ከሰብኣዊ መብት ጥሰት ጋር በተያያዘ በነጎህ አጽብሃ መዝገብ ጉዳየችው እየታየ ከሚገኙ 33 ሰዎች መካከል 14ኛ ተጠርጣሪ የሆኑት ግለሰብ የፌድራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ ወንጀል ችሎት ጉዳዬን በሚገባ እየተመለከተልኝ አይደለም በሚል ቅሬታቸውን አሰሙ። ሰይፈ በላይ የተባሉት ተጠርጣሪ ቅሬታቸውን ያሰሙት ረቡዕ፣ ጥር 16 በመዝገቡ ከአንድ እስከ ዐሥራ ስድስት የሚገኙ ተጠርጣሪዎች ጉዳያቸው በታየበት ዕለት ነው። ተጠርጣሪው […]
Read More →ፓርኮቹ በናይጄሪያ አርብቶ አደሮች አደጋ ገብተዋል
ከምዕራብ አፍሪካ አገራት በመነሳት በረሃዎችን አቋርጠው ወደ ኢትዮጵያ የሚፈልሱ የፈላታ ጎሳዎች መጨመራቸው የጋምቤላ እና አልጣሽ ፓርኮችን ችግር ውስጥ ከቷቸዋል ሲል የፌዴራል ዱር እንስሳት ልማት ባለሥልጣን ለአዲስ ማለዳ ስጋቱን ገለፀ። ከናይጄሪያ እንዲሁም ጥቂቶቹ ከቻድ እና ማሊን በመነሳት ወደ ኢትዮጵያ የሚፈልሱት የፈላታ ጎሳዎች፤ በመቶ ሺሕዎች የሚቆጠሩ ከብቶቻቸውን በመያዝ መድረሻቸውን የጋምቤላ በተለይም ደግሞ አልጣሽ ብሔራዊ ፓርክ ማድረጋቸው የአገሪቷ […]
Read More →የአዲሱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሆቴል የቻይና ኩባንያ ያስተዳድረዋል
በ65 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተገነባውና ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነው የኢትዮጵያ ሰካይ ላይት ሆቴል ዕዳውን ከፍሎ እስኪጨርስ በቻይናው ኩባንያ ‹‹ግራንድ ስካይ ላይት ሆቴል ማኔጅመንት›› አስተዳደር ሥር እንደሚሆን ተገለፀ። በቻይና ብሔራዊ የአየር ቴክኖሎጂ ዓለም ዐቀፍ የምህንድስና ኮርፖሬሽን የተገነባው ይህ ባለ አምስት ኮኮብ ሆቴል የግንባታ ዕዳውን በጨረሰ ጊዜ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሥር እንደሚሆን ታውቋል። ለሆቴሉ […]
Read More →በኦነግና በኦሮሚያ ክልል መንግሥት መካከል የነበረው ቅራኔ በእርቅ ተፈቷል መባሉን ተከትሎ ኦነግ ሠራዊቱን በ20 ቀናት ወደ ካምፕ እንዲያስገባ ስምምነት ላይ መደረሱ ተገለጸ። ወታደሮቹ ወደካፕ ሲገቡ የጀግና አቀባል እንዲደረግላቸው የሚል ውሳኔ የተላላፈም ሲሆን፣ በመንግሥት በኩል ወታደሮቹ ቶሎ ወደ ካምፕ እንዲገቡ ጉጉት መኖሩ ተነግሯል። በአዲሱ እርቅ የተላላፉ ውሳኔዎችን ሙሉ በሙሉ እንደሚቀበልም መንግሥት አሳውቋል። ወታደሮቹ ወደ ካምፕ ሲገቡ […]
Read More →የአዲስ አበባ አስተዳደር ከ7,700 በላይ ለሚሆኑ ነጋዴዎች የግብር ዕዳ ምሕረት ማድረጉን አስታወቀ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) ከ2003 ዓ.ም. ጀምሮ የተጣለባቸው ግብር ከአቅማቸው በላይ በመሆኑ እንዲታይላቸው ሲጠይቁ ለቆዩ 6,000 ነጋዴዎች፣ እንዲሁም በግብር ይግባኝ ተከራክረው ለተፈረደባቸው 1,780 ነጋዴዎችም ምሕረት እንዲደረግላቸው ካቢኔያቸው መወሰኑን አስታወቁ። ምክትል ከንቲባው ይህን ያስታወቁት የአስተዳደሩ ገቢዎች ባለሥልጣን በጠራው ከተማ አቀፍ የታክስ ንቅናቄ መድረክ ላይ ነው። በቅርቡ በገቢዎች ሚኒስቴር ‹‹ግዴታዬን እወጣለሁ፣ መብቴንም እጠይቃለሁ›› በሚል መርሐ […]
Read More →የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ታስረው ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ የተሰጠው ትዕዛዝ ተቀየረ
የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የፍርድ ቤት ውሳኔ አፈጻጸምን ተግባራዊ ሊያደርግ ባለመቻሉ፣ ሚኒስትሩ ዶ/ር አሚር አማን ታስረው እንዲቀርቡ በፍርድ ቤት የተሰጠ ትዕዛዝ በሌላ ኃላፊ መቀየሩ ታወቀ፡፡ የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ የመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር 1064/2010 አንቀጽ 26(1)ን በመተላለፍ የተቋሙን አንድ ኃላፊ ያለፈቃዳቸውና በሌለ የሥራ ቦታ መመደባቸው ተገቢ አለመሆኑ ተገልጾ፣ በፍርድ ቤት የተሰጠን ውሳኔ ተግባራዊ ባለማድረጋቸው፣ የፌዴራል መጀመርያ ደረጃ […]
Read More →ከእስር ለመፈታት ከፍተኛ ገንዘብ መክፈላቸው የተሰማው ሼክ አል አሙዲ ሀብታቸው ማሽቆልቆሉ በፎርብስ ተረጋገጠ
እሑድ ጥር 19 ቀን 2011 ዓ.ም. ከአንድ ዓመት ከሁለት ወራት በላይ ታስረው የተለቀቁት ሼክ መሐመድ ሁሴን ዓሊ አል አሙዲ፣ ከእስር ነፃ ለመውጣት ከፍተኛ ገንዘብ መክፈላቸው ተሰማ፡፡ ባለፈው ዓመት 10.9 ቢሊዮን ዶላር ሀብት የነበራቸው ሼክ አል አሙዲ፣ በአሁኑ ወቅት በፎርብስ የቢሊየነሮች ዝርዝር ላይ በ1.2 ቢሊዮን ዶላር ሀብት 159ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል፡፡ ፎርብስ እ.ኤ.አ. በ2018 ሼክ አል […]
Read More →