www.maledatimes.com March, 2019 - MALEDA TIMES - Page 4
Loading...
You are here:  Home  >  2019  >  March  -  Page 4
Latest

ኢዴፓ የፓርቲው አርማና ሥም ቅርሶች ሆነው እንዲቀመጡለት ወሰነ

By   /  March 23, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢዴፓ የፓርቲው አርማና ሥም ቅርሶች ሆነው እንዲቀመጡለት ወሰነ

የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ከሌሎች የፖለቲካ ኃይሎች ጋር ውኅደት ከፈጸመ በኋላ ኢዴፓ የሚለው መጠሪያ፣ የፓርቲው አርማና ሌጋሲዎች ለሌላ ወገን እንዳይተላለፉና ለታሪክ ቋሚ ቅርሶች ሆነው እንዲቀመጡ ወሰነ። ኢዴፓ ኹለተኛ ልዩ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን መጋቢት 1/2011 በራስ ሆቴል የስብሰባ አዳራሽ ከመላው አገሪቱ የተገኙ የጠቅላላ ጉባኤ አባላት በተገኙበት አካሄዷል። በእለቱም የጠቅላላ ጉባኤ አባላት በአጀንዳነት የተወያዩበት ‹‹ኢዴፓ ከሰማያዊ ፓርቲ፣ […]

Read More →
Latest

141 የሞት ፍርደኞች ምሕረት እየጠበቁ ነው

By   /  March 23, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on 141 የሞት ፍርደኞች ምሕረት እየጠበቁ ነው

• የ141 የሞት ፍርደኞች መረጃ ተደራጅቶ ለጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ቀርቧል በኢትዮጵያ የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸው በማረሚያ ቤት የሚገኙ 141 ታራሚዎች ምሕረት እንዲደረግላቸው ለጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አቤት አሉ። ከሞት ፍርደኞቹ ውስጥ 137ቱ ወንዶች ሲሆኑ፣ ቀሪ አራቱ ሴቶች ናቸው። አዲስ ማለዳ መረጃ ከፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ያገኘነው መረጃ እንደሚያስረዳው የሞት ፍርዱ ምሕረት ይደረግላቸው ዘንድ የጠየቁት 141 ፍርደኞች መረጃ […]

Read More →
Latest

የቡራዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ቢዘገይም የበጀቱ ግማሽ ተከፍሏል

By   /  March 23, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቡራዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ቢዘገይም የበጀቱ ግማሽ ተከፍሏል

• በከተማዋ የነበረው አለመረጋጋት ግንባታው እንዲዘገይ አድርጓል ተብሏል ኅዳር 2011 መጠናቀቅ የነበረበት የቡራዩ አዳሪ ትምህርት ቤት የመጀመሪያውን ዙር ግንባታን ለማከናወን የሚያስፈልገው 700 ሚሊዮን ብር ሙሉ ወጪ ቢከፈልም የተጠናቀቀው ግንባታ 45 በመቶ ብቻ መሆኑ ታወቀ። የአዳሪ ትምህርት ቤቱ ግንባታ በኹለት ምዕራፎች ይከናወናል በሚል በመንግሥት ከአንድ ነጥብ አራት እስከ አንድ ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር የተመደበለት ነበር፡፡ ልዩ […]

Read More →
Latest

ዕጣ የወጣባቸው የኮንዶሚኒየም ቤቶች የጋዜጣ ሕትመት ተቋረጠ

By   /  March 23, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዕጣ የወጣባቸው የኮንዶሚኒየም ቤቶች የጋዜጣ ሕትመት ተቋረጠ

ባለፈው ረቡዕ የካቲት 27/2011 እጣ የወጣባቸው ከ52 ሺሕ የሚጠጉ የ20/80 እና 40/60 መኖሪያ ቤቶች ዝርዝር በጋዜጣ እንዳይታተም ታገደ። ለወትሮው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሲተላለፉ የእድለኞችን ዝርዝር ይዞ የሚጣውና በአዲስ አበባ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ስር የሚታተመው አዲሰ ልሳን ጋዜጣ እንደሆነ ይታወቃል። ጋዜጣው የባለፈውን ሳምንት የኮንዶሚኒየም እጣ እድለኞች ዝርዝርም በማግሥቱ ሐሙስ የካቲት 28 አትሞ እንዲያወጣ ረቡዕ አመሻሽ የዕድለኞቹ […]

Read More →
Latest

ከዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንትና የቦርድ አባል ውስጥ ግማሾቹ ሴቶች እንዲሆኑ ታዘዘ

By   /  March 23, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንትና የቦርድ አባል ውስጥ ግማሾቹ ሴቶች እንዲሆኑ ታዘዘ

በዩኒቨርሲቲ የፕሬዘዳንትነትና የቦርድ አባልነት ስብጥር ውስጥ ግማሾቹ ሴቶች እንዲሆኑ ለዩኒቨርሲቲዎች መመሪያ መስጠቱን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር አስታወቀ። ሚንስትሯ ሒሩት ወልደማሪያም (ፕሮፌሰር) ለአዲስ ማለዳ ልዩ እትም መጽሔት እንግዳ ሆነው በቀረቡበት ቃለ ምልልስ እንዳሉት ለሚንስቴሩ ተጠሪ በሆኑት 45 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚገኘው ቦርድ እንዲሻሻል ተደርጓል። በዚህም በሁሉም የዩኒቨርሲቲ ቦርዶች ውስጥ ሃምሳ በመቶዎቹ ሴቶች እንዲሆኑ መደረጉን ሚንስትሯ ገልፀዋል። […]

Read More →
Latest

የኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞ ዳይሬክተር ላይ ቀርቦ የነበረው ክስ ተሻሻለ

By   /  March 23, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞ ዳይሬክተር ላይ ቀርቦ የነበረው ክስ ተሻሻለ

የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በመንግሥትና በሕዝብ ላይ ከ768.7 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል በማለት በቀድሞ የኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞ ኤንጂፒኦ ዳይሬክተር ላይ አቅርቦ የነበረውን ክስ አሻሽሎ አቀረበ፡፡ ዓቃቤ ሕግ ክሱን ያሻሻለው ክስ የተመሠረተባቸው አቶ ኢሳያስ ዳኘው ቀደም ብሎ በቀረበባቸው ክስ ላይ ያቀረቡትን የቅድመ ክስ መቃወሚያ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ ወንጀል ችሎት በመቀበሉና ክሱ እንዲሻሻል […]

Read More →
Latest

የሜቴክ የቀድሞ ኃላፊዎች ሰጥተዋል በተባሉበት ሐሰተኛ የማስተርስና የዶክትሬት ዲግሪ ክስ ላይ የእምነት ክህደት ቃል ሰጡ

By   /  March 23, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሜቴክ የቀድሞ ኃላፊዎች ሰጥተዋል በተባሉበት ሐሰተኛ የማስተርስና የዶክትሬት ዲግሪ ክስ ላይ የእምነት ክህደት ቃል ሰጡ

አሜሪካ ከሚገኘውና ታዋቂ ከሆነው ‹‹ካሊፎርኒያ ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ›› ከሚባለው የትምህርት ተቋም ጋር ተቀራራቢ ስም ያለው ‹‹ካሊፎርኒያ ኢንተርናሽናል ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ›› የሚል ሐሰተኛ የፈጠራ ተቋም ስም የተዘጋጀ፣ ሁለተኛ ዲግሪ (ማስተርስ) እና ሦስተኛ ዲግሪ (ዶክትሬት) ሰጥተዋል ተብለው ክስ የተመሠረተባቸው የሜቴክ የቀድሞ ኃላፊዎች የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ፡፡ ሰኞ መጋቢት 9 ቀን 2011 ዓ.ም. በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ […]

Read More →
Latest

በቻይና ስለታሰረችው ወጣት ወንድሟ ስለሁኔታው ሲያስረዳ!

By   /  March 20, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በቻይና ስለታሰረችው ወጣት ወንድሟ ስለሁኔታው ሲያስረዳ!

ሙሉ ታሪኩ… ወንድሟ ያየህይራድ ስለተፈጠረው ነገር ሲያስረዳ ፦ “በቻይና እስር ቤት የምትገኘው እህቴ ናዝራዊት አበራ እና እቃውን አድርሺልኝ ያለቻት ጓደኛዋ ስምረት ትውውቃቸው እሚጀምረው ገና ከሃይስኩል ጀምሮ ነው። ውሏቸው ሁሉ ወይ እኛ ቤት ወይ ተ/ሃይማኖት አካባቢ ያለው እነሱ ቤት ነበር። ከትምህርት በኋላ ወደ ስራ አለም ሲገቡ ፤ ናዝራዊት መሃንዲስ፣ ስምረት ደሞ የአየር መንገድ ሆስተስ ሆኑ። የዛሬ […]

Read More →
Latest

“የሠራዊቱ ሁኔታ ከፍተኛ የህሊና መረበሽ ውስጥ ከቶኛል”

By   /  March 20, 2019  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on “የሠራዊቱ ሁኔታ ከፍተኛ የህሊና መረበሽ ውስጥ ከቶኛል”

አቶ ነአምን ዘለቀ ለቢቢሲ ላለፉት 26 ዓመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ተሳትፎ ሲያደርጉ የቆዩት የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ከፍተኛ አመራርና ሥራ አስፈጻሚ አባል አቶ ነአምን ዘለቀ ከፓርቲ መልቀቃቸውን ተከትሎ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ቢቢሲ፡ የአርበኞች ግንቦት 7 የሠራዊ አባላት አሁን ያሉበት ሁኔታ ትንሽ ያስጨነቀዎት ይመስላል። ግን ደግሞ ለመልቀቅ ከወሰኑ ቆይተዋል፤ እርስዎም በጽሑፍዎ እንደጠቀሱት። እና ዝም ብሎ […]

Read More →
Latest

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ መግለጫ

By   /  March 20, 2019  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ መግለጫ

መጋቢት 9, 2011 ዓ.ም የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከመጋቢት 4 – 8, 2011 ዓ.ም ባደረገዉ ስብሰባ መነሻነት፣ በሀገሪቷ እና በኦሮሞ ህዝብ የነፃነት ትግል ህደት ላይ ሰፊ ዉይይት ካደረገ በኃላ ካለንበት ነባራዊ ሁኔታዎች አንፃር ለወደፊቱ የሚጠበቁብንን ተግባራትና አመለካከቶችን የሚንቃኝበት የሚከተሉትን ዉሳኔዎች በማስተላለፍ ስብሰባዉን ኣጠናቋል፡፡ 1. ባሁኑ ጊዜ የሚስተዋሉትን የፖለቲካ ችግሮች ከመፍታት አንፃርለረጅም ዘመናት በኦነግ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar