አርበኞች ግንቦት ሰባት አመራር አካል አቶ ነአምን ዘለቀ የድርጅቱን መልቀቂያ አስመልክቶ ያቀረቡት ሃሳብን ይዘናል !
ለአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ አባላት፣ የሰራዊት አባላት፣ ደጋፊዎችና፣ በልዩ ልዩ መደረኮች ለምታውቁኝ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፦ከአቶ ነዓምን አለቀ በሀገራችን የመጣውን ለውጥ ተከትሎ የአርበኞች ግንቦት 7 የዴሞክራሲና የአንድነት ንቅናቄ አመራር አባላት በጁላይ ወር 2018 በአሜሪካን ሀገር ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በተደረገ ስብሰባ ላይ ከተደረሱት የስምምነት ነጥቦች መካከል አንዱ የአግ7 ንቅናቄ ሰራዊት ከኤርትራ በርሃና ከሀገር ውስጥም የነበሩት […]
Read More →ባሳለፍነው ሳምንት በቢሾፍቱ አካባቢ የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ተሳፋሪዎች እና ሰራተኞች ስርአተ ቀብር በስላሴ ተፈጸመ!
በዘለአለም ገብሬ አንድ መቶ አምሳ ሰባት ተሳፋሪውቾችን አሳፍሮ ወደ ኬንያ ያቀና የነበረው አውሮፕላን በቢሾፍቱ ከስድስት ደቂቃ በረራ በኋላ መውደቁ የተነገረ በአለም ላይ አስደንጋጭ ዜና ነበር። ሰባት ሰላሳ ሰባት ማክስ 8 -9 የተሰኙት ነዳጅ ቆጣቢ አውሮፕላኖች በውስጣቸው በሚሊዮን የሚቆጠሩ የኮምፒዩተር ፕሮግራም ወይንም ኮድ ሚስጥራዊ ቁጥር የተሞላ ዘመናዊ እና ቴክኖሎጂን ያዋቀረ አውሮፕላን መሆኑ ተነግሮለታል ፣ ይህ አውሮፕላን […]
Read More →የቀድሞ የደኅንነት ምክትል ዋና ዳይሬክተር መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞብኛል በማለት ይግባኝ አሉ
በከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰትና የሙስና ወንጀሎች ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የቀድሞ ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ፣ መሠረታዊ የሕግ ስህተት እንደተፈጸመባቸው በመግለጽ ይግባኝ ጠየቁ፡፡ ተጠርጣሪው አቶ ያሬድ ዘሪሁን ይግባኝ ያቀረቡት ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሲሆን፣ የሕግ ስህተት ተፈጽሞብኛል ያሉበትን ምክንያት እንዳብራሩት እሳቸው ተጠርጥረው የታሰሩት በሰብዓዊ መብት ጥሰት ነው፡፡ በዚህም የምርመራ […]
Read More →ከንግድ መርከቦች ግዥ ጋር በተያያዘ በሜቴክ የቀድሞ ኃላፊዎች ላይ ብይን ተሰጠ
እነ ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የግዥ መመርያን በመተላለፍ ኮርፖሬሽኑ ከተቋቋመበት ዓላማ ውጪ ሁለት መርከቦችን በመግዛት፣ ከ544 ሚሊዮን ብር በላይ በሕዝብና በመንግሥት ላይ ጉዳት አድርሰዋል በማለት ዓቃቤ ሕግ ክስ በመሠረተባቸው በእነ ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው (14 ሰዎች) ላይ ብይን ተሰጠ፡፡ የሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል ክንፈ […]
Read More →የሚዲያ ሕግ ጥናት ቡድን የሕጎችን ችግሮች ለየ
በጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ሥር የሕግና የፍትሕ ጉዳዮች አማካሪ ጉባዔ፣ የሚዲያ ሕግ የጥናት ቡድን የሚዲያ ሕጎች ችግሮችን በመለየት ሪቂቅ ሪፖርት አዘጋጀ፡፡ በ15 አባላት የተዋቀረው ቡድን፣ ዋነኞቹ የሚዲያ ሐጎች በይዘታቸውም ሆነ በአተገባበራቸው በዘርፉ ተዋንያን ላይ ከፍተኛ ጫና መፍጠራቸውንና ዘርፉም እንዲዳከም አስተዋጽኦ ያደረጉ መሆኑን መረጋገጡን የገለጸ ሲሆን፣ ‹‹በአገራችን ሐሳብን የመግለጽ መብት ላይ በሕግ የተጣሉ ገደቦችን ስናይ፣ ገደቦቹ ኢትዮጵያ […]
Read More →በጌዴኦ ዞን ከ100 ሺሕ በላይ አዲስ ተፈናቃዮች ከፌዴራል መንግሥት ድጋፍ እንዲቀርብላቸው ጥያቄ ቀረበ
በአስከፊ ደረጃ ለረሃብ የተዳረጉ ተጎጂዎች ምሥል በርካቶችን አስቆጥቷል ከፌዴራል እስከ ዞን ባሉ ኃላፊዎች ላይ ጥያቄ አስነስቷል በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞንና በደቡብ ክልል ጌዴኦ ዞን መካከል በተከሰተ ግጭት ሳቢያ ከመኖሪያ ቀዬአቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያዎች ከሚገኙ ተረጂዎች በተጨማሪ ለ103‚221 አዲስ ተፈናቃዎች ዕርዳታ እንዲቀርብላቸው ከደቡብ ክልል ጥያቄ መቅረቡን፣ ብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ የዕለት ደራሽ ዕርዳታ […]
Read More →44 የሰላም ባስ አክሲዮን አውቶቡሶች ሥራ አቆሙ
ለረዥም ዓመታት አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ 44 የሰላም ባስ የመጓጓዣ አውቶቡሶች አገልግሎት መስጠት እንዳቆሙ ታወቀ። አውቶቡሶቹ ሥራቸውን ያቆሙት በጸጥታ ችግር፣ እርጅናና የመለዋወጫ እጥረት እንደሆነም ተገልጿል።የሰላም ባስ አክስዮን ማኅበር ሲመሠረት 64 አውቶቢሶች የነበሩት ቢሆንም፣ አሁን ላይ አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙት አውቶቡሶች 14 ብቻ መሆናቸውም ታውቋል። አንድ መጓጓዣ በየአምስት ዓመቱ የአገልግሎት ጊዜው እንደሚያበቃ የሚናገሩት የአክስዮን ማኅበሩ የቦርድ አባል ኪሮስ […]
Read More →የትግራይ መንግሥት በአማራ ላይ አፈሙዝ የማዞርበት ምክንያት የለኝም አለ
የትግራይ ሕዝብና መንግሥት በወንድሙ የአማራ ሕዝብ ላይ አፈሙዝ የሚያዞርበትና ጦርነት የሚገጥምበት ምንም ምክንያት እንደሌለው የክልሉ የሕዝብ ግንኙነትና የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ገለጸ። የአማራ ክልል ምክር ቤት በአማራና በትግራይ መካከል ጦርነት ለመክፈት የሚሰሩ ወገኖችን ማስጠንቀቁ ይታወሳል። በአማራና በትግራይ ሕዝቦች መካከል ጦርነትን ለመቀስቀስ የሚሰሩ የቀድሞ አመራሮች አሉ ያለው የአማራ ክልል ምክር ቤት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ማስጠንቀቁ ይታወቃል። ሰሞኑን […]
Read More →በሐረር መሬቱ የእኛ ነው ያሉ ቡድኖች ሕጋዊ ቤቶችን ማፍረሳቸው አስቆጣ
• የመንጋ አካሔድ ተስተውሏል ያለው ክልሉ ቤት ፈረሳው የእኔ ፍላጎት አይደለም ብሏል በሐረር ከተማ ቀበሌ 16 ቤቶቹ የተሰሩት በእኛ መሬት ላይ ነው ያሉ ሕገ ወጥ ቡድኖች መጤ ናቸው ያሏቸውን ነዋሪዎች ሕጋዊ ቤቶችንም ጭምር ማፍረሳቸውን ተከትሎ አለመረጋጋት መከሰቱ ተገለጸ። የሐረሪ ክልል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ቤት ፈረሳው የክልሉ ፍላጎትና እርምጃ አለመሆኑን ገልፆ የመንጋ አካሔድ ነው ሲል […]
Read More →በኢፍድሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ በመገናኛ ብዙሃን ላይ ያቀረበው የህግ ጥናት ቡድን ሪፖርት
https://drive.google.com/file/d/0B_7NutgYXp7qSG9DaVo4YmJhdDloS3dIMFZZWjdPbDFZbVhJ/view
Read More →