www.maledatimes.com March, 2019 - MALEDA TIMES - Page 6
Loading...
You are here:  Home  >  2019  >  March  -  Page 6
Latest

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ለደረሰው አደጋ ለተጎጂ አካላት እና ቤተሰቦቻቸው አለም አቀፍ የህግ ጥብቅና ለመስጠት ጠበቃ ዶ/ር ሸክስፒር ፈይሳ ገለፁ!

By   /  March 13, 2019  /  Addis Admas, Ethiopia, WEST AFRICA, ባላገሯ በአሜሪካ, ኣማርኛ  /  Comments Off on በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ለደረሰው አደጋ ለተጎጂ አካላት እና ቤተሰቦቻቸው አለም አቀፍ የህግ ጥብቅና ለመስጠት ጠበቃ ዶ/ር ሸክስፒር ፈይሳ ገለፁ!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር 302 ፍሬድማን ሩቢን እና የህግ ባለሙያው ሼክስፒር የህግ ቢሮ ሲያትል፡ አሜሪካ። ማርች 13 ቀን፣ 2019 ዓ.ም ከቦይንግ አውሮፕላን ካምፓኒ በጥቂት ርቀት ላይ የሚገኘው፤ ፍሬድማን ሩቢን የህግ ቢሮ፤ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ህይወታቸው ያጡትን ቤተሰቦች የሚታደግ መሆኑን አሳወቀ። ፍሬድማን ሩቢን የህግ ቢሮ – በተለይ በኢትዮጵያ፣ አፍሪቃ የሚገኙ ዜጎች ፍትህ እንዲያገኙ ለማድረግ፤ ከኢትዮጵያዊው […]

Read More →
Latest

በእንባ ያራጨው የአየር መንገድ ሰራተኞች ንግግር !!

By   /  March 11, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በእንባ ያራጨው የአየር መንገድ ሰራተኞች ንግግር !!

Read More →
Latest

ከ2 ፓይለት እና 5በረራ አስተናጋጆች 1ቴክኒሽያን ውጭ ከ13 በላይ ኢትዮጵያውያን በበረራው ላይ ነበሩ ። አየር መንገዱ ለመግለጽ አልፈለገም !!

By   /  March 11, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከ2 ፓይለት እና 5በረራ አስተናጋጆች 1ቴክኒሽያን ውጭ ከ13 በላይ ኢትዮጵያውያን በበረራው ላይ ነበሩ ። አየር መንገዱ ለመግለጽ አልፈለገም !!

በትላንትናው እለት የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 max ላይ ተሳፋሪ የነበሩት ኢትዮጵያውያኖች ከሃያ እንደሚበልጡ ተገልጿል ። በዩኤን ውስጥ የሚሰሩ አስተርጓሚዎች እና የተለያዩ ስራ ያላቸው ግለሰቦች ተሳፍረው እንደነበር ተገልጿል። በሴቭ ዘችልድረን ውስጥ የሚሰራው አቶ ታምራት ሙሉ ደምሴ ፣ ሳራ ጌታቸውጌትነት አለማየሁ ፣ስንታየሁ አይመኩ ፣ሙሉ ሰው አለሙ ጥቂቶቹ ሲሆን ከእርሱ ጋር ሌሎችም ተሳፋሪዎች እንደነበሩ መረጃው ይጠቁማል። […]

Read More →
Latest

157 ተሳፋሪዎችን ጭኖ ሲበር የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተነሳ በስድስት ደቂቃ ልዩነት ውስጥ ተከሰከሰ !!

By   /  March 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on 157 ተሳፋሪዎችን ጭኖ ሲበር የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተነሳ በስድስት ደቂቃ ልዩነት ውስጥ ተከሰከሰ !!

በበረራ ቁጥሩ ኢቲ 302 የተመዘገበና ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆና 149 መንገደኞችንና 8 የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ ዛሬ ጠዋት ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ሲበር የነበረ ቦይንግ 737 አውሮፕላን ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ከ44 ደቂቃ ላይ ከተነሳ ከስድስት ደቂቃ በኋላ ግንኙነቱን ማቋረጡን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቋል። አውሮፕላኑ ቢሾፍቱ አካባቢ የተከሰከሰ ሲሆን፥ የነፍስ አድን ስራ በመከናወን […]

Read More →
Latest

የሃገር ውስጥን ሰላም መዝራት ሳይቻል ስለ ጎረቤቶች ማሰብ ህልም እና ቅዥት መደባለቅ ነው !!

By   /  March 7, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሃገር ውስጥን ሰላም መዝራት ሳይቻል ስለ ጎረቤቶች ማሰብ ህልም እና ቅዥት መደባለቅ ነው !!

ዛሬ ይህንን ሃሳብ የምጽፈው በሃገራችን በተፈጠረው የመሬት ይገባኛል ጥያቄ እና የእኔ ዘር ነው የነገሰው በሚል የተፈጠረው እንቢተኝነት እና ሰርአት አልበኝነት ቅጥ ያጣ በመሆኑ መንግስት እየሰበከ ያለውን ፍቅር መንገዱን ስቶ ወደ አንድ አቅጣጫ ብቻ ሲያደላ ፣ ሌላው ሲያጠፋ እንደ እንጀራ ልጅ አፈሙዝ ሲዞርበት ነገር ግን ፣ የተጨቆኑ ዘሮች በሚል አነስተኛ እና ጥቃቅን አስተሳሰብ ዘሮቻቸው ባንክ ሲዘርፉ፣ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar