ግዮን ቅጽ 53 የአውደአመት እትም ይዘናል ! የአጋዚ ልዩ ፕሮጀክት በኤርትራ ደጋማ ክፍል ያለው ኢላማ በትግራይ ክልል ልዩ እሳቤ
የኦሮማራ የፖለቲካ እንቅስቃሴ በሃገሪቱ ዙሪያ የመሳይ ከአዲስ አበባ እስከ አሜሪካ የኢሳት ጉዞ ግዮንን ለማንበብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ
Read More →በስታዲየም ዙሪያ ያሉ መጠጥ ቤቶችና የቢራ ማስታወቂያ ከአንድ ወር በኋላ እንደሚታሸጉ ተገለፀ
ይልቅ ወሬ ልንገርህ – የአልኮል መጠናቸው ከሁለት ከመቶ በላይ የሆኑ መጠጦችን የሚያስተዋውቁ የቢራ ማስታወቂያዎች በስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ ላይ እንዳይሸጡና እንዳይተዋወቁ የሚከለክለውና በቅርቡ የጸደቀውን አዋጅ ተከትሎ በአዲስ አበባ ስታዲየም ዙሪያ ያሉ መጠጥ ቤቶች እንደሚታሸጉ አልያም ወደ ሌላ የንግድ ዘርፍ እንዲቀይሩ እንደሚደረግ ተገለፀ፡፡ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ስር የሚገኘው ስፖርት ኮሚሽን አዋጁን ተከትሎ በስታዲየም አካባቢ ያለውን የመጠጥ ማስታወቂያና […]
Read More →የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕረዚደንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ አረፉ
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራቲክ ሪፖብሊክ ፕረዚደንት የነበሩት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ በአደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ማረፋቸውን መረጃ ምንጮቻችን ዘግበዋል። በወርሃ መስከረም ፰ ፲፱፴፭ አመተ ምህረት በቀድሞው ወለጋ ክፍለ ሃገር በደምቢ ዶሎ የተወለዱት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ በምእራባዊቷ የኢትዮጵያ ክፍል መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ ። ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ በቀዳማዊ ሃይለስላሴ ዩኒቨርሲቲ የተማሩ ሲሆን ከ፲፱፭፰ -፩፱፷፫ በአዲስ አበባ […]
Read More →በአፋር ክልል ገዋኔ አካባቢ በዛሬው ዕለት ታጣቂዎች በትግራይ ዋልታ ፖሊስ እግር ኳስ ቡድን ላይ ተኩስ ከፍተው አንድ ተጫዋች ሲገድሉ ሌሎች አምስት አቆሰሉ።
በአፋር ክልል ገዋኔ አካባቢ በዛሬው ዕለት ታጣቂዎች በትግራይ ዋልታ ፖሊስ እግር ኳስ ቡድን ላይ ተኩስ ከፍተው አንድ ተጫዋች ሲገድሉ ሌሎች አምስት አቆሰሉ። እግር ኳስ ተጫዋቾቹ ትናንት ከደብረ ብርሃን ከነማ ጋር የነበራቸውን ጨዋታ አጠናቀው ዛሬ ጠዋት ከአዲስ አበባ በመነሳት በአፋር በኩል ወደ መቐለ እየተጓዙ ነበር። የትግራይ ክልል ፀጥታ እና አስተዳደር ጽህፈት ቤት የኮምኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሀፍታይ […]
Read More →ሽብርተኛ የተባሉ 37 ዜጎች አንገት ተቀላ !
የመረጃ ግብአት ፣==========================* የሳውዲ መንግስት ብርቱ ቅጣት ሳውዲ አረቢያ በከፍተኛ የሽብርተኝነት ወንጀል የተፈረደባቸውን 37 ዜጎችዋን አንገት መቅላቷን በያዝነው ሳምንት አስታውቃለች ። ማክሰኞ ሚያዝያ 15 ቀን 2011 ዓም ከመገናኛ ብዙሃን የተሰራጨው መረጃ እንደሚያስረዳው 37 የሳውዲ ዜጎች አንገታቸው የተቀላው በዋና ከተማዋ በሪያድ በመካ በመዲና በቀሲምና በአሲር ግዛቶች መሆኑ በሀገር ውስጥ ሚኒስቴር መግለጫ ተጠቁሟል ። ሽብተኝነትን በማስፋፋት ሙስና […]
Read More →ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በኢሲኤ አዳራሽ “መተባበር ለላቀ ውጤት” በሚል የውይይት መድረክ ተሳተፉ
ጰጥሮስ አሸናፊ ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በኢሲኤ አዳራሽ “መተባበር ለላቀ ውጤት” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው እና በሥርዐተ ጾታ እኩልነት እና ሴቶችን በማብቃት ዙሪያ የሚሰሩ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር የውይይት መድረክ ተካሄዷል።በምስሉ ላይም ወላጅ እናቴ የጉባዔው ተካፋይ መሆኗን አየሁ ደስም አለኝ።ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከሴቶች ጋር ተያይዘው የሚነሱ ችግሮች በይስሙላ ወይንም በትንሽ ግኝት የሚፈታ አይደለም፣ አዲሱ […]
Read More →በቃሊቲ እስርቤት በታራሚ እስረኞች ላይ ፖሊስ ጥቃት ፈጸመ
በቃሊቲ ፍረኞች ላይ ፖሊስ ግቢውን ሰብሮ በመግባት ጥቃት መፈጸሙን ተገለጸ ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ከኦሮሚያ ፖሊስ ጋር በመተባበር የማረሚያ ቤቱን ህግ እና ደንብ በመጣስ ከማረሚያ ቤቱ አዛዥ ጀርባ በተደረገ ደባ ወጣት ታራሚ እስረኞችን ስርአተ ጸሎት በሚያደርጉበት መስጅድ ውስጥ ዘልቆ በመግባት በንጹሃን ዜጎች ላይ ድብደባ ማድረጋቸው ተገልጿል ። መነሻው ምንም ያልታወቀው እና ያልተጣራው ይሄው ጥቃት የአዲስ […]
Read More →70 ኢትዮጵያኖች በቀይ ባህር ዳርቻ ውስጥ ሰመጡ
ከኢትዮጵያ ተነስተው ጉⶋቸውን ወደ ሳኡዲ አረብያ ያደረጉት ስራ ፈላጊ ኢትዮጵያኖች በየመን የቀይ ባህር አማካይ ቦታ በሆነው ጥልቅ የባህር ዳርቻ ላይ መስመጣቸው ተገልጿል ። የሰመጡትም ሰባ ኢትዮጵያውያኖች ህይወታቸው ማለፉንም ሪፖርቱ ይገልጣል። ከእነዚህ ስደተኞቹ መካከል ስድሳዎቹ ከትግራይ ክልል የወጡ ሲሆን በልዩ ስሙ አጽቢ ወንበርታ ከተባለ ስፍራ ተነስተው ጉⶋቸውን ወደ ሳኡዲ ማድረጋቸው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በሁለት ሺህ አስራ […]
Read More →ፈረንሳዮች ካቴድራላቸውን መልሶ ለመገንባት እየተረባረቡ ነው
ጴጥሮስ አሸናፊ እንደጻፈው በአሳዛኝ ሁኔታ በትናንትናው ዕለት የመቃጠል አደጋ የደረሰበትን ታሪካዊው የፓሪሱን ካቴድራል ኖትር ዳም በፍጥነት መልሶ ለመገንባት ፈረንሳዮች በመረባረብ ላይ ናቸው። እስካሁን ከሁለት ፈረንሳያዊ ባለሀብቶች ብቻ 300 ሚሊዮን ዩሮ ቃል ተገብቷል። የቤርናር አርኖ ቤተሰቦች 200 ሚሊዮን ዩሮ ለመስጠት ቃል ገብተዋል። አርኖ የዝነኞቹ ሉዊ ቩይቶ ( Louis Vuitton)፣ ክርስቲያን ዲዮር እና ዢቮንሺ (Givenchy)ምርቶች አምራችና ባለቤት የሆነው LVMH ዋና […]
Read More →