የብሔራዊ አልኮል የቀድሞ ባለቤት ንብረት እንዲጣራ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ
የብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ ሽያጭ መታገድን ተከትሎ የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ባቀረበው ቅሬታ መሰረት የፋብሪካው የቀድሞ ባለሀብት ብርሃኔ ገብረ መድን በአሜሪካ ያላቸው ንብረት በአገሪቱ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተጣርቶ እንዲቀርብ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ። በትውልድ ኤርትራዊ ዜግነታቸው ደግሞ አሜሪካዊ የሆኑት ብርሃኔ የተጠየቁትን የዳኝነት ክፍያ መክፈል ስለማይችሉ የባለቤትነት ጥያቄያቸው በደሀ ደንብ እንዲታይላቸው ጥያቄ ማቅረባቸውን ሚኒስቴር […]
Read More →በኹለት ክልሎች ያለሰሌዳ የሚንቀሳቀሱ ‘ሕገ ወጥ’ 134,345 ሞተር ሳይክሎች መኖራቸው ታወቀ
ሞተር ሳይክሎቹ ከ3-4 ሰዎች በመጫን አደጋ እያደረሱ መሆኑ ታውቋል የፌደራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን በሕገ ወጥ መንገድ የገቡ ባለኹለት እግር ሞተር ሳይክሎች አስፈላጊውን ማስረጃና የሠሌዳ ቁጥር እንዲኖራቸው ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመቀናጀት የመሥራት ኃላፊነት ቢኖርበትም 134 ሺሕ 345 ሞተር ሳይክሎች ተመዝግበው ሰሌዳ ሳይሰጣቸው በመንገድ ላይ የሚንቀሳቀሱ መሆናቸውን በፓርላማ የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ። በደቡብ ብሔር፣ […]
Read More →በስድስት ወራት ውስጥ ከ100 ሺሕ በላይ ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን ለመቆጣጠር በተሠራው ሥራ በ2011 በግማሽ ዓመት 103 ሺሕ 311 የተለያዩ ጥይቶች፣ 1 ሺሕ 560 ሽጉጦች፣ 5 መትረየስ (ብሬይን) መሣሪያ፣ 5 ክላሽንኮቭ ጠብመንጃ በሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ አዘዋዋሪዎች ቤት ሲበረበር መያዙን የፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ ለአዲስ ማለዳ አስታውቋል። ይህ የጦር መሳሪያ ዝውውር በ2010 ሙሉ ዓመት ከነበረው ተቀራራቢ መሆኑን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። […]
Read More →አባይ 102.9 ኤፍ ኤም ኪሳራ ማወጁን ተከትሎ በሀራጅ ሊሸጥ ነው
አባይ ኤፍ ኤም የሬዲዮ ጣቢያ በአሁኑ ጊዜ የከሰረና ሥራ ለመቀጠል አማራጭ የገንዘብ ምንጭ ሊያገኝ ያልቻለ በመሆኑ በንግድ ሕግ መሠረት ኪሳራን በማወጅ ለመዝጋት ሒደት ላይ እንደሆነና በደረሰበት ኪሳራ ለሠራተኞች ደሞዝ መክፈል ባለመቻሉ ፍርድ ቤት ሚያዝያ 8 የሐራጅ ሽያጭ ተመን እንደሚያወጣ ተገለፀ። የ14 ሠራተኞች ከመስከረም እስከ ጥር ያለው የአምስት ወራት ደሞዝ ባለመከፈሉ፣ ጉዳዩን ፍርድ ቤት እያየው እንደሆነና […]
Read More →ለመምህራን ኮንዶሚኒየም ማደሻ 121 ሚሊዮን ብር ቢመደብም 4500 ቤቶች ‘አልታደሱም’
ለ5 ሺሕ የመምህራን የጋራ መኖሪያ ቤቶች ማደሻ የሚሆን 121 ሚሊየን ብር በአዲስ አበባ መስተዳደር ቢመደብም ሙሉ በሙሉ ዕድሳት የተደረገላቸው 250 ቤቶች ብቻ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማኅበር አስታወቀ። በጀቱ የተመደበው በ2009 ለአዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ፅሕፈት ቤት ሲሆን በከፊልም ታድሰው ለመምህራኑ የተላለፉት 2 ሺሕ 882 ቤቶች ሲሆኑ የተቀሩት ምንም ዓይነት ዕድሳት አልተደረገባቸውም። […]
Read More →በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ ላይ የተቀሰቀሰው የእርስ በእርስ ጦርነት ጋብ ብሏል (ህዝቡም በመረጋጋት ላይ ነው)
በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ ባሉ ከተሞች ውስጥ በኦነግ ታጣቂ ቡድን በተከፈተባቸው ክፉኛ ጦርነት ብዙ ዜጎች መሞታቸውን የተገለጸ ሲሆን በአንድ ቤት ውስጥ ሁለት ወንድማማቾች ፣ሲሞቱ በማጀቴ ደግሞ የፖሊስ መርማሪ አዛዥ መገደላቸው ተገልጧል ፣ በአጣዬ (ኤፌሶን) ደግሞ አንድ የቡናቤት ባለቤት ከእነ ባለቤታቸው መገደላቸውንም ምንጮቻችን ይገልጣሉ ። በዛሬው እለት ይኸው የእርስ በእርስ ጦርነት ጋብ ያለ […]
Read More →በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ የኦነግ ታጣቂዎች ህዝብን እየገደሉ ነው! ቤተክርስቲያንም ተቃጠለ
በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ ፣ በአጣዬ (ኤፌሶን) ፣ ካራቆሬ ፣ ቆሪ ሜዳ እና ማጀቴ ላይ የኦሮሞ አሸባሪ ቡድን በንጹሃን ዜጎች ላይ ከፍተኛ የሆነ ጦርነት ከፍቷል ፣ በአሁን ሰአትም ከአስር ሰው በላይ በይፋ ህይወታቸው እንዳለፈ የተጠቆመ ሲሆን ብዙሃንን ሴቶችን እና ህጻናትን አስገድዶ መድፈር ላይ እንደሚገኙ ከአካባቢው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። በትላንትናው እለት ከሰአት በኋላ […]
Read More →Boeing CEO ‘sorry’ for lives lost in 737 MAX accidents
By Oren Liebermann, Robyn Kriel and Kaleyesus Bekele (CNN)The pilots on board Ethiopian Airlines flight 302 battled the plane’s automated flight control systems for almost the entire duration of the six-minute flight, according to a preliminary report into the crash obtained by CNN on Thursday.The captain and the first officer struggled as the Boeing 737 Max […]
Read More →“ኦሮሚያ የአዲስ አበባ ጐረቤት እንጂ ባለቤት አይደለችም”
ቃለ ምልልስ “ኦሮሚያ የአዲስ አበባ ጐረቤት እንጂ ባለቤት አይደለችም” ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ በእጅጉ እያወዛገበ ይገኛል፡፡ የኦሮሞ አክራሪ ብሔርተኛ ፖለቲከኞችና አክቲቪስቶች ብቻ ሳይሆኑ የኦሮሚያ ክልልን የሚመራው ኦዴፓ በድፍረት ሲያቀነቅነው ነበር፡፡ የአማራ ክልልን የሚመራው አዴፓም አልቀረለትም፡፡ ከአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ውዝግብ ጋር ተያይዞ በቅርቡ በባልደራስ የመዲናዋን ነዋሪዎች ስብሰባ የጠራው ጋዜጠኛና አክቲቪስት […]
Read More →