ዛሚ ሬዲዮ በአስራ ስድስት ሚሊዮን ብር እዳ ተከሰሰ እገዳም ወጣበት!!
ባለፈው ሰኞ፣ ግንቦት 26/2010 በፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ የንግድ ችሎት የናሁ ቴሌቪዥን እናት ድርጅት በሆነው ጎልደን ኮፊ ሮስተሪ አመልካችነት በዛሚ ኤፍ ኤም 90.7 ሬዲዮ ላይ በቀረበው አቤቱታ መሰረት የሬዲዮ ጣቢው እንዳይሸጥ እንዳይለወጥ እግድ ማውጣቱ ታወቀ። በተጨማሪም በድርጅቱ ተመዝግበው ያሉ ሁለት ተሽከርካሪዎች ላይም እግድ የወጣ ሲሆን እግዱም በፌደራል ትራስፖረት ባለስልጣን፣ በብሮድካስት ባለስልጣን እንዲሁም በቂርቆስ […]
Read More →ርእሰ አንቀጽ የትግራይን ህዝብ ባላሰበው መንገድ ቅጽበታዊ ውንብድና ላይ መውሰድ እና ማሳሰብ
ባሳለፍነው ሳምንት የትግራይ ክልል መስተዳድር ፕረዚደንት የሆኑት አቶ ደብረጺዮን ገብረሚካኤል ለመገናኛ ብዙሃኖች እንዳሳሰቡት ከሆነ በብዙዎች አእምሮ ውስጥ ጥልቅ እሳቤ እንዲገባ አድርገዋል። ይኸውም የህወሃት አስተዳደር ወሰ ስልጣን ከመምጣቱ በፊት የሰራውን የቤት ስራ በሃገሪቱ ላይ በፋ የዘረኝነት እና የሃገር መገነጣጠል ሃሳብ ከፈጸሙ በኋላ እንደገና በድጋሜ በስልጣን ዘመናቸው ከሃያ ስምንት አመታት ቆይታ በኋላ የትግራይ ህዝብ ለመገንጠል ጥያቄ ለማንሳት […]
Read More →በኦነግ ላይ የሚፈጸም የትኛዉም የፖለቲካ ሸፍጥና ደባ ወደ ዴሞክራሲ የሚደረግን የሽግግር ሂደት ያደናቅፈዉ እንደሆነ እንጂ አያሳካም ! ኦነግ
ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የተሰጠ መግለጫ (የኦነግ መግለጫ – ሰኔ 05, 2011 ዓ.ም) ዛሬ በኢትዮጵያ የሚታየዉን የፖለቲካ ለዉጥ ያስገኘዉ፤ የኦሮሞ ህዝብ ለነፃነቱ ስል ያደረገዉ መራራ ትግል እና ዛሬም ድረስ እየከፈለ ያለው ዉድ መስዋእትነት መሆኑ ማንም ልክደዉ የማይችለዉ እዉነታ ነዉ፡፡ በትግሉ ሂደት ዉስጥ ደግሞ ኦነግ እንደ ድርጅት ያበረከተዉ ድርሻ፣ የድርጅቱ አባላት እና ደጋፊዎች (Qeerroo Bilisummaa Oromoo […]
Read More →ኢትዮጵያ ኢንትርኔትን ስታቋርጥ በየቀኑ 4.5 ሚሊዮን ዶላር ታጣለች
ኢትዮጵያ ኢንትርኔትን ስታቋርጥ በየቀኑ 4.5 ሚሊዮን ዶላር ታጣለች በኢትዮጵያ ኢንተርኔት ለአራተኛ ቀን ተቋርጧል። ከሰዓታት በኋላ ዋይፋይ መስራት የጀመረባቸው አንዳንድ ቦታዎች ቢኖሩም አሁንም ግን የሞባይል አጭር መልዕክትም ሆነ የሞባይል ዳታ አይሰራም። ለመሆኑ ኢትዮጵያ ኢንተርኔትን በማቋረጧ በየዕለቱ ምን ያህል ገንዘብ ታጣለች። ከ 7 ሰአት በፊት • ኢትዮቴሌኮም ኢንተርኔት ለምን እንደተቋረጠ መግለፅ እንደማይችል አስታወቀ
Read More →ኢትዮጵያ ቡና ከመቐለ ሰባ እንደርታ የሚያደርጉት ጨዋታ ወደ ማክሰኞ ተዘዋወረ
አዲስ አበባ፣ሰኔ 7፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ ቡና ከመቐለ ሰባ እንደርታ ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ በመጪው ማክሰኞ እንዲካሄድ ተወሰነ። በፀጥታ ስጋት ምክንያት በተደጋጋሚ ሳይካሄድ የቆየው ይህ ጨዋታ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ስታድየም ይካሄዳል ተብሎ ሲጠበቅ ነበር። ሆኖም በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተሰጠ በሚገኘው ፈተና ምክንያት በፀጥታ አካላት ላይ ጫና በመኖሩ ፈተናው ከተጠናቀቀ በኋላ ጨዋታው እንዲካሄድ ፓሊስ በመጠየቁ […]
Read More →Will Abiy succeed in peace mission to Sudan?
Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed (C-L) walks alongside Shams-Eddin Kabashi Sudan’s Transitional Military Council (TMC) spokesman (C-R) upon his arrival at Khartoum International Airport on June 7, 2019. PICTURE | AFP In Summary PM Abiy Ahmed is seen to be acting to prevent a possible outbreak of chaos that could spill into Ethiopia as host […]
Read More →Ethiopia moves closer to opening mobile market
Ethiopia’s parliament approved a law to create an independent telecommunications regulator, as the country presses on with plans to break the monopoly of state-owned Ethio Telecom and allow non-domestic investors into the sector. The country’s minister of Innovation and Technology Getahun Mekuria announced the move on social media, adding it was a “huge step” in […]
Read More →Warriors & Bafana-Bafana Fan of South Africa Stuck At Ethiopian Border Enroute Egypt
AdventJune 13, 2019 Warriors super fan Alvin Harry Junior Zhakata better known as Aluva together with his South African counterpart, Botha Msila who is Bafana Bafana fan have been denied entry into Ethiopia. They are on their way to Egypt for the Africa Cup of Nations (AFCON) finals. The duo claims that the Ethiopian immigration […]
Read More →Running is work in Ethiopia
What a documentary film on running can tell us about Ethiopia’s development trajectory. “Running is work,” our narrator, a young Biruk Fikadu, tells us in the introductory sequence to the documentary film Town of Runners. The film—shot over the course of three years (2008-2010) follows the trajectories of two young women from Bekoji, Ethiopia, in the […]
Read More →Total Internet shutdown in Ethiopia
It is now becoming an annual event that Ethiopia‘s government shuts down the Internet around the time of the East African country’s national secondary school final exams. This was confirmed an hour or two before midday (Central African Time) on 11 June 2019 by NetBlocks, an organization that tracks Internet disruptions and shutdowns. Barely a few weeks ago, another […]
Read More →