www.maledatimes.com November, 2019 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2019  >  November  -  Page 2
Latest

ኢትዮጵያ የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር አዋጅ ልታጸድቅ ነው

By   /  November 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያ የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር አዋጅ ልታጸድቅ ነው

የኢትዮጵያ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ጥቅምት 29/2012 ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የተዘጋጀ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ እንዲጸድቅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መራ። ከሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው መግለጫ እንዳመለከተው የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት የሚፈጥረውን ችግር አሁን አገሪቱ ባሏት ሕጎች መፍታት የማይቻል በመሆኑ የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ረቂቅ አዋጅ አዘጋጅቶ ለሚኒስትሮች […]

Read More →
Latest

በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በተከሰተ ግጭት የሁለት ተማሪዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ

By   /  November 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በተከሰተ ግጭት የሁለት ተማሪዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ

ትናንት ቅዳሜ ምሽት በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ቢያንስ ሁለት ተማሪዎች መሞታቸው ተነገረ። ያነጋገርናቸው የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች እና መምህር የብሄር መልክ በያዘው ግጭት የሁለት ተማሪዎች ህይወት ማለፉን እና በርካቶች መቁሰላቸውን አረጋግጠዋል። በዩኒቨርሲቲው መምህር የሆኑት ምንጫችን ትናንት ምሽት በተፈጠረው ግጭት ሁለት ተማሪዎች መሞታቸውን ወደ ዩኒቨርሲቲው ደውለው መስማታቸውን ነግረውናል። የሆስፒታል ምንጮች እንደጠቆሙት ደግሞ ወደ ወልዲያ ጄኔራል ሆስፒታል […]

Read More →
Latest

መንግሥት የጥፋት መልዕክተኞችን በሕግ እንዲጠይቅ ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ

By   /  November 7, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on መንግሥት የጥፋት መልዕክተኞችን በሕግ እንዲጠይቅ ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ

መንግሥት የጥፋት መልዕክተኞችን በሕግ እንዲጠይቅ ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችን በአፍ መፍቻ ቋንቋ ለማሠልጠን ማዕከል እንዲከፈት ወሰነ የኢትዮጵያ  ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በተለይ በክርስቲያኖችና በአብያተ ክርስቲያናት ላይ እየደረሰ ያለው ስደትና መከራ እንዲያበቃ፣ መንግሥት የጥፋት መልዕክተኞችን በሕግ እንዲጠይቅ አሳሰበ፡፡ ቅዱስ ሲኖዶስ በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5(164) ድንጋጌ መሠረት ከጥቅምት 12 እስከ 24 ቀን 2012 […]

Read More →
Latest

በአዲስ አበባ በሩብ ዓመት በተከሰቱ አደጋዎች የ28 ሰዎች ሕይወት አልፏል

By   /  November 7, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአዲስ አበባ በሩብ ዓመት በተከሰቱ አደጋዎች የ28 ሰዎች ሕይወት አልፏል

ከ140 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወድሟል በ2012 በጀት ዓመት የመጀመርያዎቹ ሦስት ወራት ውስጥ፣ በአዲስ አበባ ከተማ በደረሱ አደጋዎች የ28 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን እንደገለጸው፣ ሕይወታቸው ካለፈው 28 ሰዎች በተጨማሪ ግምቱ ከ140 ሚሊዮን ብር በላይ የሆነ ንብረት ወድሟል፡፡ ይኼ ሁሉ ውድመት በአጭር ጊዜ ውስጥ የደረሰው በ60 […]

Read More →
Latest

የዘመናዊ ስናይፐር የጦር መሣሪያ ተጓዳኝ ዕቃዎች በኤርፖርት ፍተሻ ተያዙ

By   /  November 7, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዘመናዊ ስናይፐር የጦር መሣሪያ ተጓዳኝ ዕቃዎች በኤርፖርት ፍተሻ ተያዙ

በጋዜጣዉ ሪፓርተር ማክሰኞ ጥቅምት 25 ቀን 2012 ዓ.ም. ከቀትር በኋላ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት፣ የዘመናዊ ስናይፐር የጦር መሣሪያ ተጓዳኝ ዕቃዎች (Accessories) በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር ማምሻውን እንዳስታወቀው፣ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ የግል መገልገያ ዕቃዎችን ሽፋን በማድረግ በዓረቢያን መጅሊስ ውስጥ በሕገወጥ መንገድ ተደብቀው በግለሰብ ስም የመጡ የተለያዩ የስናይፐር የጦር መሣሪያ ተጓዳኝ ዕቃዎች ተይዘዋል፡፡ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar