www.maledatimes.com 2019 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2019  -  Page 2
Latest

ክቡር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ

By   /  November 18, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ክቡር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ

ማኅበረ ቅዱሳን ለዶ/ር ዐብይ ደብዳቤ ጻፈ! ክቡር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ጉዳዩ፡- በተለያዩ አካባቢዎች በቤተ ክርስቲያን ላይ እየደረሱ ያሉ ጥቃቶች እንዲቆሙ ስለመጠየቅ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ሆይ፡- አስቀድመን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ የሀገር ግንባታ የነበራትን ታላቅ ሚና ተገንዝበው ለቤተ ክርስቲያናችን አንድነትና ሰላም ያረጉትን አስተዋጽኦ ሳናመሰግን አናልፍም፡፡ ይሁንና በአሁኑ ወቅት ይህን […]

Read More →
Latest

በጅግጅጋ ከተማ “ሁከት እና ብጥብጥ” ሊያስነሱ ነበር ለተባሉት 10 ሚሊየን ብር የከፈለው ማነው?

By   /  November 15, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጅግጅጋ ከተማ “ሁከት እና ብጥብጥ” ሊያስነሱ ነበር ለተባሉት 10 ሚሊየን ብር የከፈለው ማነው?

በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ  የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን  “ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ-መሥተዳድር አቶ ሙስጠፋ ዑመር ከሥልጣናቸው ሊለቁ ይገባል የሚል ጥያቄ አቅርበዋል የተባሉ ሁለት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች በጅግጅጋ ከተማ ታሰሩ።” የሚል ዜናን አስነበቡ፡፡ ይህን ዜናም ተከትሎ በርካታ ማህበራዊ ሚዲያዎች ጉዳዩን ሲቀባበሉት ሰንብተዋል፡፡ ሸገር ታይምስ የጉዳዩን እውነታ ለማጣራት ሙከራ ያደረገች ሲሆን እውነት አክቲቪስቶች ታስረዋል? ከሆነስ ምክንያቱ ምንድነው? ስትል […]

Read More →
Latest

የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት እስከ ሞት ድረስ መሥዋዕት ለመክፈል እንዲዘጋጁ ፓትርያርኩ አሳሰቡ ፡፡

By   /  November 15, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት እስከ ሞት ድረስ መሥዋዕት ለመክፈል እንዲዘጋጁ ፓትርያርኩ አሳሰቡ ፡፡

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ መጀመሩን አስመልክቶ ቅዱስ ፓትርያርኩ የሰጡት የመክፈቻ ቃለ ምዕዳን በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን፡፡ • ብፁዕ አቡነ ያሬድ፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ • ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ • […]

Read More →
Latest

Open letter To the Ethiopian Prime Minster Dr. Abiy Ahmed

By   /  November 13, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on Open letter To the Ethiopian Prime Minster Dr. Abiy Ahmed

Read More →
Latest

በአዲስ አበባ 1.7 ቢሊዮን ብር ብድር ያለ ዋስትና ተሰጠ !!

By   /  November 11, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአዲስ አበባ 1.7 ቢሊዮን ብር ብድር ያለ ዋስትና ተሰጠ !!

ለብድሩ መያዣነት የሚመሠረተው ማህበር ሆኖ ይቀጥላል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2012 የበጀት ዓመት ከመደበው የወጣቶች የብድር ፈንድ ውስጥ 1.7 ቢሊዮን ብሩን በስድስት ወር ውስጥ ያከፋፈለ ሲሆን ለብድሩ መያዣነትም የተመሰረቱት ኢንተርፕራይዞች ራሳቸው እንጂ የማስተማመኛ ንብረት እንደሌለ አዲስ ማለዳ አረጋግጣለች። አዲስ ብድር እና ቁጠባ ተቋም ለሰባት ሺሕ ኢንተርፕራይዞች ብድሩን ያከፋፈለ ሲሆን፣ በዚህ ውስጥም ከ 21 ሺሕ በላይ […]

Read More →
Latest

ኒውክሌር ጤፍ ማሻሻሻ ዘዴ ሊሆን እንደሚችል ተጠቆመ

By   /  November 11, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኒውክሌር ጤፍ ማሻሻሻ ዘዴ ሊሆን እንደሚችል ተጠቆመ

በኢትዮጵያ የግብርንናና ምርት ተቋም ደብረዘይት የሚገኘው የእርሻ ምርምር ተቋም ለሰላሳ ስድስት ወራት ሲከናወን የነበረው የጥናት አጀንዳ የአቶሞክ ነጸብራቅ የጤፍ ምርትን ሊያሳድግ እንደሚችል ጠቁሟል ። የዘር ምርቱንም ሃይል ያለው የእድገት ብቃት ሊኖረው እንደሚችል አሳውቋል። በሶሎሞን ጫንያለው (ዶ/ር) የሚመራው እና አራት ባለሞያዎችን አሳትፎ በኢትዮጵያ መንግሥት ሙሉ የፋይናንስ ድጋፍ የሚደረግለት ይህ ምርምር፣ የኒኩሌር ጨረርን በመጠቀም የጤፉን ዘረመን በማሻሻል […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያ የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር አዋጅ ልታጸድቅ ነው

By   /  November 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያ የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር አዋጅ ልታጸድቅ ነው

የኢትዮጵያ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ጥቅምት 29/2012 ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የተዘጋጀ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ እንዲጸድቅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መራ። ከሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው መግለጫ እንዳመለከተው የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት የሚፈጥረውን ችግር አሁን አገሪቱ ባሏት ሕጎች መፍታት የማይቻል በመሆኑ የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ረቂቅ አዋጅ አዘጋጅቶ ለሚኒስትሮች […]

Read More →
Latest

በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በተከሰተ ግጭት የሁለት ተማሪዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ

By   /  November 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በተከሰተ ግጭት የሁለት ተማሪዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ

ትናንት ቅዳሜ ምሽት በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ቢያንስ ሁለት ተማሪዎች መሞታቸው ተነገረ። ያነጋገርናቸው የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች እና መምህር የብሄር መልክ በያዘው ግጭት የሁለት ተማሪዎች ህይወት ማለፉን እና በርካቶች መቁሰላቸውን አረጋግጠዋል። በዩኒቨርሲቲው መምህር የሆኑት ምንጫችን ትናንት ምሽት በተፈጠረው ግጭት ሁለት ተማሪዎች መሞታቸውን ወደ ዩኒቨርሲቲው ደውለው መስማታቸውን ነግረውናል። የሆስፒታል ምንጮች እንደጠቆሙት ደግሞ ወደ ወልዲያ ጄኔራል ሆስፒታል […]

Read More →
Latest

መንግሥት የጥፋት መልዕክተኞችን በሕግ እንዲጠይቅ ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ

By   /  November 7, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on መንግሥት የጥፋት መልዕክተኞችን በሕግ እንዲጠይቅ ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ

መንግሥት የጥፋት መልዕክተኞችን በሕግ እንዲጠይቅ ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችን በአፍ መፍቻ ቋንቋ ለማሠልጠን ማዕከል እንዲከፈት ወሰነ የኢትዮጵያ  ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በተለይ በክርስቲያኖችና በአብያተ ክርስቲያናት ላይ እየደረሰ ያለው ስደትና መከራ እንዲያበቃ፣ መንግሥት የጥፋት መልዕክተኞችን በሕግ እንዲጠይቅ አሳሰበ፡፡ ቅዱስ ሲኖዶስ በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5(164) ድንጋጌ መሠረት ከጥቅምት 12 እስከ 24 ቀን 2012 […]

Read More →
Latest

በአዲስ አበባ በሩብ ዓመት በተከሰቱ አደጋዎች የ28 ሰዎች ሕይወት አልፏል

By   /  November 7, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአዲስ አበባ በሩብ ዓመት በተከሰቱ አደጋዎች የ28 ሰዎች ሕይወት አልፏል

ከ140 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወድሟል በ2012 በጀት ዓመት የመጀመርያዎቹ ሦስት ወራት ውስጥ፣ በአዲስ አበባ ከተማ በደረሱ አደጋዎች የ28 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን እንደገለጸው፣ ሕይወታቸው ካለፈው 28 ሰዎች በተጨማሪ ግምቱ ከ140 ሚሊዮን ብር በላይ የሆነ ንብረት ወድሟል፡፡ ይኼ ሁሉ ውድመት በአጭር ጊዜ ውስጥ የደረሰው በ60 […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar