www.maledatimes.com 2019 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2019  -  Page 3
Latest

የዘመናዊ ስናይፐር የጦር መሣሪያ ተጓዳኝ ዕቃዎች በኤርፖርት ፍተሻ ተያዙ

By   /  November 7, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዘመናዊ ስናይፐር የጦር መሣሪያ ተጓዳኝ ዕቃዎች በኤርፖርት ፍተሻ ተያዙ

በጋዜጣዉ ሪፓርተር ማክሰኞ ጥቅምት 25 ቀን 2012 ዓ.ም. ከቀትር በኋላ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት፣ የዘመናዊ ስናይፐር የጦር መሣሪያ ተጓዳኝ ዕቃዎች (Accessories) በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር ማምሻውን እንዳስታወቀው፣ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ የግል መገልገያ ዕቃዎችን ሽፋን በማድረግ በዓረቢያን መጅሊስ ውስጥ በሕገወጥ መንገድ ተደብቀው በግለሰብ ስም የመጡ የተለያዩ የስናይፐር የጦር መሣሪያ ተጓዳኝ ዕቃዎች ተይዘዋል፡፡ […]

Read More →
Latest

ሰበር ዜና ሕወሓት ልዩ ሀይሉን ወደ አላማጣ እያስገባ ነው የሰሜን እዝ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ!

By   /  October 21, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰበር ዜና ሕወሓት ልዩ ሀይሉን ወደ አላማጣ እያስገባ ነው የሰሜን እዝ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ!

የሕወሓትን ወታደራዊ እንቅስቃሴ በቅርብ እየተከታተለ ይፋ የሚያደርገው ከራያ ማንነት ኮሚቴ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊው አቶ ደጀኔ አሰፋ እንደገለጸው የጦርነት እንቅስቃሴ ለማድረግ ሰፊ ዝግጅት ሲያደርግ የቆየው ሕወሓት ዛሬ ጥቅምት 9/2012 ልዩ ሀይሉን ወደ አላማጣ እያስገባ መሆኑን እና የሰሜን ዕዝ ይህ ተስፋ የቆረጠ ሀይል ሕዝብ ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ጥንቃቄ እንዲወስድ ጥሪ አቀረበ። “ዛሬ መስከረም 9/2012 በዚህ ሰዓት ከግራካህሱ […]

Read More →
Latest

“ባንዲራ ይዛችሁ ወጥታችኋል” በማለት ክርስቲያኖችን የሚያዋክቡ ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ተጠየቀ

By   /  October 21, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ባንዲራ ይዛችሁ ወጥታችኋል” በማለት ክርስቲያኖችን የሚያዋክቡ ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ተጠየቀ

ቤተ ከርስቲያናችን ለዘመናት ዓርማ አድርጋ ስትጠቀምበት የኖረችውን እና አሁንም የምትጠቀምበትን ባንዲራ ለበዓል ይዛችሁ ወጥታችኋል፤ በቤተ ክርስቲያን ጣሪያ እና ጉልላት ላይ ቀብታችኋል በማለት ምእመናንን የሚያዋክቡ፣ወጣት ክርስቲያኖችን የሚያስሩ አካላት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ተጠየቀ። በተጨማሪም የቤተ ክርስቲያንን ተቀማጭ ገንዘብ ከንግድ ባንክ አውጥታችሁ እኛ በምንፈልገው ባንክ አስቀምጡ በማለት የሚያስገድዱ በአንዳንድ አህጉረ ስብከት የሚገኙ አካላት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ያስጠነቀቀው 38ኛው የመንበረ ፓትርያርክ […]

Read More →
Latest

ጋዜጠኛው ይጣራል ” ፍትህ ከየት ወዴት እየሄደች ነው” ጋዜጠኛ ፍቃዱ ማህተመወርቅ

By   /  October 21, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጋዜጠኛው ይጣራል ” ፍትህ ከየት ወዴት እየሄደች ነው” ጋዜጠኛ ፍቃዱ ማህተመወርቅ

‹‹ቃሌ›› ጋዜጠኛ ፍቃዱ ማህተመወርቅ (የግዮን መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር) ሕወሓት መራሹ ኢሕአዴግ በ‹ዴሞክራሲ› ሥም ብረት-ነክሶ የወየነበትን ትግል በአሸናፊነት ከተወጣ በኋላ በነበረው ሥርዓት፣ ‹ሃሳብን በነፃ የመግለጽ መብት ፈቅጃለሁ› የሚል አዋጅ መለፈፉ ይታወቃል፡፡ ይህን ተከትሎም በመቶዎች የሚቆጠሩ የፕሬስ ውጤቶች ለህትመት መብቃታቸው አይዘነጋም፡፡ ይሁንና አዋጁ የ‹ወረቀት ነበር› በመሆኑ፣ ጋዜጠኞች ላይ ከእስር እስከ መግደል የደረሰ ጭካኔ ለመፈፀም ከጥቂት ወራት ፈቀቅ […]

Read More →
Latest

የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ መግለጫ ። ሊነበብ የሚገባው

By   /  October 15, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ መግለጫ ። ሊነበብ የሚገባው

የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ከመስከረም 26 እስከ ጥቅምት 2/ 2012 ዓ/ም ድረስ ለተከታታይ 7 ቀናት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በ2011 ዓ/ም ተይዘው የነበሩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ዕቅዶች፤ ድርጅታዊና ፖለቲካዊ ስራዎች በተለይ ደግሞ በአዲሱ የፖለቲካ መድረክ የትግራይ ህዝብ ህልውና፣ ደህንነትና ዋስትና ለማስጠበቅ የተካሄደ ሁለንተናዊ የመመከት ትግል እና ይህንን መሰረት በማድረግ የተሰሩ ስራዎች በዝርዝር ገምግሟል፡፡ በዚህ ልዩ የትግል ምዕራፍ […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያን አትሌቶች ማንኛውም አትሌት የፈለገውን ባንዲራ ይዞ መውጣት ይችላል ሲሉ ገለጡ!

By   /  October 13, 2019  /  EASTAFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on የኢትዮጵያን አትሌቶች ማንኛውም አትሌት የፈለገውን ባንዲራ ይዞ መውጣት ይችላል ሲሉ ገለጡ!

በችካጎ ማራቶን በተከናወነው የማራቶን ሩጫ ላይ የሁለተኛ ደረጃ ላይ አሸናፊ የሆኑት ደጀን ደበላ እና አሰፋ መንግስቱ ፣ ማንኛውም ሰው በሩጫው ወቅት የፈለገውን ባንዲራ ይዞ መሮጥ አለበት ሲሉ ተደምተዋል በተለይም ሃገርን ወክሎ እና የሃገርን ባንዲራ ማውለብለብ በሚቻልበት ወቅት ፣ የአሸባሪ ቡድን ባንዲራ ይዞ መገኘትም እንደፍላጎትህ ነው ሲሉ ተናግረዋል። በተለይም አትሌት አሰፋ መንግስቱ ሰው የፈለገውን ይዞ የመምጣት […]

Read More →
Latest

ለአስራ ስድስት አመታት በፓውላ ራድክሊፍ ተይዞ የነበረው ሪከርድ በችካጎ ማራቶን ተሰበረ

By   /  October 13, 2019  /  EASTAFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on ለአስራ ስድስት አመታት በፓውላ ራድክሊፍ ተይዞ የነበረው ሪከርድ በችካጎ ማራቶን ተሰበረ

ፓውላ ራድ ክሊፍ በለንደን ማራቶን በወረሃ ሚያዚያ በተካሄደ ሩጫ ነበር የዛሬ አስራ ስድስት አመታት የፈጣኑን የአለም ሪከርድ የሰበረችው ፣ ሰአቱንም 1:04:28 አመተ ምህረቱም በሁለት ሺህ ሦስት ነበር ። በዘንድሮው የባንክ ኦፍ አሜሪካ ችካጎ ማራቶን ላይ ከተሳተፉት ሯጮች እና በቀዳሚ ስፍራ ከጅምሩ ጀምሮ ስትሮጥ የነበረችው ኬንያዊት ብሪጅ ኮሳጌ 2:14:04 በመሮጥ የአለም ክብረ ወሰን ይዛለች ። ከፍተኛውንም […]

Read More →
Latest

የኢቶጵያን አትሌቶች ከኬንያዊቷ ጋር ግብግብ ይዘው ነበር ፣ ኬንያዊቷ በ6:47ደቂቃ ቀድማቸው ገባች!

By   /  October 13, 2019  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, NEWS, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on የኢቶጵያን አትሌቶች ከኬንያዊቷ ጋር ግብግብ ይዘው ነበር ፣ ኬንያዊቷ በ6:47ደቂቃ ቀድማቸው ገባች!

በችካጎ እየተከናወነ በሚገኘው የችካጎ ማራቶን ላይ ኢትዮጵያዊቷ ገለቴ ቡርቃ እና የሻነህ አባቤል በውድድሩ ላይ ከሚጠበቁት ውስጥ ናቸው ፣ ብሪጅ ካሶጅ ከተጀመረ ጀምሮ ከወንዶች ኬንያኖች ጋር ሳትነጣጠል በከፍተኛ ፍጥነት እየተወዳደረች ትገኛለች ። በከፍተኛ ፍጥነት የምትወዳደረው ብሪጅ የአለምን የሴቶች ሪከርድ ትሰብራለች ተብሎ ይጠበቃል። የሰላሳ ኪሎሜትር ሩጫ ውድድር በአሁን ሰአት በደረሰኝ መረጃ መሰረት በአንደኝነት ብሪጅ ስትመራ 1:35:18 ሲሆን […]

Read More →
Latest

ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ወደ አዲስ አበባ ከተማ የሚሄዱ ተጓዦች ለእንግልት እየተዳረጉ መሆናቸውን አስታውቀዋል!

By   /  October 11, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ወደ አዲስ አበባ ከተማ የሚሄዱ ተጓዦች ለእንግልት እየተዳረጉ መሆናቸውን አስታውቀዋል!

⬆️ በደጀን እና ጎሃ ፅዮን መሥመር ወደ አዲስ አበባ ተጓዦችን አሳፍረው ሲሄዱ የነበሩ ተሽከርካሪዎች ወደ መጡበት እንዲመለሱ መደረጉንም የዓይን እማኞች ለአብመድ በስልክ ተናግረዋል፡፡ ተጓዦቹ ከረፋዱ 3:00 ገደማ ጀምሮ በጎሃ ፅዮንና አካባቢው እንዳያልፉ ተደርገዋል፡፡ ከ60 በላይ ተሽከርካሪዎችም ወደ ደጀን ከተማ እንዲመለሱ መደረጋቸውን ነው ያስረዱት፡፡ ክልከላው ‹‹በመጭው እሑድ አዲስ አበባ ላይ በተጠራው ሰልፍ ልትሳተፉ ነው›› በሚል እንደሆነም […]

Read More →
Latest

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የኖርዌ የኖቤል ተሸላሚ ሆኑ !!

By   /  October 11, 2019  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, NORTH AFRICA, WEST AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የኖርዌ የኖቤል ተሸላሚ ሆኑ !!

አለም አቀፍ መንግስታቶች የእንኳን ደስ ያለዎት መልእት አጋርተዋል እኛም ይዘነዋል Media player Exit playerClose player Close player ቀጥታቀጥታ 100ኛው የኖቤል የሠላም ሽልማት አሸናፊ ጭምቅ ሃሳብ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የ2019 የኖቤል የሠላም ሽልማት አሸናፊ ሆኑ “በሀገሪቱ ያለውን የብሔር ፖለቲካ ውጥረትና የተፈናቀሉ ሰዎችን ችግር እንደሚፈቱ ባለተስፋ ነን” የኖርዌይ ስደተኞች ካውንስል አምነስቲ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጀመሩትን ለውጥ አጠንክረው እንዲቀጥሉ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar