የታጠቁ አካላት በኤፍራታና ግድም ወረዳ ተኩስ ከፍተው አካባቢውን ለመረበሽ ያደረጉት ሙከራ መክሸፉን የወረዳው አስተዳድርና ፀጥታ ጽህፈት ቤት አስታወቀ!
ለጊዜው ማንነታቸው ያልታወቁ የታጠቁ ኃይሎች በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ ከተራራ ሥፍራ በመሆን ወደ አጣዬ ከተማ በመተኮስ የአካባቢውን ሰላም እየረበሹ መሆኑን የወረዳው አስተዳድርና ፀጥታ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጌታቸው የሽጥላ ገልፀዋል። አቶ ጌታቸው እንዳስታወቁት ከተራራ ወደ ከተማዋው በተከፈተው ተኩስ ስጋት የአጣዬ ቅዳሜ ገበያ ተበትኗል፤ ነዋሪውም እየተረበሸ ነው። የአማራ ክልል ልዩ ኃይልና የመከላከያ ሠራዊት ሕዝቡን […]
Read More →ጎሠኝነትና ይሉኝታና ሀፍረት
ግርማ በላይ (gb5214@gmail.com) እኔንስ ኅሊና ደሳለኝን መሆን አያምረውም ያለው ማን ነው ? ባልቻና ደቻሣ – ሐጎስና ማንጁስ እየተባባሉ፤ ከአጥናፍ እስካጥናፍ መላ ኢትዮጵያን ሲግጧት አደሩ፡፡ እኔ ምን ቸገረኝ ግጥሙ ቢያምር ባያምር፤ ለግጥምማ ማማር አዝማሪ አለ አይደለምወይ፡፡ (ብለዋል የፍቅር እስከ መቃብሩ ፊታውራሪ መሸሻ) ያዝ እንግዲህ! ሞኙ አበበ፣ ደርግ ባስታቀፈው በሶ ላይ እንደተጎለተ ጩቤ የጨበጠው ጫላ ድንገት ባነነና […]
Read More →የአማራ ብሄርተኝነት ስንክሳር እና ያዘለው አደጋ (በመስከረም አበራ)
በመስከረም አበራመስከረም 14 2012 ዓ ም በተማሪዎች እንቅስቃሴ ተፀንሶ የተወለደው የሃገራችን የፓርቲ ፖለቲካ ታሪክ መሰረቱን ያደረገበት ስታሊናዊ ርዕዮተ-ዓለም የዘመኑን ታጋዮች ቀልብ ከሃገራቸው የፖለቲካ አድባር አፋትቶ ከሩሲያ እና ቻይና ጋር ያዋደደ ነበር፡፡ይህ ወደ ራስ ልዩ ሁኔታ በጥልቅ ለመመልከት ፋታ ያልተወሰደበት የፖለቲካ ግልቢያ ነው እስከዛሬ ያላባራ የመከራ ዶፍ በሃገራችን ሰማይ ላይ አዳምኖብን የሄደው፡፡መሰረቱ የተበላሸ ቤት አይፀናምና ከጅምሩ […]
Read More →በራይድ እና ዛይ ራይድ መካከል ውዝግብ ተነሳ
መብቶች ጋር በተያያዘ በተነሳው ውዝግብ ራይድ ባቀረበው አቤቱታ መሰረት በንግድ ውድድር እና ሸማቾች ጥበቃ ባለሥልጣን ምርመራ ተጀመረ። ከአራት ወራት በፊት ራይድ ትራንስፖርት አገልግሎት የስያሜው የባለቤትነት መብት ይገባኛል በሚል ለኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽሕፈት ቤት እና ለንግድ ውድድር እና ሸማቾች መብት ጥበቃ ባለሥልጣን ማመልከቻ ማስገባቱን ተከትሎ ነው ምርመራው የተጀመረው። ‹‹ራይድ›› የሚለው ቃል በራሱ አገልግሎትን የሚያመላክት ገላጭ ቃል […]
Read More →ፖሊስ ላይ ቅጣት የጣሉት ዳኛ ጥቃት ደረሰባቸው
ተከታታይ ጊዜ የሰጡትን ትዕዛዝ ባለመፈፀም እና ችሎቱን በመድፈር አንድ የፖሊስ አባል ላይ የሰጡትን ፍርድ ተከትሎ፣ ዳኛውን ለማሰር ሙከራ የተደረገ ሲሆን ዳኛው በተፈጠረባቸው የደኅንነት ስጋት ከተማውን ለቀው እንዲወጡ ተደረገ። በፍትኀ ብሔር ክርክር መዝገብ ተከሳሽ የሆኑትን አስናቀ አባተን ይዘው እንዲያቀርቡ ስምንት ተከታታይ ትዕዛዝ የተሰጣቸው ምክትል መርማሪ ብርሃኑ እንቁ ማርያም፣ ትዕዛዙን ያልፈፀሙ ሲሆን በችሎት ቀርበውም ምክንያታቸውን ለማስረዳት ፈቃደኛ […]
Read More →“Fly out of Ethiopia while you can.” ማለትስ አሁን አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)
ከተማ ይፍሩ የተባሉ የደርግ ዘመን መጀመሪያ አካባቢ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚንስትር(?) ለሥራ ጉብኝት ወደ ውጭ ሄደው በዚያው ቀሩ አሉ፡፡ ለምን እንደቀሩ ሲጠየቁ በርዕሴ የጠቆምኩትን የእንግሊዝኛ ዐረፍተ ነገር እንደተናገሩ ይወሳላቸዋል – “አጋጣሚ ባገኘህ ጊዜ (ሁሉ) ከኢትዮጵያ አጥብቀህ ሽሽ!” ተብሎ ቢተረጎም ያስኬዳል- ህልምና እንግሊዝኛ ደግሞ እንደፈቺው ነው አሉ፡፡ ሀገራችን ካለፉት ሁለትና ሦስት ዓመታት ወዲህ በተለይ ለይቶላት ባለቤት […]
Read More →Former Boeing official subpoenaed in 737 MAX probe won’t turn over documents, citing Fifth Amendment protection
Sep. 6, 2019 at 7:01 pm Updated Sep. 7, 2019 at 8:37 am By Steve Miletich Seattle Times staff reporter A former Boeing official who played a key role in the development of the 737 MAX has refused to provide documents sought by federal prosecutors investigating two fatal crashes of the jetliner, citing his Fifth Amendment right against self-incrimination, […]
Read More →የሳውዲ ስታር ምርት በአርባ በመቶ አሽቆለቆለ
ንብረትነቱ የሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲን የሆነው ሳውዲ ስታር የሰፋፊ የእርሻ ፕሮጀክት የ2011 ምርት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ሲነፃፀር በ40 በመቶ ቅናሽ ያሳየ መሆኑን አዲስ ማለዳ ሰማች፡፡ ኩባንያው የሚያመርተው አብዛኛው ምርት መቀነሱ የተረጋገጠ ቢሆንም በተለይ የበቆሎና ጥጥ ምርቱ በከፍተኛ መጠን አሽቆልቁሏል፡፡ የድርጅቱ ስራ አስከያጅ በድሉ አበራ ለጋዜጣዋ እንደገለጹት ከሆነ ለምርት መቀነሱ ዋና ምክንያት የግብዓት […]
Read More →Travel: In Ethiopia, psychedelic lands that feel like Mars
In the country’s north lies the Danakil Depression, a surreal landscape showcasing the operatic rendition of nature, red and orange and yellow in tooth and claw BY BHAVYA DORE The colourful volcanic landscape of Dallol in Ethiopia’s Danakil DepressionImage: Eric Lafforgue/ Art in all of us/ Corbis via Getty imagesThe ground erupted like kernels of buttery […]
Read More →Ethiopian Prime Minister Receives 2019 World Tourism Award
Addis Ababa, Aug 17 (Prensa Latina) Print media, radio stations, television channels, and different digital communication platforms in Ethiopia highlight today the announcement of the country’s Prime Minister, Abiy Ahmed, as a winner of the 2019 World Tourism Award.The World Tourism Forum announced that Ahmed was named among nominated leaders for his outstanding and exemplary […]
Read More →