www.maledatimes.com 2019 - MALEDA TIMES - Page 7
Loading...
You are here:  Home  >  2019  -  Page 7
Latest

ወደ ቀያቸው የተመለሱ የቤኒሻንጉል ተፈናቃዮች እርዳታ ተቋርጦብናል አሉ!

By   /  July 16, 2019  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, Maleda Media, Media, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on ወደ ቀያቸው የተመለሱ የቤኒሻንጉል ተፈናቃዮች እርዳታ ተቋርጦብናል አሉ!

ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለው በኦሮሚያ ክልል ተጠልለው ለነበሩና ወደ ቀድሞ ቀያቸው የተመለሱ ከ70 ሺሕ በላይ የሚሆኑ ዜጎች የክልሉ አደጋ ሥጋት አመራር ጽሕፈት ቤት በመንገድ ብልሽት ምክንያት እርዳታ ማከፋፈል አለመቻሉ ታወቀ። ከቦሎጅንፎይና ያሶ ወረዳ ተፈናቅለው ሀሮ ሊሙ እንዲሁም ነቀምት ተጠልለው የነበሩት እነዚህ ተፈናቃዮች የሰብኣዊ እርዳታው በመቋረጡ ችግር ውስጥ መግባታቸውን አስታውቀዋል። በመስከረም 2011 ላይ በአካባቢዎቹ ተፈጥሮ በነበረው […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 19 ቢሊዮን ብር አተረፈ

By   /  July 16, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 19 ቢሊዮን ብር አተረፈ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2011 በጀት ዓመት 19 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማስመዝገቡ ታወቀ። ባንኩ ከፍተኛ የገንዘብ ትርፍ በማስመዝገብ በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ባንኮች ግንባር ቀደም መሆኑ ተመላክቷል። ከዚህም በተጨማሪ የትርፍ ዕድገቱ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ከፍተኛ ሲሆን በመቶኛ ሲሰላም ከ90 በመቶ በላይ እንደሚሆን ታውቋል። በ2011 በጀት ዓመት ግማሽ ዓመት ላይ 9 ነጥብ 4 ቢሊዮን ያተረፈው […]

Read More →
Latest

የኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አማረ አምሳሉን ጨምሮ በ10 የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ዐቃቤ ሕግ ክስ መሰረተ

By   /  July 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አማረ አምሳሉን ጨምሮ በ10 የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ዐቃቤ ሕግ ክስ መሰረተ

የኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አማረ አምሳሉን ጨምሮ በ10 የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ዐቃቤ ሕግ ክስ መሰረተ 1ኛ ተከሳሽ አማረ አምሳሉ፣ 2ኛ ተከሳሽ ወልደጊዮርጊስ ወልዱ፣ 3ኛ ተከሳሽ ኢሳያስ ዳኘው፣ 4ኛ ተከሳሽ አብዱል ሃፊዝ አህመድ፣ 5ኛ ተከሳሽ ማስረሻ ጥላሁን፣ 6ኛ ተከሳሽ ሰይፈ ኃይለስላሴ፣ 7ኛ ተከሳሽ ፀጋየ መኮንን፣ 8ኛ ተከሳሽ አይተንፍስ ወርቁ፣ 9ኛ ተከሳሽ ጌታሁን ያሲን፣10ኛ ተከሳሽ ሳሙኤል ፈጠነ ከዚህ በላይ ስማቸው የተዘረዘረው ተከሳሾችን […]

Read More →
Latest

Ethiopian authorities order the evangelical church to shut down, Christians forced to leave

By   /  July 8, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopian authorities order the evangelical church to shut down, Christians forced to leave

Ethiopian authorities order evangelical church to shut down, Christians forced to leave Ethiopian authorities order the evangelical church to shut down, Christians forced to leave By World Watch Monitor| Sunday, July 07, 2019FacebookTwitterEmailPrint Menu  Comment An evangelical church in central Ethiopia has been ordered to vacate its building, 10 years after it started meeting there, and churches elsewhere […]

Read More →
Latest

POLICE PREPARE FOR RENEWED PROTESTS BY ETHIOPIAN-ISRAELI COMMUNITY

By   /  July 8, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on POLICE PREPARE FOR RENEWED PROTESTS BY ETHIOPIAN-ISRAELI COMMUNITY

Last Tuesday, protests around the country turned violent, leaving more than 110 police officers wounded and 136 protesters arrested. BY JERUSALEM POST STAFF  JULY 8, 2019 15:31 2 minute read.  Protesters stand opposite police during a protest for the death of 18-year old Solomon Tekah of Ethiopian descent, after he was shot by police, in Tel Aviv, Israel […]

Read More →
Latest

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላማ ውሎ

By   /  July 3, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላማ ውሎ

ዶ/ር አብይን እንደ መልስ ሳጥን ቆጥሮ ሁሉን በአንድ ቀን ፍታ የሚል ጤነኛ ኢትዮጵያዊም የለም፡፡ መስከረም አበራ ጠንካራ ነኝ ማለቱ ለበጎ ያልሆነው ህወሃት የማዕከላዊ መንግስቱን መዘወሩን ካቆመ ወዲህ የመጣው የዶክተር አብይ መንግስት የተረከባት ኢትዮጵያ በጉያ በጀርባዋ፣ በእጅ በእግሯ፣በአፍ በሆዷ ውስብስብ ችግር አዝላ የምትጎተት ነች፡፡ይህ ችግር በድንገት በመጣው የዶ/ር አብይ መንግስት ቀርቶ በማኛውም እኔ ነኝ ባይ የምድር […]

Read More →
Latest

POLICE OFFICER WHO SHOT 18-YEAR-OLD ETHIOPIAN-ISRAELI ARRESTED

By   /  July 1, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on POLICE OFFICER WHO SHOT 18-YEAR-OLD ETHIOPIAN-ISRAELI ARRESTED

The suspect was allegedly shot by a policeman who pursued him and his friend. The scene of the shooting near Haifa, June 30, 2019. (photo credit: MAGEN DAVID ADOM) An off-duty police officer who shot and killed an 18-year-old Ethiopian-Israeli man Sunday evening was arrested Monday morning and questioned at the Haifa office of the Department […]

Read More →
Latest

ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ

By   /  July 1, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ

ባሳለፍነው ረቡዕ፣ ሰኔ 19፣ 2011 በላሊበላ ከተማ በላሊበላ ቤተ ክርስቲያን በቤተ ማሪያም እና በቤተ ሚካኤል ደማቅ ስርዓተ ቀብር የተደረገላቸው የአማራ ክልል የሰላም እና የፀጥታ ቢሮ ኀላፊ ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ስለ ለውጡ ደጋፊነታቸውን የሚገልጹ ንግግሮች በሕይወት እያሉ የተለያዩ አስተያየቶችን ይሰጡ ነበር። በተደረገ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተጠርጥረው ለዘጠኝ ዓመታት በአገር ክህደት ወንጀል የዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት […]

Read More →
Latest

ጀኔራል አደም መሃመድ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሆነው ተሾሙ!

By   /  June 29, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጀኔራል አደም መሃመድ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሆነው ተሾሙ!

አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለጀኔራል አደም መሃመድ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማ ዦር ሹመት ሰጡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ትናንት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል።በዚህ መሰረትም ጄኔራል አደም መሃመድ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሆነው ተሾመዋል። በተጨማሪም ሌተናል ጀኔራል ሞላ ኃይለማርያም የምድር ኃይል አዛዥነት ሹመት የተሰጣቸው ሲሆን አቶ ደመላሽ ገብረሚካኤል ደግሞ የብሄራዊ መረጃ እና […]

Read More →
Latest

Ethiopia says plotter of failed coup is killed by military

By   /  June 24, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopia says plotter of failed coup is killed by military

By ELIAS MESERET Associated Press Jun 24, 2019 Updated 1 hr ago Ethiopians follow the news on television at a cafe in Addis Ababa, Ethiopia Sunday, June 23, 2019. Ethiopia’s government foiled a coup attempt in a region north of the capital and the country’s military chief was shot dead, the prime minister Abiy Ahmed said Sunday […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar