www.maledatimes.com 2019 - MALEDA TIMES - Page 8
Loading...
You are here:  Home  >  2019  -  Page 8
Latest

ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ያሉበት አይታወቅም!

By   /  June 23, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ያሉበት አይታወቅም!

በትናንትናው ዕለት በአማራ ክልል ከተደረገው “የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ” እና ግድያ ጀርባ አሉ ተብለው የተጠረጠሩት ብርጋዲየር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ያሉበት እንደማይታወቅ የክልሉ የሰላም ግንባታና ህዝብ ደኅንነት ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ገደቤ ኃይሉ ለቢቢሲ ገልፀዋል። በትናንትናው ዕለት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድርን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች ግምገማ እያካሄዱ ባሉበት ወቅት ብርጋዲየር ጄኔራሉ በልዩ ኃይሎች ታጅበው እንደመጡና በመጀመሪያም አጃቢዎቻቸው ላይ […]

Read More →
Latest

Ethiopia’s Amhara state chief killed amid regional coup attempt

By   /  June 23, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopia’s Amhara state chief killed amid regional coup attempt

Ambachew Mekonnen killed in his offices by ‘mercenaries’ in Bahir Dar, while army chief is shot dead in Addis Ababa.5 hours ago The president of Ethiopia‘s Amhara region and his top adviser were killed in an attempted coup in which the country’s army chief was also shot dead, the office of Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed […]

Read More →
Latest

Opportunities Abound in Ethiopia for African Americans

By   /  June 20, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on Opportunities Abound in Ethiopia for African Americans

By Cora Jackson-Fossett, Staff Writer Consul General Birhanemeskel Abebe Segni and Ethiopian Ambassador Fitsum Arega welcome Ethiopian Ambassador, Fitsum Arega visits L.A. to invite investors and tourists to the historic nation The government of Ethiopia is rolling out the welcome mat to African Americans to explore the business opportunities and tourist destinations throughout the historic […]

Read More →
Latest

ኦነግ በወለጋ ዞን በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ ጥቃት ፈፀመ። ቢቢሲ

By   /  June 20, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኦነግ በወለጋ ዞን በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ ጥቃት ፈፀመ። ቢቢሲ

በቄለም ወለጋ ዞን በጋዎ ቄቤ ወረዳ ሽመላ ቀበሌ ውስጥ በመከላከያ ሠራዊት አምስት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። የቄለም ወለጋ ዞን የጸጥታና ህዝብ ደህንነት ኃላፊ አቶ ሃብታሙ ታምሩ በበኩላቸው አምስት ሰዎች በመከላከያ ኃይል መገደላቸውን አረጋግጠዋል። ነገር ግን እሳቸው እንደሚሉት የተገደሉት ሰዎች ንጹሃን ሳይሆኑ የታጠቁ ሃይሎች ናቸው ብለዋል። “የመከላከያ ሰራዊት እርምጃ የወሰደው በንጹሃን ዜጎች ላይ ሳይሆን በታጠቁ […]

Read More →
Latest

በአዲስ አበባ በጠራራ ጸሐይ ዝርፊያ ተጠናክሯል

By   /  June 18, 2019  /  AFRICA, NEWS, ኣማርኛ  /  Comments Off on በአዲስ አበባ በጠራራ ጸሐይ ዝርፊያ ተጠናክሯል

በአዲስ አበባ በጠራራ ጸሐይ ዝርፊያ ተጠናክሯል የከተማዋ ም/ል ከንቲባ ታከለ ኡማ በአዲስ አበባ የተንሰራፋውን ዝርፊያ አደብ ለማስገዛት ከፌደራል ፖሊስ ፣አዲስ አበባ ፖሊስ እና ኦሮሚያ ፖሊስ በቅንጅት በአንድ ሳምንት ውስጥ የተቀናጀ ሥራ ለመሥራት የጋራ ግብረ ሀይል ተቋቁሟል ማለታቸው አይዘነጋም። ይህ ውሳኔ የተሰማው በከተማዋ በመሳሪያ ጭምር የተደገፈው ዝርፊያ የአፍሪካ ክብረትን ጭምር አሳስቦ ለሰራተኞቹ ማስጠንቀቂያ ካወጣ በሁዋላ ነበር። […]

Read More →
Latest

ይልማ ገብረአብ ማን ነው?

By   /  June 17, 2019  /  ኣማርኛ  /  Comments Off on ይልማ ገብረአብ ማን ነው?

🌻ይልማ ገብረአብ🌻* ‼”ከ108″ በላይ ለሆኑ ድምፃዊያን “ከ1800” በላይ የዘፈን ግጥሞችን ያበረከተው “ባለወርቅ ብዕሩ ጥበበኛ”‼. 📝በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ የዚህን ሰው ግጥም ያላቀነቀነ ድምፃዊ ፣ በሙዚቃ መሳሪያ ያላጀበ ሙዚቀኛ ፣ የእሱን የሙዚቃ ግጥም ከዜማ ጋር ያላዋሀደ አቀናባሪ ፣ የእሱን ግጥም በዜማ ያልቀመመ የዜማ ደራሲ ፣ የእሱን ስራ የያዘ በካሴት ክርም ሆነ በሲዲ ያላሳተሙ ሙዚቃ ቤቶች ቢኖሩ እንኳን […]

Read More →
Latest

The father of Ethiopian prime minister Mr. Ahmed Ali had passed way. የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አባት አህመድ ዓሊ አረፉ

By   /  June 17, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on The father of Ethiopian prime minister Mr. Ahmed Ali had passed way. የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አባት አህመድ ዓሊ አረፉ

The father of Ethiopian prime minister Mr. Ahmed Ali had passed way የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ወላጅ አባት አቶ አህመድ ዓሊ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡ አቶ አህመድ ዓሊ ዛሬ 8 ሰዓት አካባቢ ማረፋቸውን በጅማ ዞን የጎማ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ቶፊቅ ራያ ለኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ገልጸዋል፡፡ Via – Ethiopian Broadcasting Corp oration

Read More →
Latest

ወጣቱ እራሱን አንቆ ገደለ!

By   /  June 17, 2019  /  AFRICA, CRIME, Ethiopia  /  Comments Off on ወጣቱ እራሱን አንቆ ገደለ!

ወጣቱ እራሱን አንቆ ገደለ!Zehabeshaበንፋስስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ልዩ ስሙ ላፍቶ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ቄስ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በትላንትናው ዕለት አንድ ወጣት እራሱን በገመድ አንጠልጥሎ ህይወቱን አጠፋ።ወጣቱ ቆስታ ግቢ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነዋሪና በመኪና እጥበት የሚተዳደር ሲሆን የሁለት ልጆች አባትምነበር።እንደ ጓደኞቹ አገለለፅ ወጣቱ ከባለቤቱ ጋር ተጣልቶ ለብቻው መኖር ከጀመረ 3 ወር መሆኑን ለፖሊስ ተናግረዋል።የወጣቱ አስከሬን ለምርመራ ወደ […]

Read More →
Latest

ዛሚ ሬዲዮ በአስራ ስድስት ሚሊዮን ብር እዳ ተከሰሰ እገዳም ወጣበት!!

By   /  June 15, 2019  /  AFRICA, Ethiopia, Media  /  Comments Off on ዛሚ ሬዲዮ በአስራ ስድስት ሚሊዮን ብር እዳ ተከሰሰ እገዳም ወጣበት!!

ባለፈው ሰኞ፣ ግንቦት 26/2010 በፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ የንግድ ችሎት የናሁ ቴሌቪዥን እናት ድርጅት በሆነው ጎልደን ኮፊ ሮስተሪ አመልካችነት በዛሚ ኤፍ ኤም 90.7 ሬዲዮ ላይ በቀረበው አቤቱታ መሰረት የሬዲዮ ጣቢው እንዳይሸጥ እንዳይለወጥ እግድ ማውጣቱ ታወቀ። በተጨማሪም በድርጅቱ ተመዝግበው ያሉ ሁለት ተሽከርካሪዎች ላይም እግድ የወጣ ሲሆን እግዱም በፌደራል ትራስፖረት ባለስልጣን፣ በብሮድካስት ባለስልጣን እንዲሁም በቂርቆስ […]

Read More →
Latest

ርእሰ አንቀጽ የትግራይን ህዝብ ባላሰበው መንገድ ቅጽበታዊ ውንብድና ላይ መውሰድ እና ማሳሰብ

By   /  June 15, 2019  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on ርእሰ አንቀጽ የትግራይን ህዝብ ባላሰበው መንገድ ቅጽበታዊ ውንብድና ላይ መውሰድ እና ማሳሰብ

ባሳለፍነው ሳምንት የትግራይ ክልል መስተዳድር ፕረዚደንት የሆኑት አቶ ደብረጺዮን ገብረሚካኤል ለመገናኛ ብዙሃኖች እንዳሳሰቡት ከሆነ በብዙዎች አእምሮ ውስጥ ጥልቅ እሳቤ እንዲገባ አድርገዋል። ይኸውም የህወሃት አስተዳደር ወሰ ስልጣን ከመምጣቱ በፊት የሰራውን የቤት ስራ በሃገሪቱ ላይ በፋ የዘረኝነት እና የሃገር መገነጣጠል ሃሳብ ከፈጸሙ በኋላ እንደገና በድጋሜ በስልጣን ዘመናቸው ከሃያ ስምንት አመታት ቆይታ በኋላ የትግራይ ህዝብ ለመገንጠል ጥያቄ ለማንሳት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar