በአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ስም በተሰበሰበ ገንዘብ ምግብ ቤት ተከፈተ።
በወልዲያ አርሴማ ጸበል ለመጸበል ሄዶ በዚያው ላይመለስ ያመለጠው አርቲስት ፍቃዱ ተክለ ማርያም ፣ በኩላሊት ህመም ሲሰቃይ እንደነበር የሁላችንም ትውስታ የሁላችንም ህመም ሆኖ እንደነበር ይታወሳል። በዚህም ወቅት የወገን ደራሽ ወገን ነው በሚል ፣ በቴዎድሮስ ተሾመ እና በወንድሙ ሙሉቀን ተሾመ በኩል የተከፈተ የጎ ፈንድሚ አካውንት እንደነበር እና ከመጠን በላይ ገንዘብ ተሰብስቦ ፣ ለታማሚ ለነበረው አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም […]
Read More →እስክንድር ነጋ ወደ ስታዲየም እንዳይገባ በፖሊስ ታገደ የቪዲዮ ምስል ይዘናል!
በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ስታዲየም በሚካሄደው የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ላይ ለመሳተፍ ያቀናው ጋዜጠኛ፡እኛ፡የጸበአዊ፡መብጥ፡ጠሟጋች እስክንድር ነጋ በጨዋታው ላይ እንዳይሳተፍ በፖሊሶች በር ላይ በመከልከል ከፍተኛ ጭቅጭቅ ተፈጥሮ እንደነበር ተገልጿል። ወደ ስታዲየም ለመግባት ትኬት ቆርጠው የተሰለፉ ግለሰቦችም ሆነ እስክንድር ፣ ስታዲየሙ ሞልቷል ተመለሱ ቢሏቸውም ፣ ትኬቱ የተገዛው በወንበር ልክ እንጂ ሞላ ተብሎ የምንባረርበት ምክንያት የለም ሲሉ ታዳሚዎቹ ገልጸዋል። […]
Read More →የአሜሪካን ዜግነትን ለመመለስ (renouncing the citizenship )የሚፈጀው ጊዜ ከአንድ አመት ተኩል በላይ ነው
የአሜሪካን ዜግነት ይዞ ዜግነቱን ለመመለስ ፕሮሰስ ያደረገ ሰው በአሜሪካን ህግ መሰረት አንድ ግለሰብ የዜግነቱን ካርድ ከመለሰ በኋላ የመለሰበትን የመጀመሪያ ደብዳቤ የሚሰጠው ከስድስት ወር በኋlአ እንደሆነ የዩናትድ ስታቴስ ኦፍ አሜሪካ ሲቲዝን ሽፕ እና ኢሚግሬሽን አገልግሎት ይገልጻል ። በዚህም መሰረት አንድ ሰው የአሜሪካዊነቱን በመተው Americans renouncing their citizenship ማድረግ ከፈለገ የአጠቃላይ ጊዜ ከአንድ አመት እስከ አንድ አመት […]
Read More →አለምጸሃይ ወዳጆ የቤት ሽልማት አገኘች
በትላንትናው እለት በዋሽንግተን ዲሲ የተመረቀውን የፌስቡክ አርበኞች የተሰኘውን ድራማ ላይ በዋና ተዋናይነት ከሚሳተፉበት ውስጥ አንዷ የሆነችው አንጋፋዋ አለምጸሃይ ወዳጆ በምርቃቱ ስነ ስርአት ላይ በተገኙት ማህበረሰቦች ፊት ለፊት አለምጸሃይ ወዳጆ መሸለሟን ተገልጿል። በቴዎድሮስ ለገሰ ፣ በረዳት አማካሪ ፍሬህይወት መለሰ እና ማሩ አበበ የተዘጋጀው ይህ ዝግጅት በሙዚቃው አለም እና በቴአትር አለም ውስጥ እውቅና ያላቸው ሰዎች እንደተሳተፉበት ተገልጿል። […]
Read More →