ትግራይ ከፌዴራል መንግስት ልማትና ኢንቨስትመንት እንዲሁም ከአጠቃላይ የሃገራችን የብልፅግና ጉዞ ፍፁም አትገለልም!!
ትግራይ ከፌዴራል መንግስት ልማትና ኢንቨስትመንት እንዲሁም ከአጠቃላይ የሃገራችን የብልፅግና ጉዞ ፍፁም አትገለልም!!ነብዩ ስዑልነብዩ ስዑል ለዛሬው እለት ከደረሱት ቱባ ዜናዎች አንዱ በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በመላው የአገራችን ክፍሎች ሊሰሩ ውል የታሰረላቸው የ11.6 ቢልዮን ብር የመንገድ ፕሮጆክቶች አንዱ በትግራይ ክልል የዛላምበሳ-ዓሊቴና-መረዋ-ዕዳጋሓሙስ የሚሰራው የ32 ኪ/ሜትር አስፋልት መንገድ ሲሆን ይህ ፕሮጀክት እንዲሰራው ውል የተሰጠው ደግሞ የህወሓቱ ሱር ኮንስትራክሽን ነው። ከዚህ […]
Read More →በኮቪድ19 ምክንያት ቀጣዩን ምርጫ ለማካሄድ አስቸጋሪ በመሆኑ መንግስት አራት የመፍትሄ አማራጮችን አቀረበ።
#Election2012 በኮቪድ19 ምክንያት ቀጣዩን ምርጫ ለማካሄድ አስቸጋሪ በመሆኑ መንግስት አራት የመፍትሄ አማራጮችን አቀረበ “ኮቪድ19 ምርጫን ማራዘም እና የህግ አማራጮች” በሚል ርዕስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት መንግስት ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። ኢትዮጵያ በህገ መንግስቱ መሰረት እስከ ነሃሴ ወር ማለቂያ ድረስ አጠቃላይ ምርጫ የማካሄድ ግዴታ ቢኖርባትም የኮቪድ19 ወረርሽኝ ምርጫን ማከናወን የማያስችል ደረጃ ላይ […]
Read More →“ኮቪድ19 ምርጫን ማራዘም እና የህግ አማራጮች” በሚል ርዕስ ውይይት እየተካሄደ ነው
“ኮቪድ19 ምርጫን ማራዘም እና የህግ አማራጮች” በሚል ርዕስ ውይይት እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮቪድ19 ምክንያት ቀጣዩን ምርጫ ለማካሄድ አስቸጋሪ በመሆኑ መንግስት አራት የመፍትሄ አማራጮችን አቀረበ። “ኮቪድ19 ምርጫን ማራዘም እና የህግ አማራጮች” በሚል ርዕስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት መንግስት ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ሲቪክ ማህበራት ጋር ውይይት […]
Read More →የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያጋጠመውን አደጋ ለመቀነስ የተዘጋጀ የኢኮኖሚ ማነቃቂያ ስራ ላይ እንዲውል ወሰነ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያጋጠመውን አደጋ ለመቀነስ የተዘጋጀ የኢኮኖሚ ማነቃቂያ ስራ ላይ እንዲውል ወሰነ #አዲስ አበባ፣ #ሚያዝያ 20፣ 2012 የሚኒስትሮች ምክር ቤት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያጋጠመውን አደጋ ለመቀነስ መወሰድ ስላለባቸው እርምጃዎች ላይ በቀረበ የውሳኔ ሀሳብ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ ሚያዚያ 16 ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባው በቫይረሱ ምክንያት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ […]
Read More →የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አሶሴሽን ኦፍ ሽካጎ መስራች እና የመጀመሪያው ፕረዚደንት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት አረፉ !
የቺካጎ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማህበር መሪ የነበሩት እና የኮሙኒቲው መስራች አቶ መንግስቴ በኮቪ -19 በሽታ አማካይነት በህክምና ላይ ቆይተው በሽታውን ከተዋጋ በኋላበዛሬው እለት ህይወታቸው ማለፉን ከቤተሰቦቻቸው ሰምተናል ።የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አሶሴሽን ኦፍ ሽካጎ በአቶ መንግስቴ ሞት በደረሰበት ሞት እጅግ አዝኖ አስቸኳይ መግለጫ አውጥቷል ፡፡ ጋሽ መንግስቱ እ.ኤ.አ. በ 1984 የECAC መስራች አባል ፣ የኮሙኒቲው የመጀመሪያ ፕሬዝዳንት እና […]
Read More →የኢትዮጵያ ነጻ ጋዜጠኞች ማህበር በሰሜን አሜሪካ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ መግለጫ ወጣ !!
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስኪያጅን አስመልክቶ ዘሃበሻ በዘገበው ዘገባ ላይ በስደት ላይ የሚገኙ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ማህበር ለአየር መንገዱ ሃሳብን በነጻነት መግለጽን አስመልክቶ የዋና ስራ አስኪያጁ ክስ ውድቅ እንዲያደርገው እና ዋና ስራ አስኪያጁ የመጡበት መንገድ እስከ መጨረሻው የማያስኬዳቸው መሆኑን አክሎ ገልጿል ። በአየር መንገዱ አመራር እና አየር መንገዱ የህዝብን ንብረት በግል በመጠቀም ያደረጉት የሙስና ወንጀል […]
Read More →በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሃብት የአየር መንገዱ ስራ አስኪያጅ ዘ-ሃበሻ ሚዲያን ከሰሰ ዘሃበሻም ምላሹን ሰጥቷል!
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፉት ሃያስምንት አመታት በህወሃት እጅ መጨማለቂያ ከሆነበት ዘመን ጀምሮ አየር መንገዱ በከፍተኛ ደረጃ በሙስና የተዘፈቀ እንደሆነ የተለያዩ ሪፖርት መስራታችን ይታወሳል ፡፤ የአየር መንገዱ የአሁኑን ዋና ስራ አስኪያጅ በሙያ ብቃት ሳይሆን በዘረኝነት በተዋቀረ ሰነድ ወደ ስልጣን እንዲመጡ መደረጉን እና የቀድሞውን የአየርመንገዱን ስራ አስኪያጅ በግፊት እንዳባረሯቸው ከቀድሞው አየርመንገድ አቶ ግርማ ዋቄ ለመረጃ ማእከል መግለጻቸው […]
Read More →የገብረ ክርስቶስ ‹‹ጎልጎታ››
የገብረ ክርስቶስ ‹‹ጎልጎታ›› የሠዓሊ ገብረ ክርስቶስ ደስታ ምናብ ውጤት የሆነው የሥነ ስቅለት ሥዕል ኪንና ባህል ኮሮና ቫይረስ የገብረ ክርስቶስ ‹‹ጎልጎታ›› 15 April 2020 ሔኖክ ያሬድ ከኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ዓበይት በዓላት አንዱ የእግዚእ ኢየሱስ ስቅለት የሚታሰብበት ነው፡፡ ኢትዮጵያና የምሥራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያን ይህንኑ ዓመታዊ በዓል ከነገ በስቲያ ዓርብ ሚያዝያ 9 ቀን 2012 ዓ.ም. ያከብራሉ፡፡ ጎርጎርዮሳዊውን የዘመን […]
Read More →ፈጣሪ ያጣመረው እውነተኛ ትዳርን ኮሮና አለየውም….
የሰባ እንድ አመቱ ጣሊያናዊው ጂያንካርሎ እና የሰባ ሶስት አመቷ ባለቤታቸው ሳንድራ በትዳር አለም ከተጣመሩ ግማሽ ምእት አለም አስቆጥረዋል፣በእነዚህ ወርቃማ የትዳር ዘመናቸው ሁሌም የትዳር ቋንቋቸው በፍቅር የተሞላ ነው። ታዲያ እነዚያ ለበርካታ የዚህ ዘመን ወንደላጤዎች፣ ሴት ላጤዎች እና ባለትዳሮችም የመልካም ትዳር ተምሳሌት ሊሆኑ የሚችሉት ሁለቱ ጣሊያናዊያን ጥንዶች ሰሞኑን አለምን ባስጨነቀው፣ለጊዜው መድሀኒት ባልተገኘለት በቀሳፊው የኮሮና ቫይረስ፣ሳምባ ቆልፍ ወረርሺኝ […]
Read More →