www.maledatimes.com June, 2020 - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  2020  >  June
Latest

ትንሽ ስለ ኤልያስ መልካ በዘለአለም ገብሬ

By   /  June 17, 2020  /  Addis Admas, AFRICA  /  Comments Off on ትንሽ ስለ ኤልያስ መልካ በዘለአለም ገብሬ

ትንሽ ስለ ኤልያስ መልካ ኤልያስ መልካ በጣም ጎበዝ ከሚባሉት ሙዚቃ ተጨዋቾች ተርታ ከሚሰለፉት ውስጥ ግንባር ቀደሙን የሚይዝ ታላቅ ሰው ነው ። ኤልያስ በብዙዎች ዘንድ ልብ ውስጥ የገባው የተለያዩ ሙዚቃዎችን በማቀናበር እንደሆነ ማንም ያውቃል፣ ከቴዲ አፍሮ ጀምሮ ፣ ሃይሌ ሩት ፣ ጆኒ ራጋ፣ ዘሪቱ ከበደ፣ ሞኒካ ሲሳይ ታምራት ደስታ ፣ ማኪያ በሃይሉ፤ ሸዋንዳኝ ሃይሉ፣ እና ሌሎቹም […]

Read More →
Latest

Rep. Ilhan Omar’s Father Dies From Complications of Covid-19

By   /  June 17, 2020  /  AFRICA  /  Comments Off on Rep. Ilhan Omar’s Father Dies From Complications of Covid-19

Rep. Ilhan Omar’s Father Dies From Complications of Covid-19 Source  NYT Ms. Omar, Democrat of Minnesota and one of the first two Muslim women in Congress, sought asylum in the United States with her father in the 1990s. Nur Omar Mohamed, center, standing with the speaker of the House, Nancy Pelosi, and his daughter, Representative […]

Read More →
Latest

ማስተር ካርድ ፋውንደሽን ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ሊደግፍ ነው

By   /  June 8, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA  /  Comments Off on ማስተር ካርድ ፋውንደሽን ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ሊደግፍ ነው

  ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተጎዱ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ሊደግፍ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ማስተር ካርድ ፋውዴሽን ከኢትዮጵያ ስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን እና ፈርስት ኮንሰልት አማካሪ ድርጅት ጋር በመተባበር ነው የድጋፍ ፕሮግራሙን ይፋ ያደረገው። የአስቸኳይ የድጋፍ ፕሮግራሙም በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ መሆኑም ከማስተር ካርድ ፋውዴሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል። […]

Read More →
Latest

የቆዳ ፋብሪካዎች ከአንድ ወር በኋላ ለሠራተኞች ደሞዝ መክፈል እንደሚቸገሩ አስታወቁ

By   /  June 8, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA  /  Comments Off on የቆዳ ፋብሪካዎች ከአንድ ወር በኋላ ለሠራተኞች ደሞዝ መክፈል እንደሚቸገሩ አስታወቁ

የቆዳ ፋብሪካዎች መንግሥት ለዘርፉ ብድር አገልግሎት ማመቻቸት ባለመቻሉ እና ለውጭ ኢንቬስተሮች (FDI) ብቻ ትኩረት በመሰጠቱ ምክንያት በኮቪድ 19 ምክንያት የተከሰተውን ችግር ተቋቁሞ መቀጠል እንደከበዳቸው እና ከወር በኋላ ደሞዝ መክፈል የማይችሉበት ደረጃ ላይ መድረሳቸውንም አስታውቀዋል። መንግሥት ተገቢውን ያህል ለዘርፉ ትኩረት ስላልሰጠን መቀጠል የማንችልበት ደረጃ ደርሰናል ለዛውም ካሉት አብዛኞቹ የቆዳ ፋብሪካዎች ከአንድ ወር የዘለለ የሚከፍሉት ደሞዝ የላቸውም […]

Read More →
Latest

ሐርመኒ ሆቴል ሙሉ በሙሉ ሥራ አቆመ

By   /  June 8, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA  /  Comments Off on ሐርመኒ ሆቴል ሙሉ በሙሉ ሥራ አቆመ

    በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኘው እና ባለ አራት ኮከብ የሆነው ሐርመኒ ሆቴል ሙሉ በሙሉ ሥራ አቆመ። በኢትዮጵያ በተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ገበያ ከመቀዛቀዙ ጋር ተያይዞ ሆቴሉ ሙሉ በሙሉ መዘጋቱ የተገለጸ ሲሆን ከወራት በፊት በፈቃዳቸው እረፍት መውጣት የሚፈልጉትን ሠራተኞቹን ማስወጣት ጀምሮ እንደነበር ለማወቅ ተችሏል። የሐርመኒ ሆቴል ሥራ አስኪያጅ ዜናዊ መስፍን ለአዲስ […]

Read More →
Latest

በኮሮና የተያዙ ሐኪሞችን በሥራ ላይ አሰማርቷል መባሉን ሆስፒታሉ አስተባበለ

By   /  June 8, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, NORTH AFRICA  /  Comments Off on በኮሮና የተያዙ ሐኪሞችን በሥራ ላይ አሰማርቷል መባሉን ሆስፒታሉ አስተባበለ

  በዘውዲቱ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኙ የሕክምና ባለሞያዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸው በለይቶ ማቆያ ውስጥ መቀመጥ ሲገባቸው ሕመምተኞችን እያከሙ ይገኛሉ በሚል የተነሳውን ቅሬታ ሆስፒታሉ አስተባብሏል። አስተያየት ሰጪዎች ይህን ይበሉ እንጂ፣ የዘውዲቱ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ኤደን ዓለማየሁ ለአዲስ ማለዳ እንደገለጹት፣ ጥቆማው ሐሰት እንደሆነ እና የሆስፒታሉ ባልደረባ የሆነ አንድ የጤና ባለሙያ በቫይረሱ መጠቃቱ በምርመራ ከተረጋገጠ በኋላ በሆስፒታሉ ቅጥር […]

Read More →
Latest

ወይዘሮ ኬሪያ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤነታቸው መልቀቃቸውን ገለፁ

By   /  June 8, 2020  /  Addis Admas, EASTAFRICA, NORTH AFRICA  /  Comments Off on ወይዘሮ ኬሪያ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤነታቸው መልቀቃቸውን ገለፁ

  የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም በፈቃዳቸው ስልጣን መልቀቃቸውን ገለፁ፡፡ ወይዘሮ ኬሪያ በመቐለ ለትግራይ ቴሌቪዥን በሰጡት መግለጫ ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን አስታውቀዋል፡፡ ከዚህ ቀደም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤዎች ሀላፊነታቸውን በመልቀቅ ለተተኪው አፈጉባኤ ሲያስረክቡ የቆዩት መልቀቂያቸውን ለምክር ቤቱ በማቅረብ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ወይዘሮ ኬሪያ ሚያዚያ ወር 2010 ዓመተ ምህረት ላይ ነበር የፌዴሬሽን ምክር ቤት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar