www.maledatimes.com August, 2020 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2020  >  August  -  Page 2
Latest

በመቀለ ‘ሕገወጥ ሰልፍ ሊያካሂዱ ሲሉ ተይዘዋል’ የተባሉ ዘጠኝ ወጣቶች ላይ ክስ ሊመሰረት ነው!

By   /  August 14, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA  /  Comments Off on በመቀለ ‘ሕገወጥ ሰልፍ ሊያካሂዱ ሲሉ ተይዘዋል’ የተባሉ ዘጠኝ ወጣቶች ላይ ክስ ሊመሰረት ነው!

በመቀለ ‘ሕገወጥ ሰልፍ ሊያካሂዱ ሲሉ ተይዘዋል’ የተባሉ ዘጠኝ ወጣቶች ላይ የትግራይ ፓሊስ ምርመራውን በመጨረሱ ፋይላቸውን ክስ እንዲመሰረት ወደ ዐቃቤ ሕግ ማስተላለፉን ገልጿል። ከዚህ ቀደምም ሦስት ጊዜ ፍርድ ቤት መቅረባቸውንና ከሰባት ቀን በኋላ ክስ እንደሚመሰረትባቸው ነው ቢቢሲ የዘገበው። እንደ ቢቢሲ ዘገባ ወጣቶቹ ከ46 ቀናት በፊት፣ ሐምሌ ወር መጀመሪያ ላይ በመቀለ የሮማነት አደባባይ ላይ መንግሥትን በኃይል ለመጣል […]

Read More →
Latest

ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ በህወሓትና በፌደራል መንግሥቱ መካከል ያለው ፍጥጫ በንግግር ሊፈታ ይገባል ሲል መክሯል።

By   /  August 14, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ በህወሓትና በፌደራል መንግሥቱ መካከል ያለው ፍጥጫ በንግግር ሊፈታ ይገባል ሲል መክሯል።

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርና የሠላም ኖቤል ተሸላሚው ዐቢይ አሕመድ  አስታራቂና የሚያቀራርቡ ንግግሮቻቸውን ወደ ተግባር እንዲለውጧቸው ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ ጠይቋል። ቡድኑ በተጨማሪም ያለውን ውጥረት ለማርገብ አስፈላጊ ከሆነም የአፍሪካ ሕብረት ወይም የአፍሪካ መሪዎች በማሸማገሉ በኩል ተሳትፎ ሊያደርጉ ይችላሉ ከማለት በተጨማሪ በተለይ የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀ መንበር የሆኑት የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ቁልፍ ሚና ሊጫወቱ ይችላሉ ብሏል። ኢንተርናሽናል […]

Read More →
Latest

የቀድሞው ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ የጥበቃ ኃላፊ የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት እሳቸውም እራሳቸውን አግልለዋል!!

By   /  August 14, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA  /  Comments Off on የቀድሞው ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ የጥበቃ ኃላፊ የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት እሳቸውም እራሳቸውን አግልለዋል!!

የቀድሞው ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ የጥበቃ ኃላፊ የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት ሲሆን እሳቸዉ እና ቤተሰቦቻቸው በተደረገላቸዉ ምርመራ ከቫይረሱ ነፃ መባላቸዉን በቲዉተር ገፃቸዉ ገልጸዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ራሳቸውን አግልለዋል! ትናንት ምሽት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በተተረከ ዘጋቢ ፊልም ምርቃት መርሀ ግብር ላይ በክብር እንግድነት ተጋብዘው መገኘት ያልቻሉት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በኮሮና ቫይረስ በመጠርጠራቸው […]

Read More →
Latest

አቶ ለማ መገርሳ በፌዴሬሽን ምክር ቤት አባልነታቸዉ አልተባረሩም!!

By   /  August 14, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ ለማ መገርሳ በፌዴሬሽን ምክር ቤት አባልነታቸዉ አልተባረሩም!!

“አቶ ለማ መገርሳ በፌዴሬሽን ምክር ቤት አባልነታቸዉ ይቀጥላሉ” |የጨፌ ኦሮሚያ ጽ/ቤት ሪፖርተር ጋዜጣ አቶ ለማ መገርሳ፣ ወ/ሮ ጠይባ ሀሰን እና ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት አባልነታቸዉ ታግደዋል በማለት ይዞት የወጣዉ ዜና ሀሰት ነዉ ሲል የኦሮሚያ ክልል ኮሚውኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡ አቶ ለማ መገርሳ በፌዴሬሽን ምክር ቤት አባልነታቸዉ ይቀጥላሉ ያለው ቢሮው ወ/ሮ ጠይባ ሀሰን እና ዶ/ር […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar