www.maledatimes.com November, 2020 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2020  >  November  -  Page 2
Latest

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ግብረሃይል ትጥቅ ለማስፈታት ትዕዛዝ የመስጠት ስልጣን አለው

By   /  November 5, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ግብረሃይል ትጥቅ ለማስፈታት ትዕዛዝ የመስጠት ስልጣን አለው

ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በትግራይ ክልል የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚያስፈጽመውና የሚያስተገብረው ግብረሃይል፣ ፖሊስ ወይንም ሌላ ማንኛውንም የጸጥታ ኃይል ትጥቅ እንዲፈታ የማዘዝ ስልጣን እንደተሰጠው ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ። ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ዛሬ በተወካዮች ምክር ቤት በጸደቀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አተገባበርና የአፈጻጸም ወሰን ላይ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸው አዋጁ የሚጸናበትን ጊዜ፣ የአፈጻጸም ወሰንና አዋጁን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar