አራት ትውልደ ኢትዮጵያውያን የአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት ላቋቋመው የአፍሪካ ጉዳዮች ኮሚሽን ተመረጡ
የአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት ገዥ ዊስሊ ዋቴንዴ ሙር የአፍሪካ ጉዳዮች ኮሚሽን አቋቋሙ፡፡ ይህ ኮሚሽን በሜሪላንድ የሚገኙ አፍሪካዊያንን ኢኮኖሚያዊ፣ የስራና የንግድ እንቅስቃሴ በተመለከተ ለገዥው ወይንም ለሌሎች የመንግስት መስሪያ ቤቶች እንደአማካሪ ቦርድ ሆኖ የሚያገለግል መሆኑ ተገልጿል፡፡ ኮሚሽኑን ናይጄሪያዊ በሊቀመንበርነት የሚመሩት ሲሆን አራት ኢትዮጵያዊያን በአባልነት ተካተውበታል፡፡ አንደኛው ፕሮፌሰር አለምሰገድ አባይ ናቸው፡፡ በፎረስትበርግ ስቴት ዩኒቨርስቲ የታሪክ ፕሮፌሰር የሆኑት አለምሰገድ […]
Read More →ከስልጣናቸው የተነሱት አቶ ታዬ ደንደአ ወደ ዘብጥያ ወረዱ ፡፡ በአሸባሪነት እና መንግስትን በመጣል በሚል ክስ ተመሰረተባቸው
ከሰላም ሚኒስትር ዲኤታነታቸው ትናንት ሰኞ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተነሱት አቶ ታዬ ደንደአ “መንግሥትን ለመጣል በማሴር” ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። አቶ ታዬ በተደረገባቸውም ክትትል መንግሥት ሸኔ እያለ ከሚጠራው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራሮች ጋር ግንኙነት በመፍጠር መንግሥትን ለመጣል ሲያሴሩ ነበረ ሲል የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ለአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ አስታውቋል። “ከኦነግ ሸኔ አመራሮች […]
Read More →በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል
በአሁኑ ሰአት በደረሰን መረጃ መሰረት የኢትዮጵያ የሃገር መከላከያ ሰራዊት በሰሜንሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ እና በገምዛ ወረዳዎች ላይ ከፍተኛ ጥቃት እየፈሸመባቸው እንደሆነ የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጠዋል ፡፡ ከማጀቴ ጀምሮ ካራቆሬ ፣ እና አጣዬ አካባቢ ያሉትን ቦታዎች ካለፈው አራት አመታት ጀምሮ በኦሮሞው ሃይል ትቃት ሲደርስባቸው እንደነበር የሚታወስ ቢሆንም ከውስጥ ባገኘነው መረጃ መሰረት ጥቃቱ በመንግስት የታገዘ እንደነበር ምንጮቻችን […]
Read More →ጠቅላይ ሚንስትሩ ጦርነት ናፋቂ እና አረመኔ እንደሆኑ አቶ ታዬ ደንደአ ተናገሩ (ከስልጣንም ተነሱ)
አቶ ታዬ ደንደአ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሥልጣናቸው የተሰናበቱት በአገሪቱ ያለው ጦርነት እንዲቆም ጥሪ በማቅረባቸው እንጂ ሌላ ምክንያት እንደሌለ ለቢቢሲ ተናገሩ። የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ የነበሩት አቶ ታዬ ይህንን የገለጹት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተፈረመ ደብዳቤ ከሥልጣን መነሳታቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ እንደደረሳቸው ይፋ ካደረጉ በኋላ ነው። “ስለእርቅ ስለተናገርኩ ጦርነት ይቁም ስላልኩ እንጂ ሌላ ምክንያት የለም” በማለት ለቢቢሲ […]
Read More →በአዲስ አበባ የቤት ለቤት አሰሳ ተጀመረ
በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ውስጥ የቤት ለቤት ፍተሻ በካዛንችዝ አካባቢ መጀመሩን የከተማው ነዋሪዎች ለማለዳ ሚዲያ ገልጸዋል ። በከተማዋ ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ከመሆናቸው የተነሳ የቤት ለቤት ውስጥ ፍተሻው በመንግስት ፓርላማ ያልተወሰነበት እና ህገወጥ ከመሆኑም ባሻገር ቀለሙ ያልጣማቸውንም ዜጋ በለሊት እያፈኑ መውሰድ መጀመራቸውንም ነዋሪዎቹ ገልጠዋል ። የከተማው ነዋሪዎች ለማለዳ ሚዲያ እንደገለጹት ከሆነ በአብይ አስተዳደር […]
Read More →ቬሮኒካ በአድማጭ ትካዜ ተመታች::
በምነው ሸዋ ኢንተርቴይመንት አማካይነት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ ወደ ሰሜን አሜሪካን የመጣችው ድምጳዊት ቬሮኒካ አዳነ የመጀመሪያ የመድረክ ስራዋን በአትላንታ ጆርጂያ ማድረጓን ተከትሎ በስቴጅ ፕሮፎርማንስ (በመድረክ አቀራረብ ደካማነት ) ተከታዮቿን እና የሙዚቃ አስፍቃሪውን ማህበረሰብ ያለ ምንም ማስደሰት በትካዜ ቆመው በማየት ብቻ በሙሉ የሙዚቃ ኮንሰርት ፕሮግራሙ ላይ ውጤት ሳታመጣ በመቅረቷ ምክንያት በተመልካች ድርቅ መመታቷን ለማየት ችለናል፡፡ ከለሊቱ […]
Read More →ቅዱስ ነአኵቶ ለአብ ጻድቅ (ንጉሠ ኢትዮጵያ)
𝐍𝐚’𝐚𝐤𝐮𝐞𝐭𝐨 𝐋𝐚’𝐚𝐛 – 𝐚 𝐊𝐢𝐧𝐠, 𝐚 𝐒𝐚𝐢𝐧𝐭, 𝐚 𝐏𝐫𝐢𝐞𝐬𝐭 𝐚𝐧𝐝 𝐚 𝐦𝐞𝐦𝐛𝐞𝐫 𝐨𝐟 𝐭𝐡𝐞 𝐙𝐚𝐠𝐰𝐞 𝐝𝐲𝐧𝐚𝐬𝐭𝐲 እንኳን ለካህኑ፣ ለጻድቁና ለንጉሡ ቅዱስ ነአኲቶ ለአብ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። የዘር ሐረጋቸው ከሰሎሞን ዘር ሲያያዝ የመጣ ከ10ኛው እስከ 13ኛው መቶ ክፍለ ዘመን (920 -1253 ዓ.ም ገደማ) በላስታ ቡግና ምድር የነገሡ የላስታ ቡግና ተወላጅ የሆኑ የኢትዮጵያ ቅዱሳን ነገሥታት […]
Read More →የቀድሞዋ ድምፃዊት ሂሩት በቀለ ከዚህ አለም በድካም አረፈች
ከሌተናል በቀለ ክንፈ እና ከወ/ሮ ተናኘወርቅ መኮንን ጥቅምት 8 ቀን 1942 ዓ.ም አዲስ አበባ ተወለደች። ሂሩት አባቷን በሞት ያጣችው ገና በልጅነቷ ሲሆን በእናቷ እና በአባቷ ቅድመ አያቷ ነበር ያደገችው። ለሙዚቃ ፍላጎቷ የጀመረው ገና በልጅነት ነው። ሂሩት በቅርብ ጓደኞቿ ቤት እየዞርች ትዘፍንላቸው ነበር። የድምጽ ችሎታዋን በመስማት ሙዚቃን በቁም ነገር እንድትወስድ እና እንደ ሙያ እንድትቆጥረው ያበረታቷታል እንደነበር […]
Read More →ዜና፡ ጋዜጠኞችን ጨምሮ የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋላቸውን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ
Sunday April 30/23 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22/ 2015 ዓ.ም፡- በህቡዕ አደረጃጀት ውስጥ ሲንቀሳቀሱና የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎችን ከበርካታ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሣሪያዎች፣ ቦንቦችና ተቀጣጣይ ፈንጂዎች እንዲሁም ከሳተላይት መገናኛ መሣሪያዎች እና የተለያዩ መረጃዎችን ከያዙ ላፕቶፖች ጋር በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮችን የግድያ ዒላማ በማድረግ፤ ሕገ-መንግሥታዊ […]
Read More →