www.maledatimes.com November, 2023 - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  2023  >  November
Latest

ቬሮኒካ በአድማጭ ትካዜ ተመታች::

By   /  November 23, 2023  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቬሮኒካ በአድማጭ ትካዜ ተመታች::

በምነው ሸዋ ኢንተርቴይመንት አማካይነት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ ወደ ሰሜን አሜሪካን የመጣችው ድምጳዊት ቬሮኒካ አዳነ የመጀመሪያ የመድረክ ስራዋን በአትላንታ ጆርጂያ ማድረጓን ተከትሎ በስቴጅ ፕሮፎርማንስ (በመድረክ አቀራረብ ደካማነት ) ተከታዮቿን እና የሙዚቃ አስፍቃሪውን ማህበረሰብ ያለ ምንም ማስደሰት በትካዜ ቆመው በማየት ብቻ በሙሉ የሙዚቃ ኮንሰርት ፕሮግራሙ ላይ ውጤት ሳታመጣ በመቅረቷ ምክንያት በተመልካች ድርቅ መመታቷን ለማየት ችለናል፡፡ ከለሊቱ […]

Read More →
Latest

ቅዱስ ነአኵቶ ለአብ ጻድቅ (ንጉሠ ኢትዮጵያ)

By   /  November 12, 2023  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቅዱስ ነአኵቶ ለአብ ጻድቅ (ንጉሠ ኢትዮጵያ)

𝐍𝐚’𝐚𝐤𝐮𝐞𝐭𝐨 𝐋𝐚’𝐚𝐛 – 𝐚 𝐊𝐢𝐧𝐠, 𝐚 𝐒𝐚𝐢𝐧𝐭, 𝐚 𝐏𝐫𝐢𝐞𝐬𝐭 𝐚𝐧𝐝 𝐚 𝐦𝐞𝐦𝐛𝐞𝐫 𝐨𝐟 𝐭𝐡𝐞 𝐙𝐚𝐠𝐰𝐞 𝐝𝐲𝐧𝐚𝐬𝐭𝐲 እንኳን ለካህኑ፣ ለጻድቁና ለንጉሡ ቅዱስ ነአኲቶ ለአብ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። የዘር ሐረጋቸው ከሰሎሞን ዘር ሲያያዝ የመጣ ከ10ኛው እስከ 13ኛው መቶ ክፍለ ዘመን (920 -1253 ዓ.ም ገደማ) በላስታ ቡግና ምድር የነገሡ የላስታ ቡግና ተወላጅ የሆኑ የኢትዮጵያ ቅዱሳን ነገሥታት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar