የአየር መንገዱን አሠራር ጥሰዋል በተባሉ የአዲስ አበባ ሽያጭ ቢሮ ሠራተኞች ላይ ዕርምጃ መወሰዱ ተገለጸ
ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የማስታወቂያና የሕዝብ ግንኙነት የሥራ ክፍሎች ዕውቅና ውጪ፣ በቅጥር ግቢው ውስጥ የፎቶና የቪዲዮ ቀረፃዎች እንዲካሄዱ ፈቃድ ሰጥተዋል የተባሉ የአዲስ አበባ ሽያጭ ክፍል ሠራተኞች ላይ አስተዳደራዊ ዕርምጃዎች መወሰዱ ተገለጸ። ይህ የተገለጸው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው፣ እንዲሁም የአየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ለማ ያደቻ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ […]
Read More →ወቅታዊ መረጃ 🚨አሜሪካ ለሚኖሩ፡ የስደተኞች አፈሳና መመለስን በተመለከተ ማወቅ ያለብን ነጥቦች🚨
በዲሲና በአካባቢዋና በሌሎችም የአሜሪካ ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ በተለይም የመኖርያ ፍቃድ የሌላቸውና ህጋዊ ሂደት ውስጥ ያሉት ጭምር በሰፊው እየተወሰደ ባለው የስደተኞች አፈሳና መመለስ (Deportation) ጋ ተያይዞ በቂ መረጃ አለማግኘት፣ ጭንቀትና ስጋት ውስጥ ወድቀዋል። የተለያዩ የኢትዮጵያ የንግድ ተቋማት፣ ሬስቶራንቶች፣ ገበያወች ውስጥ የሚሰሩትም በፍርሃት በመዋጣቸው ከቤት አለመውጣትን መርጠዋል። በዚህ መነሻነት፣ ጉዳዩ ያስጨነቃችሁ አሜሪካ የምትኖሩ የማህበረሰባችን አባላት በመረጃ ላይ […]
Read More →በአስገድዶ መድፈር ተከሦ የነበረው ያሬድ ጌታቸው ታሰረ
ኢትዮጵያዊው ያሬድ ጌታቸው መኮንን ከዚህ ቀደም በፈጸመውየወሲብ ጥቃት በኢሚግሬሽን ኤንድ ከስተምስ ኢንፎርስምነት (ICE) ተያዘ ። በነጩ ቤተ መንግስት ይፋዊ ድረ ገፅ ፣ በኒው ኦርሊንስ ከተማ የአገሪቱ የስደተኞች እና የጉምሩክ ተቋም የሆነው ኢሚግሬሽን ኤንድ ከስተምስ ኢንፎርስምነት (አይስ) ባካሔደው አሰሳ ለህብረተሰቡ ከፍተኛ ስጋት ነው ያለውን ያሬድ ጌታቸው መኮንን የተባለውን ኢትዮጵያዊ አደገኛ የወሲብ ጥቃት ፈጻሚ እና አስገድዶ ደፋሪ […]
Read More →ተናካሹ ጥርስ የሌለው አንበሳ
በሰሜን አሜሪካን አካባቢ የተነሳው ወጀብ የባህር ጥልቀትን ይዞ የሚጎዘው እና ምንም አይነት ስነ ምግባር እና የህግ ስርአትም ሆነ ብልሃት ያልታከለበት የአትላንታው የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ በአትላንታ የእርስ በርስ ግጭት ነው:: ከሃገራችን ወቅታዊ ፖለቲካ በማይሻል እና በተጋደደ ሂደት እራሱን ይዞ እየተጏዘ ያለ ቢሆንም አመራር እና አስተዳደሮች የህፃን ልጅ ጨዋታ ይዘው የስድብ ቅብብሎሽ ድብድብ ቀረሽ ስድቦችን እያስተናገደ ቢሆንም ምንም […]
Read More →