www.maledatimes.com ለሰላምና ፍትህ ሰባኪያን የእድሜ ልክ ፤ ለነፍስ ገዳይ የአምስት አመት እስራት! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  'ለሰላምና ፍትህ ሰባኪያን የእድሜ ልክ ፤ ለነፍስ ገዳይ የአምስት አመት እስራት!'
Latest

ወደ ቀያቸው የተመለሱ የቤኒሻንጉል ተፈናቃዮች እርዳታ ተቋርጦብናል አሉ!

By   /  July 16, 2019  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, Maleda Media, Media, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on ወደ ቀያቸው የተመለሱ የቤኒሻንጉል ተፈናቃዮች እርዳታ ተቋርጦብናል አሉ!

ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለው በኦሮሚያ ክልል ተጠልለው ለነበሩና ወደ ቀድሞ ቀያቸው የተመለሱ ከ70 ሺሕ በላይ የሚሆኑ ዜጎች የክልሉ አደጋ ሥጋት አመራር ጽሕፈት ቤት በመንገድ ብልሽት ምክንያት እርዳታ ማከፋፈል አለመቻሉ ታወቀ። ከቦሎጅንፎይና ያሶ ወረዳ ተፈናቅለው ሀሮ ሊሙ እንዲሁም ነቀምት ተጠልለው የነበሩት እነዚህ ተፈናቃዮች የሰብኣዊ እርዳታው በመቋረጡ ችግር ውስጥ መግባታቸውን አስታውቀዋል። በመስከረም 2011 ላይ በአካባቢዎቹ ተፈጥሮ በነበረው […]

Read More →
Latest

  ለሰላምና ፍትህ ሰባኪያን የእድሜ ልክ ፤ ለነፍስ ገዳይ የአምስት አመት እስራት!

By   /  November 8, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on   ለሰላምና ፍትህ ሰባኪያን የእድሜ ልክ ፤ ለነፍስ ገዳይ የአምስት አመት እስራት!

    ኦስካር ፒስቶሪየስ ዝነኛው አካል ጉዳተኛ አትሌት በ21/ 10/ 2014 በነፍስ ግድያ ወንጀል የአምስት አመት የእስር ቤት ፍርድ ተወስኖበታል። በኢትዮጵያ ከስድስት በላይ መጽሄቶች አዘጋጆች ባለቤቶች እና ጋዜጤኛች የእስራት ቅጣት በወያኔ መንግስት ተወስኖባቸዋል ።በተቸማሪም የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት መሪዎች እና  ደጋፊዎች የእስራት የእንግልት የመገለል እንዲሁም የመሰደድ ፍርድ በጨቋኙ የኢህአዲግ መንግስት ተጥሎባቸዋል።በነፍስ ማጥፋት ኦስካር ፒስቶሪየስ 5 አመታት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar