ወደ ቀያቸው የተመለሱ የቤኒሻንጉል ተፈናቃዮች እርዳታ ተቋርጦብናል አሉ!
ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለው በኦሮሚያ ክልል ተጠልለው ለነበሩና ወደ ቀድሞ ቀያቸው የተመለሱ ከ70 ሺሕ በላይ የሚሆኑ ዜጎች የክልሉ አደጋ ሥጋት አመራር ጽሕፈት ቤት በመንገድ ብልሽት ምክንያት እርዳታ ማከፋፈል አለመቻሉ ታወቀ። ከቦሎጅንፎይና ያሶ ወረዳ ተፈናቅለው ሀሮ ሊሙ እንዲሁም ነቀምት ተጠልለው የነበሩት እነዚህ ተፈናቃዮች የሰብኣዊ እርዳታው በመቋረጡ ችግር ውስጥ መግባታቸውን አስታውቀዋል። በመስከረም 2011 ላይ በአካባቢዎቹ ተፈጥሮ በነበረው […]
Read More →የአቶ አለማየሠአቶáˆáˆ³ ስáˆáŠ ተ ቀብሠበቅድስት ስላሴ መáˆáŒ¸áˆ™ በመላ አገሪቱ አáŠáŒ‹áŒ‹áˆª ሆኖአáˆ
የኦሮሚያዠአመራሠየáŠá‰ ሩት የአቶ አለማየሠአቶáˆáˆ³ ስáˆáŠ ተ ቀብሠበቅድስት ስላሴ ካቴድራሠበመáˆáŒ¸áˆ™ የብዙሃኑን áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• ስሜት የጎዳ እና ለá‰áŒ£ የቀሰቀሰ ከመሆኑሠበላዠየኢትዮጵያ ኦáˆá‰¶á‹¶áŠáˆµ እáˆáŠá‰µ ህáŒáŒ‹á‰µáŠ• የሚጥስ መሆኑን የአዲስ አበባ áŠá‹‹áˆªá‹Žá‰½áˆ  መáŠáŒ‹áŒˆáˆªá‹« እና ስሜታቸá‹áŠ•áˆ የሚጎዳ ሃá‹áˆ›áŠ–ታቸá‹áŠ•áˆ የሚገድሠáŠá‹ ሲሉ ጠá‰áˆ˜á‹‹áˆ ᢠአቶ አለማየሠአቶáˆáˆ³ የá•áˆ®á‰´áˆµá‰³áŠ•á‰µ እáˆáŠá‰µ ተከታዠሆáŠá‹ ሳለ በቅድስት ስላሴ ቤተáŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• መቀበራቸዠህá‹á‰¥áŠ• እና እáˆáŠá‰±áŠ• […]
Read More →