www.maledatimes.com የማለዳ ወግ ... በገዥው ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ / ደ.ህ.ዴ.ን ክብረ በዓል ! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  'የማለዳ ወግ … በገዥው ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ  / ደ.ህ.ዴ.ን ክብረ በዓል  !'
Latest

የማለዳ ወግ … በገዥው ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ  / ደ.ህ.ዴ.ን ክብረ በዓል  !

By   /  November 8, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ … በገዥው ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ  / ደ.ህ.ዴ.ን ክብረ በዓል  !

በገዥው ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ክንፍ የደ.ህ.ዴ.ን ፖለቲካ ፖርቲ አባላት ወዳጆቸ ባደረጉልኝ ግብዣ መሰረት በደ.ህ.ዴ.ንን 22ኛ ዓመት ክብረ በዓል ላይ ተገኝቸ ነበር ።  እንደ ዛሬው የደ.ህ.ዴ.ን በዓል ፍሪዳ ተጥሎ የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ድርጅቶች የልደት በዓላቸውን ሲያከብሩ እግር ጥሎኝ ስገኝ በምባረርበት የጅዳ ቆንስል ግቢ በሚገኘው የኮሚኒቲ አዳራሽ ተገኝቸም ኬክ እስኪቆረስና ሙዚቃው እስኪጀመር ያለውን ፕሮግራም ተከታትያለሁ። በልደት ፕሮግራሙ በቀረበው የድርጅቱ የትግልጉዞ “የስምጥ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar