www.maledatimes.com ህግጋት እና ህጎች - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  'ህግጋት እና ህጎች'
Latest

የአቶ አለማየሁ አቶምሳ ስርአተ ቀብር በቅድስት ስላሴ መፈጸሙ በመላ አገሪቱ አነጋጋሪ ሆኖአል

By   /  March 10, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአቶ አለማየሁ አቶምሳ ስርአተ ቀብር በቅድስት ስላሴ መፈጸሙ በመላ አገሪቱ አነጋጋሪ ሆኖአል

የኦሮሚያው አመራር የነበሩት የአቶ አለማየሁ አቶምሳ ስርአተ ቀብር በቅድስት ስላሴ ካቴድራል በመፈጸሙ የብዙሃኑን ክርስቲያን ስሜት የጎዳ እና ለቁጣ የቀሰቀሰ ከመሆኑም በላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ህግጋትን የሚጥስ መሆኑን የአዲስ አበባ ነዋሪዎችም  መነጋገሪያ እና ስሜታቸውንም የሚጎዳ ሃይማኖታቸውንም የሚገድል ነው ሲሉ ጠቁመዋል ። አቶ አለማየሁ አቶምሳ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ሆነው ሳለ በቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን መቀበራቸው ህዝብን እና እምነቱን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar