www.maledatimes.com መጣጥፍ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  'መጣጥፍ'
Latest

ማን ጸሎት ያሳርግ ?

By   /  November 8, 2012  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ማን ጸሎት ያሳርግ ?

  “በቃሊቲ ማሰሪያ ቤት እነርሱ “ማረሚያ ቤት” ይሉታል። በርካታ ወገኖቻችን እንደሚገኙ ይታወቃል። በቅርቡ ደግሞ  የሙስሊም ኢትዮጵያውያን መፍትሄ አፈላላጊዎች ወደ ቃሊቲ ተዛውረዋል። ይህ ፎቶ ህብረተሰቡ ከታሳሪዎቹ ጎን መሆኑን ያሳያል። “አያሳይም” የሚል ካለበደንብ ደግሞ ይመልከተው!  ፎቶውን ብቻ ሳይሆን የታሰሩበትንም ምክንያት በደንብብንመለከት ደግሞ ሁላችንም ከነዚህ ወገኖች ጎን መቆማችን አይቀሬ ነው!”Read in PDF ማን ጸሎት ያሳርግ (1)

Read More →
Latest

Miscommunications; EPRDF’s usual way to escape crises

By   /  August 13, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Miscommunications; EPRDF’s usual way to escape crises

Not that previously unfamiliar to the readers; having a dialog about a topic and end up debating totally different issue or speaking twice on a topic and end up having two different closing arguments…it can happen in every day of our life. But, not easy-thing to skip when public officials do it. Such miscommunication can […]

Read More →
Latest

ፅንስም ከሆነ ይገፋል…

By   /  July 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፅንስም ከሆነ ይገፋል…

ከይኸነው አንተሁነኝ የጎጠኛው መለስ ዜናዊን ሰሞንኛ ሁኔታ አስመልክቶ የሚባሉ፣ የሚተረኩና የሚጻፉ የተለያዩ አመለካከቶችንም ሆነ መላምቶችን ጨምሮ የደጋፊና የተቃዋሚ ምኞቶችን ያካተቱ መረጃዎች ይወጣሉ። መረጃዎች አንደኛው ከሌላኛው የመደጋገፋቸውን ያህል በዚያው ልክ ፈጽሞ የተራራቁ፣ የማይዛመዱና ከዚያም ሲያልፍ በፊት የተጻፉትን የሚቃወሙና የሚተቹ ቁጥራቸው ጥቂት ባለመሆኑ፤ የሆነውን ትክክለኛ ነገር ለማወቅ ለሚፈልገው የኢትዮጵያ ህዝብና አንባቢ ግራ አጋቢ ሁኔታን ፈጥሯል። ይህ እንዴት […]

Read More →
Latest

ወያኔዎች መቷቸው አጠቋቸው-ግን ለምን ትላንት?

By   /  July 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወያኔዎች መቷቸው አጠቋቸው-ግን ለምን ትላንት?

ወያኔዎች መቷቸው አጠቋቸው-ግን ለምን ትላንት? ከይኸነው አንተሁነኝ ሙስሊሙ ወገናችን ያነሳቸውን እምነትን የተመለከቱ ጥያቄዎች ቢቻል ህገመንግስቱን በማክበር እና የእምነት ነጻነታቸውን በመጠበቅ እራሳቸው እንዲፈቱና በአግባቡ መንቀሳቀስ እንዲችሉ ሁኔታዎችን ማመቻቸት ከመንግስት ይሚጠበቅ ነበር። ይህም ካልሆነ ለተፈጠሩት ችግሮች መፍትሄ ለማፈላለግ የሰፊውን ሙስሊም ማህብረሰብ ፍላጎት ባገናዘበ መልኩ የሚደረግ የመንግስት ገንቢ እገዛ አሌ የሚባል አልነበረም። ከ 99% በላይ የህዝብ ድምጽ አግኝቼ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar