www.maledatimes.com Amharic news - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  'Amharic news'
Latest

ዜና፡ ጋዜጠኞችን ጨምሮ የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋላቸውን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ

By   /  April 30, 2023  /  Addis Admas, EASTAFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on ዜና፡ ጋዜጠኞችን ጨምሮ የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋላቸውን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ

Sunday April 30/23 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22/ 2015 ዓ.ም፡- በህቡዕ አደረጃጀት ውስጥ ሲንቀሳቀሱና የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎችን ከበርካታ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሣሪያዎች፣ ቦንቦችና ተቀጣጣይ ፈንጂዎች እንዲሁም ከሳተላይት መገናኛ መሣሪያዎች እና የተለያዩ መረጃዎችን ከያዙ ላፕቶፖች ጋር በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮችን የግድያ ዒላማ በማድረግ፤ ሕገ-መንግሥታዊ […]

Read More →
Latest

    ወያኔ ላደረሰብን ቁስል ፈውሱ ትግል ነው።

By   /  November 8, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on     ወያኔ ላደረሰብን ቁስል ፈውሱ ትግል ነው።

  የኢትዮጵይያ የወቅቱ ኣምባገነናዊ መንግስት ( የወያኔ ሰርእት) በ23 ኣመታት የግፍና የጭቆና ኣገዛዝ ህዝቡ ላይ አሰቃቂ በደሎችን ፈጽሟል። ኣረመኔ የወያኔ ባለስልጥናት የኢትዮጵያን ኣኩሪ ታሪክ በመደምሰስ አጅግ ኣሳፋሪና ኣንገት ኣስደፊ  የድህነት የአንግልት የዘረኝነት አንዲሁም የኣምባገነናዊነት ታሪክ በኣገሪቷ ላይ አየሰሩ ሁለት ኣስር ኣመታትን ኣሳልፈዋል። በታሪካችን አያሌ ፈተናዎች ገጥመውናል። ብዙም ጊዜ ታግለን ጥለናቸዋል፣በተለይ ዛሬ በደረስንበት ሁሉ አንገታችንን ከክብር […]

Read More →
Latest

‹‹በእነሀብታሙ ላይ የተደረገው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት እጅግ አሳፋሪ ነው››

By   /  November 2, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ‹‹በእነሀብታሙ ላይ የተደረገው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት እጅግ አሳፋሪ ነው››

‹‹ኢንጂነር ግዛቸው በአንድነት ቤት እንደጀግና መታየት አለባቸው›› ‹‹ከመኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲዎች ጋር ተዋህደን መስራት አለብን›› አቶ በላይ ፍቃዱ /የአንድነት ሊቀመንበር/ —————- ‹የጸረ-ሽብርተኝነት አዋጁ አሸባሪ ነው›› ‹‹ዘንድሮም አዋጁ ይሰረዝ ብለን መጠየቃችንን እንቀጥላለን›› አቶ ግርማ ሰይፉ /የፓርላማ ተወካይ የአንድነት ም/ፕሬዚዳንት/ ——————————– ባለፈው ሳምንት ሐሙስ ጥቅምት 20 ቀን 2007 ዓ.ም፣ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ‹‹በፖለቲካ እስረኞች ላይ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar