www.maledatimes.com ethio - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  'ethio'
Latest

የማለዳ ወግ … የጅዳው ት/ቤታችን እንደ አረቡ አብዮት ከድጡ ወደ ማጡ !

By   /  October 20, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ … የጅዳው ት/ቤታችን እንደ አረቡ አብዮት ከድጡ ወደ ማጡ !

*  ታዳጊዎች የተሟላ ትምህርት አያገኙም * ወላጅም ዝምታን መርጧል የጅዳ የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት በተወሳሰበ የአሰራር ፣ አመራር ሂደት ውስጥ በማለፍም ቢሆን የመማር ማስተማር ሒደቱን ከጀመረ ሁለት ወር ደፍኗል። በሁለት ወራት ልጆቻችን ተምረው ተመለሱ ብሎ ለጠየቀ ምላሹ ቆሽት ያሳርራል ። በእስካሁኑ የትምህርት ቅበላ ባለው ከስድስት ያላነሰ ክፍለ ጊዜ የሚማሩት ከሁለትና ሶስት ከፍለ ጊዜ ሲሆን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar